en
Feedback
💈ዳዕዋ 🔺ሰለፍያ በአላንሻ ሜዳ💈

💈ዳዕዋ 🔺ሰለፍያ በአላንሻ ሜዳ💈

Open in Telegram

ይህ ቻናል የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ ዳዕዋዎች ቂረዓቶችና ሙሀደራዎች የሚለቀቁበት ስለሆነ አድ ሸር ጆይን በሏት ይህን በማድረግ የአጂሩ ተካፋይ በመሆን የበኩላችሁን ድርሻ ተወጡ

Show more
3 343
Subscribers
+1924 hours
+887 days
+50630 days
Posts Archive
ያጀምአ ምነዉ ሙራጂአዉን ተዋችሁትሳ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አስደሳች ዜና ውድና የተከበራችሁ ሰለፍይ ወንድምና እህቶች እንኳን ደስ አላችሁ የልዑል ሀያሉ ጌታችን ቃል ተፍሲር በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ 4:40 እየተቀራ መሆኑ ሁላችንምጋ ይታወቃል እናም በአላህ ፍቃድ  በሸይኻችን  የቀራነውን ተፍሲር ከዛሬ ጀምረን ከዝሁር ቡሀላ ከታች ጀምረን ሙራጀአ ልንጀምር ስለሆነ እንዳያመልጠወት ሙራጀአው የሚመለከተው ሸይኽ ላይ የሚያዳምጥን ሁሉ ነው ኡስታዝ ደረሳ ጀማሪ የሚባል ነገር የለም ሁሉም ተገኝቶ ሙራጀአ ማድረግ አለበት ሸይኻችን እንደሚለው ቂርአት ያለ ሙራጀአ በቀዳዳ ኪስ ቆሎ መቆጠር ነው ሀቢቢ በጣም የምትገርመኝ የሸይኽ ሰኢድ ልጓማ ንግግር አለች ሰባራ ጡሌ አንሁን የምትል እየቀራን የማንሞጥል ከሆነ እንደ ጡሌዋ ከላይ እየተሟላን ከታች ማፍሰስ ነው የሚሆነው ወንድምየ ዳዕዋ ላይ መገኘት የአንድነት የጥንካሬ ሰበብ ነው ከዚህ በላይ ደግሞ ቂርአትና ሙራጀአ ላይ መሰባሰብ ትልቁ መሰረት ነው ويقول ﷺ: ما اجتمع قوم في بيت من بيوت الله يتلون كتاب الله ويتدارسونه فيما بينهم إلا نزلت عليهم السكينة وغشيتهم الرحمة وحفتهم الملائكة وذكرهم الله فيمن عنده  ምን አልባትም በመስጅድ ውስጥ ተሰባስበን ከሸይኻችን እግር ስር ቁጭ ባንልም አላህ ከነዚህ አካላቶች እንዳደርገን ተስፋ እናደርጋለን ለእውቀት ፈላጊወች በሙሉ ሸር እናድርግላቸው عن أبي مسعود عقبة بن عمرو الأنصاري رضي الله عنه قال: قال رسول الله ﷺ من دلَّ على خيرٍ فله مثلُ أجرِ فاعلِه رواه مسلم ሙራጀአ የሚደረግበት ቻናል https://t.me/Al_menjeniq_R

ሸርህ ነዋቂዱል ኢስላም👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abdelahyimer/1388

ምርጥ PDF ናት አውርዷት

ቀጣዩንም ላኩልን

👌👉ኧረ እየተቆራረጠነው ሀቂቃ መላ በሉት

ይሰማል ሀቢቢ ያንተ ነው ሚሆነው

ሽበካዉ ይቆራረጣል

ወንድም እህቶች ምሽት ላይ የቀራሁት በዚህ ነው እዩት

ኧረ ተውው ወንድሞች አይማም

👌👉ኧረ ወንድሞች ማነው የከፈተው አላስገባን አለ የከፈተው የተስተካከለ ሸበካ አው ኔት የለውም መሠል ዝጉና ክፈቱት