💈ዳዕዋ 🔺ሰለፍያ በአላንሻ ሜዳ💈
Open in Telegram
ይህ ቻናል የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ ዳዕዋዎች ቂረዓቶችና ሙሀደራዎች የሚለቀቁበት ስለሆነ አድ ሸር ጆይን በሏት ይህን በማድረግ የአጂሩ ተካፋይ በመሆን የበኩላችሁን ድርሻ ተወጡ
Show more3 392
Subscribers
+1024 hours
+487 days
+37730 days
Posts Archive
3 392
Repost from ♨️♨️🎤🎤🎤ደዓዋ ሰለፍያ 🔻በዛቁናት➝አባቦሩ🔻 ከተንታ አጅባር
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ታሪከኛዋ አቅሷ
አይ አቅሷ
بسم الله الرحمن الرحيم
الحمد لله رب العالمين
ثم الحمد لله
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ምስጋና ይገባህ ሀያሉ ጌታችን
አሸብርቃ ታየች አቅሷ መስጅዳችን
አሸብርቃ ታየች አቅሷ መድረሳችን
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ታሪከኛዋ አቅሷ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ታርከኛዋ አቅሷ ባለብዙ ታርክ
መች ተፅፎ ያልቃል ቢወራ ቤተረክ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በሸራ በኬዳ ግድግዳው ሲሰራ
ያንኑም ሲያፈርሱት በምቀኞች ሴራ
ቢፈርስ ቢፈራርስ ቢበዛም ኪሳራ
ጀግኖቹ በፅናት ተጓዙትያንሁሉ መከራ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ያ ሁሉ እንግልት ያ ሁሉ መከራ
ዛሬ ታሪክ ሆነ አቅሷየ ስትበራ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
አቅሷ በደሴ ላይ ስትበራ እንደፋኑስ
ያ የፈሰሰ እምባ ይታበሳል በደረስ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በትግስት ተክኖ በዱዓ ለፀና
የፈተናው መብዛት መቸ በገረውና
ይሄው ዱዓው ሰምሮ አቅሷየ አለች ቀና
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👈 فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا • إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
የእምባው ጊዜ አልፎ የደስታው ቀን መጣ
ያለፈው ትካዜ እንደ ታሪክሆኖ አቅሷየ ስትመጣ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ያ የእንግልቱ ጊዜ በደስታ ተተካ
የተመኘነው ቀን በእውነቱም ተሳካ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
አሁንም ይቀራል አለንብዙ ተስፋ
በአላህ ቸርነት ይታያል በይፋ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀☘️🥀🥀🥀
በእሱ ቸርነት ይህ ሁሉ አልፏልና፣
ለኃያሉ ጌታ ይድረሰው ምስጋና
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
الحمد لله ثم الحمد لله
👌👉 ወንድማችሁ ሰኢድ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/DaewaselefyabeAbaboruZakunat
👇👇
https://t.me/festeqm
3 392
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ለደረሶቹ አዛኝ ለሂዝብዮች መዳኒት
የኛ ዉድ ሸይኽ ጀመሯል ቂርአት
ያዉም ተፍሲሩን ነዉ የሂወትን መብራት
ነጃ የመዉጫችን መዳኛ ከቅጣት
አጥብቆ ለያዘዉ ለቀልብ መዳኒት
✍ የሀርቡዉ
ሸይኻችን የተፍር ደርሱን
ጀመረ
ጀመረ
ጀመረ
ሼር እያደረግን ለወገኖቻችን ኸይር እንስራ!!
