en
Feedback
@bengastayle

@bengastayle

Open in Telegram

We some post this channel #picture #different quote @bengastayle & @Alaz1234 #please not leave this channel Cross promotion @Alaze1234 https://t.me/joinchat/UEoe3m964x63yM0

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
289
Subscribers
+424 hours
+217 days
+11930 days
Posts Archive

''ልጅነቴ'' @bengastayle
''ልጅነቴ'' @bengastayle

ፍቅር ፍቅር ሲያሰኘኝ ትዝ ሲለኝ ስሜቱ ቆይ ለምን አሰፈለገ ማስመሰል መዋሸቱ🥺🥺🥺 Tame😘 @bengastayel

እስኪ ሐበሻ እንዴት ትገልፀዋለህ ሀበሻ እኮ ሌባ የሚያጠላ ግን የተሰረቀ ሞባይል አፈላልጎ የሚገዛ ከባድ ህዝብ ነው 😆😂😁 @Bengastayle

♥️አጠገቤ በማትሆኚ ጊዜ ብቸኝነት ይሰማኛል ከእቅፌ ውስጥ የምትሆኚበትን ቀን እናፍቃለሁ እጅግ ናፍቄሻለሁ የኔ ቆንጆ ‌‌@bengastayle

ከሱቅ ዱቤ እንደሚወስድ ሰው ትግስተኛ የለም... "ግድ የለም እሱን አስቀድመው የኔ ይደርሳል @Bengastayle

Some of y'all don’t know the pain in spending hours round the dinning table crying as your dad shouts "what is 3×7" በሚገርም ጥፊ ታጅቦ!😭🥲🤚 @Bengastayle

My life❤️ My everything😍 My forever😘😘😘😘😘
My life❤️ My everything😍 My forever😘😘😘😘😘

ብከፋም በውስጤ😔 ላኑረው ህመሜን🙏 አምላክ ሆይ አደራ ከእንግዲ አቅሜን🙏💔 ማን ማን አየልኝ ጠጋ እያለ የኔን ሰው አገኝ ብዬ ሰው ያጣው መሆኔን💔 ማን ማን ሰማልኝ ቀርቦ ከሚስጥሬ ቀን ቀን ጠብቆ እንደነሳኝ ፍቅሬን💔 😔😔 @Alaze1234 @bengastayle

ሰዎች ሁለት አይነት ናቸው . . አንደኛው ጥሩነትህን አይቶ ይወድሀል ሌላኛው ደሞ ጥሩነትህን አይቶ ይጎዳሀል መልካም ውሎ ይሁንላችሁ 😊👍👍

አንድ ሰው ሲመቸው ብቻ ወዳንተ እሚመጣ ከሆነ እሱ ሰው ሳይሆን #መብራት ነው @bengastayle

ፍፁም ሰላም ፍፁም ደስታ ፍቅርን በይቅርታ ዳግም ሳገኝ ከልብሽ ገባኝ መውደድሽ🥀❤️ Tame🥺 @bengastayle

በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ ምን ያህል በቀላሉ እንደምትረሳ ብታውቅ ኖሮ ክፋትን ከመስራት ይልቅ ጥሩን መስራት ትመርጥ ነበር ምክንያቱም ቢያንስ በዛ ሰው ህይወት ውስጥ ልትወሳበት በምትችለው ጥሩ አጋጣሚ ትታወሳለህ @bengastayle

Mewdeden alekedem ❤️❤️❤️❤️❤️🔥🔥💋💋 Mn taregiwalesh ❤️ tilahun ❤️❤️❤️ @bengastayle

ወዳጄ Believe Me በህይወትህ 2 ነገሮች ከሄዱ ተመልሰው አይመጡም ልጅነት እና እውነተኛ ፍቅር❤️ አንዴ ካመለጡህ አመለጡ ነው 🥺🥺❤️❤️💔🥺💔🥺💔🥺 @bengastayle @Alaz1234

@bengastayle couple pic😍😍
@bengastayle couple pic😍😍

@bengastayle 😘😘😘😘😘
@bengastayle 😘😘😘😘😘

Couple pic😍😍❤️
Couple pic😍😍❤️

@bengastayle @Alaz1234 Pls join and share🙏🙏
@bengastayle @Alaz1234 Pls join and share🙏🙏

photo content