cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Adane book store/አዳነ መፃሕፍት መደብር

🚥 የተከበራችሁ ደንበኞቻን እናንትን ለማገልገል እነሆ በባህርዳር የመጀመሪያውን የኦንለይን መፅሀፍ መደብር ከፍተናል ። ማንኛወንም ዓይነት መፅሀፍ የቻናላችን ተከታይ በመሆን ማግኘት ይችላሉ ። 💒አድራሻ:-ባህር ዳር ቀበሌ 04 "Ours" ካፌ ጎን እና ዘንባባ ፔንሲዮን ጎን ያገኙናል ። Contact us :-🔗 0918719246 or 0948786851 @Mihertubooks

Show more
Advertising posts
806
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-1830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ ወዶ ብቻ ሳይሆን ተገዶም ተውኔት ይጽፋታል! /ይጽፋታል የሚል መፈክር ቢስተጋባ ደስ ይለኛል/ ለእዚህ ምክንያት አለኝ። አንድ ወቅት አንድ መስሪያ ቤት እንሰራ በነበረበት ወቅት አጫጭር ተውኔቶችን ይጽፍ ነበር። እውነት እላችኋለሁ ኮሜዲ ይችላል አይገልጸውም። እናም ዛሬ በቅርብ ቀን የሚወጣውን መጽሐፉን አስመልክቼ ደወልኩለት። ያው ስለምንቀላለድ "አንተ ልጅ ወደ ተውኔት ጽሑፍ መቼ ነው የምትመጣው?" ስል ጠየኩት። እሱም "አንተ ልጅ ተወኝ! ስንቴ ነው ተወኝ የምልህ!? ...ይልቅ ተውኔት ሊሆን የሚችል አስገራሚ ታሪክ ልንገርህና ጻፈው!" አለኝ። ለኮሜዲ የሚሆን፣ሰምቼ የማላውቀውን የአንድ ታዋቂ ደራሲ ታሪክ ነገረኝና ከልቤ አሳቀኝ። የምር ምርጥ ተውኔት ይወጣዋል። "በል ይህቺንማ ራስህ ትጽፋታለህ!" አልኩት። "እኔ ሳልሆን ራስህ ትጽፋታለህ!" ተከራከርን። እንደውም በመጨረሻ ምን አለኝ " ኒኮላይ ጎጎል 'The Government Inspector/ዋናው ተቆጣጣሪ/' የተሰኘውን ቴአትሩን እንዲጽፍ ሀሳቡን የሰጠው ፑሽኪን ነው! አንተ ኮሜዲ ይሳካልሃል ብሎ ነው የሰጠው!!" አይል መሰላችሁ። ሲጠቃለል እንደፑሽኪን ሰጥቼሀለሁ ማለቱ ነው። አሌክስ ሁሌ መስጠት እኮ ነው ጸጋው! ያው እንዲህ ያለ ክርክር ላይ ነን። ገና አልተደመደመም። ይጽፋታል!! ለማንኛውም አስራ ስድስተኛው "ቤባንያ" መጽሐፉ ይውጣና ውይይታችን ይቀጥላል። እንኳ ደስ ያለህ አሌክስ። ውድነህ ክፍሌ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram

"... እንዴት ነው ፍርሃድን መላበስ የሚቻለው? ይሄንን በታሪክ ማሳየት እችላለሁ? አእምሮዬ ላይ ያለው ገጸባሕሪ ይሄን ጽንሰ ሐሳብ መሸከም የሚችል አይመስለኝም! ለምን እዚህ ገጸባሕሪ ላይ ተቸነከርኩ? ራሴን ላታልለው ካልሆነ ምክንያቱን አውቀዋለሁ፤ እኔን ስለሚመስል ነው። ..." ገጽ 53 - ፍርሃድ ፍርሃድ ማለት የፍርሃት እና የድፍረት ቅልቅል ነው። ደራሲ: ካሳሁን በቀለ __ እና ግን "#ፍርሃድ"ን አነበባችሁት ወይ?!? ከካስሽ ጋር
Show all...
"የክፋት ውርስ" ኔጌር ፈጣሪ ፈቅዶ የእርሱ ስጦታ ለዓመታት በአዕምሮዬ ሲፈስ እና ደስ እያለ ሲያስጨንቀኝ ቆይቶ ገራሚ ሀሳብና ታሪክ ሆኖ ይሄው በመጽሐፍ ለአንባቢያን ቀርቧል። አንብባችሁ የሚጠቅማችሁን ውሰዱ፤ ለወዳጆቾ ያጋሩ ክረምቱን በንባብ ያሳምሩ! የመጽሐፉ አዘጋጅ መጽሐፉን በመደብራችን ያገኛሉ። telgram 👉👉 @adanebookstore Tiktok👇👇 https://vm.tiktok.com/ZM2X95eXL/
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
...ድለላ ቁሳዊ ሀብት ለማካበት የሚደረግ ትንቅንቅ ሳይሆን በመስኩ የተሰማሩ ሰዎች በአእምሮዐዊ ሀብት በመታገዝ ያለሙትን አላማ የሚያሣኩበት ድንቅ ሙያ መሆኑን የሚያበስር መጽሐፍ ሆኖ አግኝቸዋለሁ። ረዳ ዳርጌ (ተባባሪ ፕ/ር) መጽሐፉን በመደብራችን ያገኛሉ። telgram 👉👉 @adanebookstore Tiktok 👇👇https://vm.tiktok.com/ZM2X95eXL/
Show all...