cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ትምህርት በቤቴ®

A channel created for sharing 🔺study tips, 🔺short notes, 🔺tutorials, 🔺educational news, 🔺life tips and some motivational quotes ... Buy ads: https://telega.io/c/AAAAAFAvYe4hmoy1ouXbBA 📩 For comment- @Tmhert_bebete_info_bot

Show more
Advertising posts
90 029
Subscribers
-5824 hours
-4667 days
-2 67430 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
#MoE የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ 25 የክልል ከተሞች ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው። በወረቀት ከሚሰጠው ፈተና በተጨማሪ የሚሰጠው የኦንላይን ፈተና ተማሪዎች ከቦታ ቦታ ሳይጓጓዙ በየአካባቢያቸው ቤተሰቦቻቸው ጋር እያደሩ ፈተናውን እንዲወስዱ እንደሚያስችላቸው የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሸቴ ተናግረዋል። የፈተና አሰጣጡን ስኬታማ ለማድረግ ባለድርሻ አካላት በቅንጅት በመስራት ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ሚኒስትር ድኤታዋ ጠቁመዋል። የኦንላይን ተፈታኞች ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ደጋግመው እንዲለማመዱ የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑንም ተገልጿል። ❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete ✅
3 80915Loading...
02
እድሜዎ ስንት ነው?
10Loading...
03
🚀 Tonight's the Night! 🚀 Don't miss the groundbreaking launch of ExitExamAI at 9 PM! We're kicking things off with our Computer Science department—fully equipped with AI-generated resources. Visit exitExamAI.et “Departments” section for a detailed schedule of other department release dates. Every night, two new departments will be released, Elevate your exam prep with state-of-the-art AI technology! 🚀 ከምሽቱ 3 ሰአት ላይ ይጠብቁን! 🚀 ሚያዝያ 23፣ 2015 ከምሽቱ 9 ሰዓት ላይ ExitExamAI.et በይፋ የሚጀመርበት ምሽት ይሆናል። አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን መጠቀም የተዘጋጀዉ ExitExamAI ለፈተናው ትዘጋጁ ዘንድ ChatGPT4.0፤ GoogleGemini AI ሞዴሎችን በመጠቀም የተዘጋጀ ሲሆን፡ የመጀመርያው ምሽት በኮምፒዩተር ዲፓርትመት የምጀመር ያሆናል። ለሌሎች ዲፓርትመንቶች የመጀመርያ ቀናት ዝርዝር www.ExitExamAI.ETን ይጎብኙ። በየቀኑ ሁለት አዳዲስ ዲፓርትመንቶችን የምናካትት መሆኑን እንገልጻለን። የመውጫ ፈተና መሰናዶዎን በዘመናዊ AI ቴክኖሎጂ ያሳድጉ! Visit: ExitExamAI.et Telegram: @ExitExamAI
1 7232Loading...
04
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+JuCUtg3PkM80OWY8 https://t.me/+JuCUtg3PkM80OWY8 https://t.me/+JuCUtg3PkM80OWY8
1520Loading...
05
📌ዶርትሞንድ ከPSG የሚያደርጉትን የቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ☄️ በቀጥታ በስልኮ በትንሽ ኮኔክሽን ለመከታተል ከስር ያለውን ይጫኑ👇👇👇🔽 https://t.me/addlist/Y2pRcka4QHBlNTY8 https://t.me/addlist/Y2pRcka4QHBlNTY8
1880Loading...
06
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
2210Loading...
07
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+JuCUtg3PkM80OWY8 https://t.me/+JuCUtg3PkM80OWY8 https://t.me/+JuCUtg3PkM80OWY8
1951Loading...
08
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇👇
1820Loading...
09
ሁሉንም የጀስቲን ቢበር ሙዚቃዎች በአጠቃላይ ማግኘት ምትፈልጉ በኢትዮጵያ ትልቁን የBeliebers ቻናል ይቀላቀሉ 👇 በየሳምንቱ የጥያቄና መልስ ሽልማትም አለ🙏
981Loading...
10
ቤቲንግ እየተበሉ ተቸግረዋል መፍትሄው እኛ ጋር ነው በቀን ከ50-150 odd የሚለቀቅበትን ገራሚ ቻናል ከስር ባለው ሊንክ ይቀላቀሉ👇👇
10Loading...
11
❤ ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ ይወቁ😍😍😍 የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል 👏 100% ትክክል የሆነ
1710Loading...
