cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Abu Reyan~Channel

እውቀት ብርሀን ሲሆን አለማወቅ/ ጅህልና ጨለማ ነው።እንቅራ በጊዜአችን እንጠቀም ሰዎች መለወጥ ካልቻልን እራሳችን እንለውጥ።ከራሳችን ጀምረን ቤተሰባችን እንታደግ ከተለያዩ ከሱሶች;ከቢድአ ;ከሽርክ እንራቅ።ወደ ቻናላችን ለመግባት ከፈለጋቹ https://t.me/AbuRyane ኢማሙ አዙኸይብይ እንድህ አሉ እውቀት ባለህ ነገር ተናገር አልያ ችለህ ዝም በል።(አላህ ይርኸማቸው)joi@

Show more
Advertising posts
238
Subscribers
-224 hours
-47 days
-430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
የግል ዩንቨርስቲ ተማሪዎች በትምህርት ሚንስቴር ላይ ቅሬታ አቅርበዋል <<exist exam በተመለከተ የግል ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ላይ ትምህርት ሚኒስቴር በደል እያደረሰ ነው። 1ኛ ፈተናውን እኩል ተፈትነን የነሱን ውጤት በነገታው ከለቀቀ በኋላ የግሎችን ከ15 ቀን በኋላ ነው የለቀቀው። 2ኛ የመንግስት ከ90 ፐርሰንት በላይ ሲያልፉ የግሎች ከ90 በላይ እንዲወድቁ ተደርጓል። 3ኛ 37.92 እና የመሳሰሉ ነጥብ ያላቸው ውጤቶችን አይተናል ። እያንዳንዳቸው አንድ አንድ ነጥብ ያላቸው መቶ ጥያቄዎች ተፈትን 37.92 የምል እርማት በምን ተሰልቶ እንደመጣ እንዲገለፅልንና የAI ስህተት ካለ እንዲነገረን እንፈልጋለን። ፈተናውን በአንድ አይነት የAI ሲስተም ከተፈተንን እንዴት የመንግስት ዩንቨርስቲን ብቻ ውጤት በነገታው ሊያሳይ ቻለ። የእኛ የግሎች ውጤት የዘገየበት ምክንያት ለግሎች ትኩረት በመነፈጉ ምክንያት ነው ወይስ የሲስተም ችግር ነበር? በጣም ተዘጋጅተን ፈተናውን የተፈተንን ሰዎች በዚህ ትኩረት ሳይሰጠው በተፈተነው ፈተና ምክንያት ሞራላችን እንዲነካ እና ተስፋ እንድንቆርጥ ተደርገናል። ውጤታችን እንደገና ሊታይልንና የተፈተነው ጥያቄ ከነመልሱ ይፋ ሊደረግልን ይገባል።>> የግል ዩንቨርስቲዎች በጉዳዩ ላይ ትምህርት ሚንስቴር ተጠይቆ እስካሁን ማብራሪያ አልሰጠም በሰጡ ስዓት ይቀርባል። ⚡️✨https://t.me/AbuRyane
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች 1 ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - ኢብኑ ተይሚያህ አንድ ጊዜ እንዲህ ሲሉ መከሩኝ «ቀልብህን የፈሰሰበትን ሁሉ እንደሚመጠውና ሲጨምቁትም ያንኑ እንደሚተፋው እስፖንጅ አታድርገው። ይልቁንስ እንደ መስታወት አድርገው። ብዥታዎች በገፅታው ላይ ያልፋሉንጂ ወደ ውስጡ አይገቡም። አጥርቶ ይመለከታቸዋል፣ በጠጣርነቱ ደግሞ ይመልሳቸዋል። አንተም ባንተ ላይ የመጣውን ብዥታ ሁሉ ለልብህ ካጠጣኸው የብዥታዎች መኖሪያ ይሆናል።» 📚 ۞ مفتاح دار السعادة【1/443
Show all...
የአንድ የዩኒቨረሲቲ መምህር የሆነ ፕሮፌሰር የሚከተለውን ድንቅ ጥናት እንዳገኘ ይፋ አድርጓል !! ጥናቱም የእንግሊዘኛ ፊደሎችን ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው በቅደም ተከተል አስቀመጠ ። A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z ። የእነዚህን ፊደላት አሃዳዊ ቅደም ተከተል አስቀመጠ ። 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 በጥናቱም ለእያንዳንዱ ፊደላት በቁጥር ቅደም ተከተል ሚዛን ሰጠ ለ"A"=1 ፣ ለ"B"=2 ......... እያለ አስከ "Z" =26ን ሰጠ ። በመጨረሻም የቃላት ደረጃን መመዘን ያዘ ። 1. #ተግቶ_መስራት (H+a+r+d+w+o+r+k) (8+1+18+4++23+15++18+11)=98% 2. #እውቀት (K+n+o+w+l+e+d+g+e) (11+14+15+23+12+5+4+7+5)=96% 3. #ፍቅር (L+o+v+e) (12+15+22+5)=54% 4. #እድል (L+u+c+k) = 47% በዚህ መሰረት ከላይ የጠቀስናቸው ቃላት አንዳቸውም መቶ ፐርሰንት (100%) ለውጥ ሊሰጡ እንደማይችሉ አስቀመጠ ። ታዲያ (100%) ሊሰጠን ሚችለው ጉዳይ ምንድን ነው ? ገንዘብ ይሆን እንዴ ? 