cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Blissful kitty🦋🦋

Life challenge on friends and around as ✌

Show more
Ethiopia10 485The language is not specifiedReligion & Spirituality87 897
Advertising posts
311
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
#ፍትህ_ለ_አዶኒ 😭 #ፍትህ_ለ_አዶኒ 😭 #ፍትህ_ለ_አዶኒ 😭 #Share #Share #Share https://t.me/kehas_Senior_2014
Show all...
Memeles banchlim leleloch gn mastemariya ena le nefsua fth yhonal egzabher nefshn be asede genet yanurat
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አንድ ሊቅ እንዲ ሲሉ ሰማው ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚወስደው ለምን ቢሉ ? ክፋት እንዳይለምድበት ጨካኙን ግን ሚያቆየው ከሰሪው ስህተት ንስሀ እንዲገባ ከደጉ ይልቅ ጨካኙን እድሜ ለ ንስሀ ዘመን ለ ፍስሀ እድል ይሰጠዋል ። እህቴን ግን ክፍት እንዳያስለምድብኝ ወሰደት ። ከመ ይፈርድ እግዚአብሔር እግዚህአብሔር ፈራጅ ነው እህቴ እኔ የማቅሽ ስትስቂ፣ ስትጫወቺ፣ ስትሮጪ ነበር ዛሬ ግን ያሁሉ ጠፍቶ አፈር ተሸከምሽ ይብላኝ ለ ገዳይሽ አንቺስ በ አምላክሽ ተመርጠሻል ። ከ አንቺ ባልሰማውም ፍቅርን ፣ ደግነትን ፣ የዋህነትን ፣ ችግርን በሳቅ ማሳለፍን ፣ ብርታትን ፣ ተምሪለሁኝ። አምላክ ነብስሽን ከ ደጋጎቹ ከ ከነ አብርሃም ከነ ይስሀቅ ከነ ያእቆብ ፣ ከቅድሳን ሰማዕታት ጋር ያሳርፍልን አሜን !!!!! ፍትህ ለ እህታችን ። ለ ኮከበ ዕባህ ተማሪ በ ሙሉ ፣ እንዲሁም ለ ክፍል ጋደኞቻ ለ ምታውቃትም ለ ማታውቃትም፣ ዜናውን ሰምታችሁ ያዘናቹ በ ሙሉ መፅናናትን እየተመኘን በ ቤቷ በ ተዘጋጀው ማለትም ቀን እለተ ሰኑይ 23/1/15 ዓ.ም ምሽት 12:00 ላይ የሻማ ማብራት ፕሮግራም ስለ አለ እንዳትቀሩ መገኛው፦ ቤልየር ልዩ ስሙ 15 ሜዳ አካባቢ ነው ከ መንገድ ትራፍክ መብራቱን እንደ ታጠፋቹ እንዳትቀሩ በልዕል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን አይቀርም የ ሴት ልጅ ጥቃት ይብቃ ❌❌❌❌ የ ንፁሀን ደም ፈሶ አይቀርም እግዚአብሔር ፈራጅ ነው ። ዲያቆን የአብሥራ ዜና https://t.me/kehas_Senior_2014
Show all...
Nefseshn yemar 🤲
Show all...
😭😭😭 ተቀበረች የ12ኛ ክፍል ተማሪ ነበረች እቺ የ16 ዓመት ገና ለጋ ልጅ ነገር ግን ትላንትና በቀጨኔ መድሃኒያለም የቀብር ስነስርዓት ተከናውኗል አሟሟት እጅግ ያሳዝናል መጀመሪያ በቅርብ ሰው ተደፈረች ከዛ ሰውየን ከሰሰችው የተከሰሰው ግለሰብ እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ከስር ቤት ወጥቶ ለምን ተናገርሽ ለምንስ ከሰስሽኝ ብሎ 7 ጊዜ በጩቤ ወጋግቶ ገደላት ይህው ትላንትናማ :- * ጎደኞቿ * ቤተሰቦቿ በተገኙበት እጅግ በተሰበረ አንጀት በጣም እያለቀሱ ቀበሯት:: የሴቶች ና የህፃናት ሚኒስቴር ይሄን ነገር ተከታታትሎ ፍርድ እንዲያሰጠን እንጠይቃለን:: እስከመቼ ነው ህፃናት ና ሴቶች በአስቃቂ ሁኔታ እየሞቱብን ዝም የሚባለው:: 😭😭😭 #ፍትህ_ለ_አዶኒ #ፍትህ_ለ_አዶኒ #ፍትህ_ለ_አዶኒ #Share #Share #Share https://t.me/kehas_Senior_2014
Show all...