12
#Update የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በኦንላይን የምትፈተኑ ተማሪዎች ፈተናው የሚሰጠው በየ ትምህርት ቤታቹህ ሲሆን ለፈተናውም ኮምፒውተሮች፣ላፕቶፖች፣ታብሌቶች እና ሌሎች ግብአቶች እየተዘጋጁ ነው። የአዲስ አበባ ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ በኦንላይን እንደሚሰጥ ይጠበቃል። Share 👇👇 ❤️ @temhert_bebete ✅
3 819114Loading...
13
Entrance Exam Schedule ❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete ✅
3 33723Loading...
14
ሰበር ዜና 🔥🔥 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።  መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው። Share ❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete ✅
2 2043Loading...
15
ዲላ ዩኒቨርሲቲ በጌዴኦ ዞን ለሚገኙና ዘንድሮ የመልቀቂያ ፈተና ለሚወስዱ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት መስጠት ጀመረ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በበጎ ፍቃደኛ መምህራን በመታገዝ በተለያዩ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለሚገኙ ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት ለመስጠት የማስጀመሪያ መርሐግብር አከናውኗል፡፡ በጉዲኦ ዞን ከሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መካከል አምስት ትምህርት ቤቶች ላለፉት ሦስት ዓመታት አንድም ተማሪ ወደ ዩኒቨርሲቲ አለማሳለፋቸውን የዲላ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት እና ስነ-ባህሪ ተቋም ያደረገው ጥናት ያሳያል፡፡ በመሆኑም የማጠናከሪያ ትምህርቱ በጌዴኦ ዞን የሚታየውን ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር ማነስን ለማሻሻል ትልቅ ፋይዳ ይኖረዋል ተብሏል፡፡ የማጠናከሪያ ትምህርቱ ለአንድ ወር ከአንድ ሳምንት የሚቆይ ሲሆን፤ በተመረጡት ትምህርት ቤቶች አርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል። ❤️ @temhert_bebete ✅
7490Loading...
16
🔥ExitExamAI.et 🔥 ሰኔ 14/2016 ለሚጀመረው የመውጫ ፈተና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን መጠቀም ለተሻለ ውጤት! ካለው የፍላጎት መጠን የተነሳ ለ April 23, ተይዞ የነበረው ይፋዊ የማስጀመርያ ቀንና ፈተናው የሚጀመርበትን ግዜ ከግምት ውስጥ በማስገባት ወደ May 01, 2024 (ሚያዝያ 23፣ 2016) የተዛወረ መሆኑን እንገልጻለን። ቀድመው በመመዝገብ ቦታዎን ይያዙ! ለፈተናው ትዘጋጁ ዘንድ ChatGPTን4.0 በመሳሰሉ AI ሞዴሎችን በመጠቀም የተዘጋጀዉ ExitExamAI.et ለቅድመ ምዝገባ ክፍት መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው! የተለያዩ ኢንተርናሽናል ሞዴሎች በ AI የተደገፉ የጥናት ማቴሪያሎች፣ አጠቃላይ የጥያቄ ባንኮችንና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰናዶዎን ወደ ለከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ ይረዳል። ከታች ያለው ድህረ ገጽ በመጠቀም “join” የሚለውን በመጫን ቀድመው ይመዝገቡ! ድህረ ገጽ፡ https://exitexamai.et 🚀 ExitExamAI.et will be officially launched on May 01, 2024!🚀 We're thrilled to announce that ExitExamAI.et has officially launched and is open for waitlist registrations! Considering the official exam date, we moved the released date from April 23, 2024 to May 01, 2024. The AI models offers AI-driven study materials, question banks, international exams, previous models and question along with engaging daily challenges. Visit: https://exitexamai.et/ Tg: @ExitExamAI
3 4211Loading...
17
" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል። በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ ሲሉም አሳውቀዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል። የሀገር አቀፍ ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎትም ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው ብሏል። ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጿል። የአሰልጣኞች ስልጠና በመሥጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሠጣቸው ተገልጿል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ተብሏል። #MoE ❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete ✅
6 05319Loading...