5. #ገንዘብ (M+o+n+e+y)=(13+15+14+5+25)=72% አይደለም ምን አልባት አመራር ይሆን ? 6. #አመራር (L+e+a+d+e+r+s+h+i+p) (12+5+1+4+5+18+19+8+9+16)=97% አሁንም አይደለም! ለሁሉም ነገራት መፍትሄ አለው ። አስተሳሰብ ፣ አካሄድ አኳኋናችንን ስንቀይር ይቀየራል ። ስለዚህ አስተሳሰብ ሁኔታን ሞከረ 7. #አስተሳሰብ (አመለካከት) (A+t+t+i+t+u+d+e) (1+20+20+9+20+21+4+5)=100% የ100% ለውጥ ሊያመጣልን የሚችለው #የአስተሳሰብ ለውጥ ?
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የሸገር መጅሊስ ስራ አስኪያጅ  አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ___ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ከሰኞ እስከ ሰኞ‼ ============= ✍ ተከታታይ ወርቃማ ቀናት ከፊታችን፦ √ ሰኞ: የሙሐረም 9ኛ ቀን፣ √ ማክሰኞ: የሙሐረም 10ኛ ቀን → የዐሹራእ ጾም፣ √ ረቡዕ : የዐሹራእ ቀጣይ ቀን፣ √ ሐሙስ: ሥራዎች ወደ አላህ የሚቀርቡበት ቀን፣ √ ጁሙዓህ: የአያሙልቢዽ የመጀመሪያ ቀን (ሙሐረም 13) √ ቅዳሜ: አያሙልቢዽ፣ √ እሁድ: አያሙልቢዽ፣ √ ሰኞ: ሥራዎች ወደ አላህ የሚቀርቡበት ቀን አላህ አላህ! እንኳን ተጨማሪ ሰበብ ኖሮት ሙሐረምን ሙሉውን መፆም ይወደዳል። የቻልን እንጹም፣ ሌላውንም እናመላክት። https://t.me/AbuRyane
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ትናንት ስለተሰማው ከባድ ፍንዳታ‼️ ትላንት ምሽት በምዕራብ ኢትዮጵያዊ ጂማ፣ወለጋ አካባቢ ከፍተኛ የፍንዳታ ድምፅ ሰምተናል አጣራልን የሚሉ ጥቆማዎች በስፋት ተመልክቻለሁ። ሀዋሰ ድረስ ድምፁ ተሰምቶናል ብለውኛል። ትናንት ከፍተኛ ድምፅ ያሰማውና ከአየር ላይ እየተምዘገዘገ ወርዶ መሬት ላይ ያረፈው ግዑዝ ነገር ምስል ነው"የአካባቢው ነዋሪዎች ልከውልኛል። በምስሉ እንደሚታየው ክስተቱ ሰው ሰራሽ ሳይሆን ተፈጥሯዊ እንደሆነም ግምታቸውን ገልፀዋል። የክስተቱን መንስኤና ትክክለኛ ምንነት ከሕዋ ሳይንስ ባለሙያዎች የሚሉት ይኖራል ብዬ እገምታለሁ(አዩዘሀበሻ)። ⚡️✨አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 🔽🔽🔽 📱☄️Telegram :- https://t.me/berbirmereja 📱☄️Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 📱☄️YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
Show all...
ከሰኞ እስከ ሰኞ‼ ============= ✍ ተከታታይ ወርቃማ ቀናት ከፊታችን፦ √ ሰኞ: የሙሐረም 9ኛ ቀን፣ √ ማክሰኞ: የሙሐረም 10ኛ ቀን → የዐሹራእ ጾም፣ √ ረቡዕ : የዐሹራእ ቀጣይ ቀን፣ √ ሐሙስ: ሥራዎች ወደ አላህ የሚቀርቡበት ቀን፣ √ ጁሙዓህ: የአያሙልቢዽ የመጀመሪያ ቀን (ሙሐረም 13) √ ቅዳሜ: አያሙልቢዽ፣ √ እሁድ: አያሙልቢዽ፣ √ ሰኞ: ሥራዎች ወደ አላህ የሚቀርቡበት ቀን አላህ አላህ! እንኳን ተጨማሪ ሰበብ ኖሮት ሙሐረምን ሙሉውን መፆም ይወደዳል። የቻልን እንጹም፣ ሌላውንም እናመላክት። አላህ ያግራልን። 👇👇 https://t.me/ASselefiyehcom7777
Show all...
የሰለፊዮች ድምፅ በሀበሻ ምድር

ይህ ቻናል የተለያዩ አስተማሪና አነቃቂ የሆኑ ትምህሮችን፣ ሙሃደራዎችን፣ የቀደምት አኢማዎችን ንግግሮች እንዲሁም የተለያዩ በጊዜያችን ያሉትን የሱና ዑለማዎች ፈትዋና ንግግር የምናቀርብበት ቻናል

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.