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
3 392
👌የደሴው መስጅደል አቅሷ
===🍀===🍀===🍀===
የሰለፍዮች አይን ማረፊያ ፣ የደዕዋ መናገሻ ፣የተሰበሩ ልቦች መጠገኛ ፣የተገፉ ወንድሞች መሰብሰቢያ፣የተንገላቱ ወንድም እህቶች መፅናኛ ፣ የዲናዊ እውቀት መቅሰሚያ ፣ ተተኪ ትውልድ ማፍሪያ ሁለገብ መስጅድ
ይህ እውን እንዲሆን በሀሳብም ፣በእውቀትም፣ በጉልበትም፣ በገንዘብም፣ በዱዓም የለፋችሁ የበኩላችሁን ጥረት ያደረጋችሁ ከዱንያ ፍላጎታችሁ ይልቅ አኼራችሁን ያስቀደማችሁ እንቁ ሰለፍዮች በሙሉ አላህ #በዱንያ ያላሰባችሁትን ሪዝቅ ከተሟላ አፊያ ጋር ሰጥቶ ያቀማጥላችሁ ። #በአኼራ ፈግሞ በጀነተል ፊርደውስ ቤታችሁን ይገንባላችሁ ።
#በመጨረሻም ውድና የተከበራችሁ ወንድም እህቶች ዋናውን ነገር ተጋፍጣችሁ እዚህ አደርሳችሇል #ቀሪውንም መሟላት ያለባቸውን ነገራቶች ተሟልተው መስጅዱ ሙሉ በሙሉ ወደ አገልግሎት እስኪገባ ድረስ ድጋፋችን እንዳይለየው ላስታውሳችሁ እወዳለሁ።
አቅሷችን ሆይ አላህ ከተንኮለኛም ፣ከምቀኛም ፣ከቀናተኛም ፣ከሴረኛም፣ ከውስጥም ከውጭም ነገረኛ ይጠብቅሽ ብለናል ። ያረብ በየቦታው፣ በየገጠሩ ፣ በየከተማው፣ በየሀገራቱ የሰለፍዮችን ከፍታ አሳየን ።
👉 t.me/Al_Menjeniq_R
3 392
Repost from ♨️♨️🎤🎤🎤ደዓዋ ሰለፍያ 🔻በዛቁናት➝አባቦሩ🔻 ከተንታ አጅባር
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ታሪከኛዋ አቅሷ
አይ አቅሷ
بسم الله الرحمن الرحيم
الحمد لله رب العالمين
ثم الحمد لله
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ምስጋና ይገባህ ሀያሉ ጌታችን
አሸብርቃ ታየች አቅሷ መስጅዳችን
አሸብርቃ ታየች አቅሷ መድረሳችን
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ታሪከኛዋ አቅሷ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ታርከኛዋ አቅሷ ባለብዙ ታርክ
መች ተፅፎ ያልቃል ቢወራ ቤተረክ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በሸራ በኬዳ ግድግዳው ሲሰራ
ያንኑም ሲያፈርሱት በምቀኞች ሴራ
ቢፈርስ ቢፈራርስ ቢበዛም ኪሳራ
ጀግኖቹ በፅናት ተጓዙትያንሁሉ መከራ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ያ ሁሉ እንግልት ያ ሁሉ መከራ
ዛሬ ታሪክ ሆነ አቅሷየ ስትበራ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
አቅሷ በደሴ ላይ ስትበራ እንደፋኑስ
ያ የፈሰሰ እምባ ይታበሳል በደረስ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በትግስት ተክኖ በዱዓ ለፀና
የፈተናው መብዛት መቸ በገረውና
ይሄው ዱዓው ሰምሮ አቅሷየ አለች ቀና
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👈 فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا • إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
የእምባው ጊዜ አልፎ የደስታው ቀን መጣ
ያለፈው ትካዜ እንደ ታሪክሆኖ አቅሷየ ስትመጣ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ያ የእንግልቱ ጊዜ በደስታ ተተካ
የተመኘነው ቀን በእውነቱም ተሳካ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
አሁንም ይቀራል አለንብዙ ተስፋ
በአላህ ቸርነት ይታያል በይፋ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀☘️🥀🥀🥀
በእሱ ቸርነት ይህ ሁሉ አልፏልና፣
ለኃያሉ ጌታ ይድረሰው ምስጋና
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
الحمد لله ثم الحمد لله
👌👉ደስታየን ለመግለፅ ያክል ፃፍኳት
ወንድማችሁ ሰኢድ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/DaewaselefyabeAbaboruZakunat
👇👇
https://t.me/festeqm
3 392
Shared by PDF Reader. It's so easy and convenient to view & edit PDFs.
Download for free now:https://st.simpledesign.ltd/2AFfEz