18
#ይጠንቀቁ "ሰርተፊኬት የሚያሰጡ ነጻ የኦንላይን ስልጠና " የሚሉ ማስታወቂያዎች በማኅበራዊ ትስስር ገጾች እየተዘዋወሩ መሆኑን ተመልክተናል፡፡ ማስታወቂያዎቹ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎችን እንዲሁም የትምህርት ሚኒስቴርን ስም ይጠቅሳሉ፡፡ ይሁን እንጂ እነዚህ ማስታወቂያዎች ሐሰተኛ መሆናቸውን ዩኒቨርሲዎቹ አረጋግጠዋል፡፡ "የተቋሜን ስም በመጠቀም የሚፈፀም የማጭበርበር ተግባር ሰለሆነ የሚመለከተው ሁሉ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ አሳስባለው" ብሏል መቐለ ዩኒቨርሲቲ፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመሳሳይ የማስጠንቀቂያ መልዕክት ከጥቂት ሳምንታት በፊት አውጥቶ እንደደነበር አይዘነጋም፡፡ "በተለያዩ ድረ-ገጾች እና ማኅበራዊ ሚዲያዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ስም እና አርማ በመጠቀም ከሚተላለፉ ሐሰተኛ መረጃዎች እንዲጠነቀቁ" ብሏል ዩኒቨርሲቲው፡፡ ❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete ✅
1 4790Loading...
19
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይሰጣል? የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና መቼ እንደሚሰጥ በርካቶች ጥያቄ አድርሰውናል። የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል።( የዩንቨርሲቲ መውጫ ፈተና ሰኔ መጀመሪያ ከተሰጠ በኋላ የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ይሰጣል) በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ እንዳደረጉ መገለፁም ይታወሳል፡፡ ለሦስተኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡ ❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete ✅
3 92413Loading...
20
🔥ExitExamAI.et 🔥 ሰኔ 14/2016 ለሚጀመረው የመውጫ ፈተና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን መጠቀም ለተሻለ ውጤት! ካለው የፍላጎት መጠን የተነሳ ለ April 23, ተይዞ የነበረው ይፋዊ የማስጀመርያ ቀንና ፈተናው የሚጀመርበትን ግዜ ከግምት ውስጥ በማስገባት ወደ May 01, 2024 (ሚያዝያ 23፣ 2016) የተዛወረ መሆኑን እንገልጻለን። ቀድመው በመመዝገብ ቦታዎን ይያዙ! ለፈተናው ትዘጋጁ ዘንድ ChatGPTን4.0 በመሳሰሉ AI ሞዴሎችን በመጠቀም የተዘጋጀዉ ExitExamAI.et ለቅድመ ምዝገባ ክፍት መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው! የተለያዩ ኢንተርናሽናል ሞዴሎች በ AI የተደገፉ የጥናት ማቴሪያሎች፣ አጠቃላይ የጥያቄ ባንኮችንና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰናዶዎን ወደ ለከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ ይረዳል። ከታች ያለው ድህረ ገጽ በመጠቀም “join” የሚለውን በመጫን ቀድመው ይመዝገቡ! ድህረ ገጽ፡ https://exitexamai.et 🚀 ExitExamAI.et will be officially launched on May 01, 2024!🚀 We're thrilled to announce that ExitExamAI.et has officially launched and is open for waitlist registrations! Considering the official exam date, we moved the released date from April 23, 2024 to May 01, 2024. The AI models offers AI-driven study materials, question banks, international exams, previous models and question along with engaging daily challenges. Visit: https://exitexamai.et/ Tg: @ExitExamAI
3 5674Loading...
21
🤔 Math Best short note|አጤሬራ 😉 About :- 🔻Measurement 🔺Coordinates Geometry ©Hahuethiopia ❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete ✅
1 7844Loading...
22
⚠️You have been tagged by the channel administrator.  ✅You turned out to be the most active reader of the channel and you are given access to the channel about forecasting the cryptocurrency market. Our team congratulates you, the invitation is valid for 24 hours. Join Accept invitation. 86/100
9600Loading...
