cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

☞£$¥☜

Best Friends Care For Each Other Close Friends Understand Each Other BUT True Friends Stay Forever ♥♥♥£s¥♥♥♥

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
157
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ ወንድሞቼ እና እህቶቼ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሳኤ በሰላምና ጤና አደረሳችሁ "ክርስቶስ ተንስኣ እም ሙታን በዓብይ ሃይል ወስልጣን አግኣዞ ለአዳም አሰሮ ለሰይጣን ሰላም እንዚዕሰ ኮነ ፍሰሃ ወሰላም" ጾምና ጸሎታችሁን ፈጣሪ ይቀበላችኹ ይህም ለዓለም ኹሉ ይኹን !! ፈጣሪ ጤና እና ሠላም ምህረቱን ለዓለም ያውርድልን! ✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝
Show all...
ew ppl🤦‍♂
Show all...
ሁላችንም ውስጥ ትላንት አለ ፡፡ ትናንታችን ውስጥ ደግሞ ስህተቶች አሉ፡፡ ምናልባት የኛ ምናልባትም ደግሞ በህይወታችን ዉስጥ የገባ የሌላ ሰው ስህተት አለ፡፡ ከትላንት ስህተታችን ለመታረም መቁረጥ አለብን፡፡ እኛ ህይወት ውስጥ ስህተት የሚፈጠረው በአንድም ይሁን በሌላ መልኩ በእኛ ምክንያት ነው፡፡ ባለማወቅ ሰዎችን ብዙ አምነናል ፡ ተስፋ አድርገናል ፡ ከነጋችን ጋር አቆራኝተናቸዋል እና ፈልገንም ሆነ ሳንፈልግ የውስጣችንን ትልልቅ ቦታዎች እንዲቆጣጠሩት እንፈቅድላቸዋለን፡፡ በእርግጥ ሰዎችን ከልክ በላይ የሆነ ቦታ እንድንሰጣቸው የሚያደርጉን ነገሮች አሉ፡፡ ግና ትክክል ነው ብለው አውቀውም ሆነ ሳያውቁ የነሱን የህይወት ፈተና ማለፊያ ያደርጉናል፡፡ ይሁና.......! ሁሉም በየራሱ መንገድ ትክክል ነው፡፡ በቃ አሁን ዛሬ ላይ ነን ምናልባት ነገ ብለን ተስፋ ያደረግነውን ነገር ዛሬ ላይ ፀፀት ሆኖ ይሆናል ግን አልፎዋል አራት ነጥብ ፡፡ ያ ሁሉ ተስፋ , ፍቅር , እምነት....በቃ ሁሉም ትላንት ነው፡፡ ዛሬ ሌላ ቀን ነው አዲስ ከስህተት ተምረን የምንለወጥበት ባለፉ ስህተቶች ድጋሚ የማናልፍበት ሌላ ከኖርነው እድሜ ላይ የተጨመረችልን ልዩ ቀን ያለፈው ይሁና.......! ይሄን ሁሉ አልፈን እንድንቆም ለረዳን አምላካችን ምስጋና አቅርበን ነጋችንን የምንስልባት ባለ ፀሀይ ቀን፡፡ እርግጠኛ ነኝ ነገ ከትላንት ይሻላል፡፡ የሄደው ነገር ሁሉ ለመልካም ነው፡፡ ዛሬዬን ያዘጋጀልኝ ጌታዬ ነገዬን የተሻለ እንደሚያደርግልኝ አምናለው፡፡ ምናልባት አልሄድንም ይሆናል ፡ አልመጣንም ይሆናል ፡ ግን ፈቀቅ ብለናል ፡፡
Show all...
ለክርስትና እምነት ተከታዮች ✝✝✝እንኳን አደረሳችሁ✝✝✝ ሆሳዕና በአርያም
Show all...
Calum Scott_ Leona Lewis - You Are The Reason (D ByfFurjQDb0.m4a3.10 MB
📜📜📜📜📜📜📜📜📜 ከዕለታት ግማሽ ቀን አሌክስ አብረሃም እትዬ ያንዣቡ እንዲህ ይላሉ:- "የሰው ልጅ፣ ሞቱ ታፈር መግባቱ አይደለም... እሱንማ ደሃም፣ ባሪያም፣ ቀጣፊውም... ሴት አውሉም ይሞተዋል... የጨዋ ልጅ ሞቱ ክብሩን እንካችሁ ብሎ ሲሰጥ ነው! ይሁን ግዴለም... እንኳን የኔ፣ የአገሪቱም ክብር በማንም ብጣሻም ተንኮታኩቶ ወድቋል ... ንጉሷን የበላች አገርያንዣቡን ልትምር ነበር ድሮስ?! ... አይ አገር እቴ! ... በየሄደችበት እንደኔ ቢጤ ኩርሲ ላይ አስቀምጠው፣ ስንዴና ዘይት የሚወረውሩላት አዝነው መሰለህ? ... ሰጭ ቁራሽ እህል እየሰጠ፣ ሙሉ ክብር ይወስዳል! በደጉ ንጉሥ ዘመንማ በየሄዱበት ዙፋኑ ተዞፍኖኗ ምንጣፉ ተነጥፎ ... ያ ሁሉ ሽር ጉድ ለአንድ ተፈሪ እንዳይመስልህ፤ ተፈሪማ ምኑ? እንዲሁ እንደኔ ሥጋና ደም ነው ... ላገር ነበር ክብሩ ... ንጉሥ ራስ ነው ... ሁሉም በደረጃው ... በመዓረጉ ሲሆን ያምራል ... ንፍሮ ነው ተቀላቅሎ የሚቀቀል ... የነፈረ ዘመን!" ገፅ 49 "ፍቅር ማለት በዚህ በምትመለከተው ጨለማ ውስጥ ከሚብለጨለጩት ቁጥር ስፍር የሌላቸው አምፑሎች መሀል፣ ነፍስ አንዷን መርጣ በብርሃኗ ስትደምቅ ነው። ብርሃን ሁሉ የነፍስን ጨለማ አይገፍም ... ቢበዛ የራስህን ብርሃን ትፈልግ ዘንድ ያግዝህ ይሆናል። ራሳችንን፣ አካባቢያችንን፣ ዓለምን፣ መላውን የሰው ልጅ ሁሉ እንድናይ የሚረዳን ብርሃን ተመርጦ በልባችን ጓዳ ይበራል ... ሰው የቱንም ያህል በደማቅ ብርሃን ቢከበብ እውነተኛውን የራሱን ብርሃን እስካላገኘ ድረስ ነፍሱ ጨለማ ውስጥ ናት" ገፅ 92
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.