cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Kalshowe😘👌

Welcome to my channel🎇🎀 Pome📃 Voice pome🔉📄 New&old music🎧🎤 Tiktok video😍🎬 Copule pic Voice music🎶🎶 Cover music...🤣😂 fashion 💃💅 Mesrat mfelgu anagrugn👇👇 @kalqueen22

Show more
Ethiopia12 014The language is not specifiedMotivation & Quotes51 299
Advertising posts
198
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

❤ነውር አይደለም ወይ??❤ ሜኖትን መርጠው ,,, ያዘዙት ምግብ ከቀረበ በኋላ የምን አትርሱኝ ነው? በወጌሻ ተማምኖ ,,, አንገት እስኪሰበር ማየት ወደኋላ። ገበታዎ ሳይጎድል ,,, አምሮ ተከሽኖ በእንጀራና ወጡ ነውር አይደለም ወይ?? የሌላን ሰው ምግብ ,,, ለመቅመስ መመኘት እየቀላወጡ። 😊ለሌሎችም ያጋሩ @Fikr_Eske_Mekabir @Fikr_Eske_Mekabir 😊𝕝𝕚𝕜𝕖 & 𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖😊 ሼር አደራ🙏
Show all...
????????????
Show all...
የሚለክፍ ይልከፍሽና 😕❤️ 😊ለሌሎችም ያጋሩ @kalshowe 😊𝕝𝕚𝕜𝕖 & 𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖😊 ሼር አደራ🙏
Show all...
Yene lyu bal mokegnko❤️‍🔥❤️‍🔥
Show all...
እውነት ስልሽ አንቺን ይንሳኝ እውነት ስልሽ ባንቺ ምየ ሀሰት የማውቅ እንዳይመስልሽ ግዞት ዝቅታው ላንቺ ነው ለፍቅርሽ ነው ያነስኩልሽ ብዙ ቀሚስን ቢያማትር አይኔ ብዙ ቢንቀዋለል አንቺን ካየ ወዲያ በአላፊ አግዳሚው መች ሊታለል ቅኔ አካሉን ከሁለት ከፍሎ አንዱን በአንዱ እየመራ ወርቁን መርጧል ዉበት አይቶ ሰሙን ላንቺ እያበራ ወርቁ ፍቅርሽ ብኩን ልቤን ስላረጋው በምን ይሰጥ ሽልማቱ ይቆጠርስ በምን ዋጋው አንቺ ብቻ ንግስት ዙፋን ክብር የተቀባሽ ብዙ ገብተው ሲመለሰው ለዘላለም ቤቴ የገባሽ አንቺ ብቻ ሄዋን ሁለመናሽ ልዩ በውበትሽ ስፋት ይቀናል ሰማዩ ደሞም ፊትሽ ያለ አመሉ ኮስተር ሲል ገና እንደሰማይ ኩርፊያ ጠቋራ ደመና ያስፈራራል እጅግ ፍቅርሽ ዳብሶ ለወረሰው ፀሀይ ሳቅሽ ደመናውን እስካልጣሰው አታኩርፊ ፈገግ በይ ባክሽ ሳቂ ኩርፊያ ጎዳኝ ማየት ናፍቆኝ ስትደምቂ ያየሁ ትላንት እንጂ ባከተመው ዘመን አግረኛ ነህ እያልሽ ስለምን ይመመን እሙ እውነት አንቺን ይንሳኝ አማላጇን ስልሽ ሌላ እንስት አላይም አውሮኝ አካልሽ ፈራሽ እንጂ እያየ የማያይ ሰምቶ የማይሰማ ጭምት ሆንኩ ወዳጅሽ ጨዋ 'ማይታማ ፍቅርሽ ዘመን ያስገበረኝ በመዳፍሽ ያስቀመጠኝ ዝሙትን ከኔ ወስዶ መታመን የሰጠኝ
Show all...
ከልክ በላይ ፍቅር ❤️‍🔥 ከልክ በላይ መውደድ 🥰 መታደል ነወው ለኔ ☺️ ካንተ ጋራ ህይወት😘
Show all...
Yene bal anteko lene bye ejemrna ante maletko bye tewewalew
Show all...
አይኖችሽ ጨረቃ🌜 ከንፈረ ሙዳይ🍎 አይታይሽም በናፍቆት ስሰቃይ🤳
Show all...
ቀለበትሽል በጣቴ 💍 ፍቅርሽን በልቤ ሁሌም ❤ ይዥዋለው👨‍❤️‍💋‍👨
Show all...