23
🔥ExitExamAI.et 🔥 ሰኔ 14/2016 ለሚጀመረው የመውጫ ፈተና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን መጠቀም ለተሻለ ውጤት! ካለው የፍላጎት መጠን የተነሳ ለ April 23, ተይዞ የነበረው ይፋዊ የማስጀመርያ ቀንና ፈተናው የሚጀመርበትን ግዜ ከግምት ውስጥ በማስገባት ወደ May 01, 2024 (ሚያዝያ 23፣ 2016) የተዛወረ መሆኑን እንገልጻለን። ቀድመው በመመዝገብ ቦታዎን ይያዙ! ለፈተናው ትዘጋጁ ዘንድ ChatGPTን4.0 በመሳሰሉ AI ሞዴሎችን በመጠቀም የተዘጋጀዉ ExitExamAI.et ለቅድመ ምዝገባ ክፍት መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው! የተለያዩ ኢንተርናሽናል ሞዴሎች በ AI የተደገፉ የጥናት ማቴሪያሎች፣ አጠቃላይ የጥያቄ ባንኮችንና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰናዶዎን ወደ ለከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ ይረዳል። ከታች ያለው ድህረ ገጽ በመጠቀም “join” የሚለውን በመጫን ቀድመው ይመዝገቡ! ድህረ ገጽ፡ https://exitexamai.et 🚀 ExitExamAI.et will be officially launched on May 01, 2024!🚀 We're thrilled to announce that ExitExamAI.et has officially launched and is open for waitlist registrations! Considering the official exam date, we moved the released date from April 23, 2024 to May 01, 2024. The AI models offers AI-driven study materials, question banks, international exams, previous models and question along with engaging daily challenges. Visit: https://exitexamai.et/ Tg: @ExitExamAI
1 5822Loading...
24
✔️ Things to always remember: 🚨 1. The past can't be changed. 2. Opinions don't define your reality. 3. Everyone's journey is different. 4. Judgements are not about you. 5. Overthinking will lead to sadness. 6. Happiness is found within. 7. Your thoughts affect your mood 8. Smiles and contagious. 9. Kindness is free. 10. It's okay to let go and move on. ➡️ @daily_inspiree ✈️
4 50727Loading...
25
🔥ExitExamAI.et 🔥 ሰኔ 14/2016 ለሚጀመረው የመውጫ ፈተና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን መጠቀም ለተሻለ ውጤት! ካለው የፍላጎት መጠን የተነሳ ለ April 23, ተይዞ የነበረው ይፋዊ የማስጀመርያ ቀንና ፈተናው የሚጀመርበትን ግዜ ከግምት ውስጥ በማስገባት ወደ May 01, 2024 (ሚያዝያ 23፣ 2016) የተዛወረ መሆኑን እንገልጻለን። ቀድመው በመመዝገብ ቦታዎን ይያዙ! ለፈተናው ትዘጋጁ ዘንድ ChatGPTን4.0 በመሳሰሉ AI ሞዴሎችን በመጠቀም የተዘጋጀዉ ExitExamAI.et ለቅድመ ምዝገባ ክፍት መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው! የተለያዩ ኢንተርናሽናል ሞዴሎች በ AI የተደገፉ የጥናት ማቴሪያሎች፣ አጠቃላይ የጥያቄ ባንኮችንና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰናዶዎን ወደ ለከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ ይረዳል። ከታች ያለው ድህረ ገጽ በመጠቀም “join” የሚለውን በመጫን ቀድመው ይመዝገቡ! ድህረ ገጽ፡ https://exitexamai.et 🚀 ExitExamAI.et will be officially launched on May 01, 2024!🚀 We're thrilled to announce that ExitExamAI.et has officially launched and is open for waitlist registrations! Considering the official exam date, we moved the released date from April 23, 2024 to May 01, 2024. The AI models offers AI-driven study materials, question banks, international exams, previous models and question along with engaging daily challenges. Visit: https://exitexamai.et/ Tg: @ExitExamAI
1 6420Loading...
26
😁ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ #ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን  ለማግኘት ይቀላቀሉን 😘😘 💛💛💛💛💛💛💛💛💛👇
1850Loading...
27
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+JuCUtg3PkM80OWY8 https://t.me/+JuCUtg3PkM80OWY8 https://t.me/+JuCUtg3PkM80OWY8
3081Loading...
28
የትኛውን የጀስቲን ቢበር ዘፈን ይፈልጋሉ ከስር ካሉት መርጣቹ ተደሰቱባቸው😍
1910Loading...
29
ቤቲንግ እየተበሉ ተቸግረዋል መፍትሄው እኛ ጋር ነው በቀን ከ50-150 odd የሚለቀቅበትን ገራሚ ቻናል ከስር ባለው ሊንክ ይቀላቀሉ👇👇
1240Loading...
30
ለወንዶች ብቻ ሴቶች እንዳትነኩት °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ለሴቶች ብቻ ወንዶች እንዳትነኩት °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ለወንዶች ብቻ ሴቶች እንዳትነኩት °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ለሴቶች ብቻ ወንዶች እንዳትነኩት °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
1760Loading...
