cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

School life & love ❤️️

Hello every one. Welcome to School life & love You can get any thing you want Poem❤😍 New musics😞 Old musics🙁 Funny videos😁 School life meme😏 couples profile😍 Sad pics & animation pics😳

Show more
Advertising posts
383
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-3130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ምን ልታዘዝ 😭 Credit - @error_occurred_in_my_life
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በየአይነት 😍
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🤣🤣 @Bitsucr7
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🔴ARSENAL🔴 🏆😎🏆
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ህብረተሰቡ ከህግና ከማህበራዊ እሴቶች ያፈነገጡ ህገ-ወጥ ተግባራት ሲያጋጥሙ ለፖሊስ ጥቆማ እንዲሰጥ ተጠየቀ፡፡ (አዲስ አበባ ፤ ሐምሌ 29/ 2015 ዓ.ም) ሀገራችን በህብረ ብሄራዊነቷ የምትታወቅና የተለያዩ ባህሎችና ወጎች ያሏት ሀገር ነች፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከማህበረሰቡ ወግና ባህል ያፈነገጡ ድርጊቶች እያጋጠሙ መሆኑን የተመለከተ መረጃ እየተሰራጨ መሆኑን በተመለከተ የአዲስ አበባ ከተማ ባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ባወጣው መረጃ አስታውቋል፡፡ በከተማችን አንዳንድ ሆቴሎችና ሬስቶራንቶች የሀገሪቷን ህግ በሚጥስና ከማህበረሰቡ ወግ ተቃራኒ በሆነ መልኩ የግብረሰዶም እንቅስቃሴ መኖሩን መረጃዎች እያመለከቱ መሆኑን ህብረተሰቡ ተገንዝቦ መረጃ በመስጠት ተባባሪ እንዲሆን የአዲስ አበባ ከተማ ባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቀዋል፡፡ ግብረሰዶማዊነት በሀገራችን ህግ ፍፅሙ የተከለከና በህግ የሚያስጠይቅ ተግባር በመሆኑ ፖሊስ በሚደርሰው መረጃ በመመስረት በህግ አግባብ እርምጃ እንደሚወስድ እያስታወቀ በዚህ ህገ-ወጥ ተግባር የሚጠረጠሩ ሆቴል ቤቶች እና ሬስቶራንቶች የሀገርቷን ህግ አክብረው የመስራት ግዴታ እንዳለባቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳስቧል፡፡ ከዚህ ጉዳይ ጋር የተያያዘ መረጃ እና ጥቆማ ያለው ማኝኛውም ሰው በአቅራቢያው በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ በግንባር በመቅረብ በተጨማሪም በነፃ የስልክ መስመር 991 እና 987 እንዲሁም በ011-1- 11-01-11 እና 011-5-52-63-02 በመጠቀም መረጃና ጥቆማ መስጠት እንደሚችል የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
Show all...
VPN tetekemu guys network tezegtual
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሜይኖ እና ራይስ በመጀመሪያው አጋማሽ ያላቸው ቁጥራዊ መረጃ @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
Show all...
ricen ሳይሆን ሩዙን ቲምበርን ሳይሆን ቲናን ያሰፈረመ team😂😂 question for arsenal fans ወተቱ የላም ይሁን ወይስ የግመል⁉️🧐
Show all...
የአንድ አንድ ሰው walk ይለያል ስደት እየተለማመዱ ነው ሚመስለው እኮ
Show all...
በዚህ ብርድ አጭር ቀሚስ የሚለብሱ ሴቶች እንዴት አይበርዳቸውም ? " ይለዋል " ውርደት ስለሚከናነቡ "
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.