ራሴን ነኝ
◉በዚህ አለም ላይ ራስን እንድ መሆን ድስታ የሚሰጥ ነገር የለም😊 በዚ ቻናል○ እናንተን የሚያስተምሩ የስነ ልቦና ምክር፤ Poiem፣Music፣video's ምንም የሚቀር የለም😉 አላማችን እናንተን ማስድሰትነው For any cooment👉 @M_o_G_a_joker @maludali @Ruthkenennnn @mogaBot👈 @RasenNegn
Show moreThe country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
207Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
Show all...
Nati video and photo Graphics
PhotoEditin VideoEditin Short AMIZING Vid Film poste Colour carton ef tiktok.com/@na inastagram page
https://www.instagram.com/p/CO548sQBWr6/?igshid=FB
https://m.facebook.com/story.php?story_fbአስታይት እና ለማሰራት ምትፈልጉ Be inbox contact me~ @Natu_NF 👈👈👈👈
በእግዚአብሔር ሼር ብቻ እናድርግ
ህፃን ቤዛ አብርሀም ትባላለች የ9ዓመት ታዳጊ ስትሆን ይህቺ የምትመለከቷት ህፃን ባጋጠማት የጤና ችግር ምክንያት በፅኑ ህሙማን ክፍል ትገኛለች
ህፃን ቤዛ በኩላሊት ና በግፊት ሀዚህ በጨቅላ እድሜዋ ስቃይ ውስጥ ትገኛለች እናም ህመሟ ከአቅም በላይ በመሆኑ ወደ ጥቁር አንበሳ ሪፈር ስለተባለች ለዚህ የሚሆን ገንዘብ ስለሚያስፈልጋት የወገን ደራሽ ወገን ነውና የተቻላችሁን ከዚህ በታች ባለው አካውንት በማስገባት እርዳታችሁን ትሻለች
-እኛ ኢትዮጵያዊያን ከሌላው አለም ህዝብ የሚለየን ነገር ምንም
ሳይኖረን ሰው መርደት ባለን አመስግነን ለሌላው አካፍለን
የምንኖር ህዝቦች ነን; ከተቻለ በዐሎትም አስቧት
》1000001245299 ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ስልክ 0916002138
👉አዎ እኔ ፋራ ነኝ👈
መጠጣት ማጬሱ 🍻😯
መቃም መደነሱ 💃 💃
የሰው እምነት በልተው 😈
ሰዉን መካድ ማጭበርበሩ😎
ከሆን እርድና የእዉቀት መለኪያ👦
👉አዎ እኔ ፋራ ነኝ 👈
አንድ ጌታ አለ እጅግ የወደደን💕
ደሙን ፍስስ አርጎ በደሙ ያከበረን🙌
እናንተ ደካሞች ሸክማቹ ከባድ😔
ወደኔ ኑ ያለ ድንቅ የፍቅር አባት😍
ብሎ መመስከሩ ከሆነ ፋራነት
😍 ኢየሱስ 😍ኢየሱስ 😍ማለቴ ከሆነ አዎ ድብን ያልኩ ፋራ ነኝ
ለዓለም የገጀርኩ ሙደ ገዳዳ ነኝ!!!
@RasenNegn
@RasenNegn
@RasenNegn