cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Throne of grace church TGC

"፤ እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።" (ወደ ዕብራውያን 4: 16) @manofGodefameskele @manofGodefameskele

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
178
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሻሎም የተወደዳችሁ❤️❤️ 🇪🇹🇪🇹 አርብ ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ በሪቨር Tv የምስርክነት ጊዜ እንድትካፈሉ ተጋብዘዋል ፡፡🙏🙏
Show all...
#የሪቫይቫል ኮንፍራስ ለከተማችን ጅማ ተዘጋጅቷል ጌታ በሀይሉ ከፍ ያለውን ነገር ያደርጋል #በጅማ_ሰርከስ_ጊቢ #ሰኔ 4- 6 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል don't miss it!! ሼር ሼር share share share
Show all...
🕎🕎ልዪ የትንሳኤ ፕሮግራም🕎🕎 ✝JESUS CHRIST SAVES PICTURES ✝ ✝ የትንሳኤ ለት አሪፍ አሪፍ ዝግጅቶች ይዘን ወደናንተ ለመምጣት ቀን ብቻ እየጠበቅን ነው በቴሌግራም ቻናላችን በይዘትም ሆነ በአቀራረም ማራኪ ሆኖ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኃል ቀድመው የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ!!✝ ✝ @myjesussaves 📱💻 በአይነቱ ለየት ያለ የtelegeram Channel እና የ youtube ፕሮግራም 💻📱 ያሉን ዝግጅቶች 👇👇 1 ፀሎት 2 አምልኮ 3 የቃል ጊዜ 4 የስነፅሁፍ ፕሮግራም 5 የዶክመንተሪ ጊዜ 6 የፊልም ጊዜ 📱 @myjesussaves 📱 @myjesussaves
Show all...
Jesus Christ saves 🙏🙏🙏🙏🙏
Show all...
መዝሙር 18 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አቤቱ ጕልበቴ ሆይ፥ እወድድሃለሁ። ² እግዚአብሔር ዓለቴ፥ አምባዬ፥ መድኃኒቴ፥ አምላኬ፥ በእርሱም የምተማመንበት ረዳቴ፥ መታመኛዬና የደኅንነቴ ቀንድ መጠጊያዬም ነው። @manofGodefameskele
Show all...
ስሙኝማ #እግዚአብሔርን መፈለግ #በፊቱ መፀለይ ከእርሱ ጋ #ህብረት ማድረግ ህይወታቹም #መኖሪያቹም መሆኑን አዘንጉ። በዚህ #በወጣትን ጊዚያችንን በእርሱ ዘንድ ከእርሱ ጋ አሳልፉ #አከስሩም
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.