31
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
10Loading...
32
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+JuCUtg3PkM80OWY8 https://t.me/+JuCUtg3PkM80OWY8 https://t.me/+JuCUtg3PkM80OWY8
2240Loading...
#MoE የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ 25 የክልል ከተሞች ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው። በወረቀት ከሚሰጠው ፈተና በተጨማሪ የሚሰጠው የኦንላይን ፈተና ተማሪዎች ከቦታ ቦታ ሳይጓጓዙ በየአካባቢያቸው ቤተሰቦቻቸው ጋር እያደሩ ፈተናውን እንዲወስዱ እንደሚያስችላቸው የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሸቴ ተናግረዋል። የፈተና አሰጣጡን ስኬታማ ለማድረግ ባለድርሻ አካላት በቅንጅት በመስራት ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ሚኒስትር ድኤታዋ ጠቁመዋል። የኦንላይን ተፈታኞች ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ደጋግመው እንዲለማመዱ የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑንም ተገልጿል። ❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እድሜዎ ስንት ነው?
Show all...
ከ15 አመት በታች
ከ15 እስከ 18
ከ18 እስከ 21
ከ21 አመት በላይ
Photo unavailableShow in Telegram
🚀 Tonight's the Night! 🚀 Don't miss the groundbreaking launch of ExitExamAI at 9 PM! We're kicking things off with our Computer Science department—fully equipped with AI-generated resources. Visit exitExamAI.et “Departments” section for a detailed schedule of other department release dates. Every night, two new departments will be released, Elevate your exam prep with state-of-the-art AI technology! 🚀 ከምሽቱ 3 ሰአት ላይ ይጠብቁን! 🚀 ሚያዝያ 23፣ 2015 ከምሽቱ 9 ሰዓት ላይ ExitExamAI.et በይፋ የሚጀመርበት ምሽት ይሆናል። አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን መጠቀም የተዘጋጀዉ ExitExamAI ለፈተናው ትዘጋጁ ዘንድ ChatGPT4.0፤ GoogleGemini AI ሞዴሎችን በመጠቀም የተዘጋጀ ሲሆን፡ የመጀመርያው ምሽት በኮምፒዩተር ዲፓርትመት የምጀመር ያሆናል። ለሌሎች ዲፓርትመንቶች የመጀመርያ ቀናት ዝርዝር www.ExitExamAI.ETን ይጎብኙ። በየቀኑ ሁለት አዳዲስ ዲፓርትመንቶችን የምናካትት መሆኑን እንገልጻለን። የመውጫ ፈተና መሰናዶዎን በዘመናዊ AI ቴክኖሎጂ ያሳድጉ! Visit: ExitExamAI.et Telegram: @ExitExamAI
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+JuCUtg3PkM80OWY8 https://t.me/+JuCUtg3PkM80OWY8 https://t.me/+JuCUtg3PkM80OWY8
Show all...
‼️FREE TICKET‼️
✅ነፃ ትኬት✅
Photo unavailableShow in Telegram
📌ዶርትሞንድ ከPSG የሚያደርጉትን የቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ☄️ በቀጥታ በስልኮ በትንሽ ኮኔክሽን ለመከታተል ከስር ያለውን ይጫኑ👇👇👇🔽 https://t.me/addlist/Y2pRcka4QHBlNTY8 https://t.me/addlist/Y2pRcka4QHBlNTY8
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Show all...
😱 3
1983
1989
1991
➡️መልስ ለመስጠት⬅️
Photo unavailableShow in Telegram
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+JuCUtg3PkM80OWY8 https://t.me/+JuCUtg3PkM80OWY8 https://t.me/+JuCUtg3PkM80OWY8
Show all...
‼️FREE TICKET‼️
✅ነፃ ትኬት✅
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
💢የጫካ ፊልም💢
💢የፍቅር ፊልም💢
💢Action ፊልም💢
💢የቱርክ ፊልም💢
💢የህንድ ፊልም💢
💢የአማረኛ ፊልም💢
💢DSTV ፊልም💢
❕JOIN❕
Photo unavailableShow in Telegram
ሁሉንም የጀስቲን ቢበር ሙዚቃዎች በአጠቃላይ ማግኘት ምትፈልጉ በኢትዮጵያ ትልቁን የBeliebers ቻናል ይቀላቀሉ 👇 በየሳምንቱ የጥያቄና መልስ ሽልማትም አለ🙏
Show all...
Justin Bieber Ethiopia

Free
Join