cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ALIF Travel Consultant

Where do you want to go? America 🇺🇸 Canada 🇨🇦 Australia 🇦🇺 Poland 🇵🇱 Finland 🇫🇮 Croatia 🇭🇷 Ukraine 🇺🇦 Turkey 🇹🇷 Dubai Contact us 📩 @sufiyan_7even6ix ☎️ +251911618031 +251933671112 Comment,cross👆👆

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
1 756
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

let's go ቀጣዩ የጉዞ መዳረሻችን 🌴 ወንጪ ሃይቅ 🌴 our Next Destination is 🏝Wenchi crater Lake 🏝 ሰኔ 11-12 /2014 ዓ.ም (ቅዳሜ እና እሁድ) ከአዲስ አበባ በምዕራብ አቅጣጫ 150 ኪ.ሜ ርቀት ላይ። የሁለት ቀን የጉዞ መርሐ-ግብር ( የአንድ ቀን የሀይቅ ዳር የድንኳን ውስጥ አዳር) የጉዞ ዓይነት :- ከጀማሪ ተጓዦች እስከ ከፍተኛ የእግር ጉዞ ልምድ ላላቸው የሚሆን ፤ በተጨማሪም ለተፈጥሮ አድናቂዎች እና የእግር ጉዞ ወዳጆች ሁሉ የሚሆን። ሁነቶች - ከ 10 - 15 ኪሎ ሜትር የሚፈጅ የእግር ጉዞ - ድንቅ የኔትዎርኪንግ ጊዜ - የፍልውሃ እና ዋና መዝናኛዎችን ያካተተ - የጀልባ ላይ ጉዞ - የጠዋት ኢማጂኔሽን - ከተጨማሪ የእሳት ዳር እና አዳዲስ ጓደኞችን ከምናፈራባቸው ጨዋታዎች ጋር:: አጠቃላይ የጉዞ መዋጮ :- 👉2900 ብር ( ከ ግንቦት 21-ሰኔ1) ክፍያ ለሚፈፅሙ 👉 3200 ብር ( ሰኔ 08 -10 ) ክፍያ ለሚፈፅሙ ክፍያው የሚያካትተው :- ➡️ ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ፣ ቁርስ (x2) ፣ ምሳ(x2) ፣ እራት (የፍየል ጥብስ) ፣ በጉዞ ወቅት የሚበሉ ቀለል ያሉ ምግቦች ፣ የታሸጉ ውሃዎች ፣ወደ ወንጪ ሀይቅ መግቢያ እና የአስጎብኚ ክፍያዎች ፣የጀልባ ጉዞ፣ የማደሪያ ቦታ፣ ፎቶግራፍ፣ የምሽት ጥበቃ እና የድንኳን አቅርቦትን ጨምሮ። ማሳሰቢያ፦ በግል ፍላጎት የሚገዙ የለስላሳ እና አልኮል መጠጦች በተጨማሪ፣ የፈረስ ግልቢያ ክፍያዎችን በራሳችሁ የሚሸፈን ይሆናል። ማስታወሻ!! ➡️ አዳራችን በድንኳን ውስጥ እንደመሆኑ መጠን እያንዳንዱ ተጓዥ የግሉን sleeping bag ይዞ መምጣት የሚጠበቅበት ይሆናል። በዚህ ጉዞ ተሳታፊ ለመሆን እርግጠኛ ብቻ ሲሆኑ 👇👇👇 ለምዝገባ በ +251943 296503 እና +251921784360 ይደውሉ
Show all...
በዩክሬን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ከመንቀሳቀሳቸው በፊት ጀርመን ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር እንዲመካከሩ ኤምባሲው አሳሰበ! በጀርመን በርሊን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በዩክሬን በትምህርት ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልድ ኢትዮጵያውያን ከመንቀሳቀሳቸው በፊት ለኤምባሲው እንዲያሳውቁ አሳሰበ፡፡ ኤምባሲው በሀገሪቱ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ እና ችግር እንደሚረዳና ኢትዮጵያውያን ከመንቀሣቀሣቸው በፊት ለደኅንነታቸው ሲባል በማንኛውም ጊዜ በ+491767269094 የሞባይል ስልክ ቁጥር እና በ [email protected] ኢሜይል አድራሻ በመጠቀም ኤምባሲውን እንዲያገኙ እና እንዲመካከሩ አሳስቧል፡፡
Show all...
" የዱባይ በረራ ቅዳሜ ይጀምራል " - የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጪው ጥር 21 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ተቋርጦ የነበረውን በረራ ወደ ዱባይ እንደሚጀምር ዛሬ አሳውቋል። ተጓዦች የጉዞ ምዝገባ ለመያዝ ይህንን 👉 https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app ማስፈንጠሪያ መጠቀም እንደሚችሉ አየር መንገዱ ጨምሮ ገልጿል።
Show all...
የቃለ-መጠይቅ ችሎታችሁን ለማሳደግ የሚረዱ 5 ጠቃሚ ምክሮች❗️ 1. በተቻለ መጠን አለባበስን ጽዱ እና ማራኪ ማድረግ! ከአለባበስ ማማር ጎን ለጎን ፊታችሁ ላይ የሚነበበው መልዕክት፤ ቀጣሪዎችን የሚጋብዝ መሆን ይኖርበታል። ከፍትፍቱ፤ ፊቱ አይደል ተረቱስ? 2. በደንብ ለማዳመጥ ጆሮአችሁን ስል ማድረግ! ለቃለ-መጠይቅ አድራጊዎቻችሁ አንጀት አርስ መልስ ለመመለስ፤ ጥያቄያቸውን በጥሞና ማዳመጥ ይገባል። 3. ነጥባችሁን ልትስቱ ስለምትችሉ ብዙ አታውሩ! ለተጠየቀው ጥያቄ ተመጣጣኝ የሆነ መልስ ብቻ ስጡ፡፡ የባጥ የቆጡን መቀባጠር፤ ቀጣሪዎች ዘንድ ግምት ያስወስድባችኋል። 4. የቋንቋ አጠቃቀማችንን ላይ ጥንቃቄ ማድረግ! ሙያው የሚጠይቀውን ተገቢ ቃላት መጠቀም። ዘርን፣ ሀይማኖትን እና ባህልን የሚንቋሽሹ ቃላትን ከመጠቀም መቆጠብ ግድ ይላል። 5. ሥራውን በጽኑ መፈለጋችሁ፤ ባይታወቅ ይመረጣል! ቀጣሪዎቻችሁን ለመማጸን የምትሞክሩ ከሆነ ተሸናፊ ትሆናላችሁ። ምንጭ: ናትናኤል ሚሞሪ ምስል ©: Ladders
Show all...
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደመራ እና ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ እያለ በአሉ የሰለም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላቹ ይመኝላቹኃል። መልካም በአል 🔗 t.me/AlifTravelConsultant 🔗 Facebook.com/AlifTravelConsultant 🔗 Instagram.com/AlifTravelConsultant #studyabroad #Aliftravelconsultant
Show all...
Approved COVID-19 Testing Laboratory Centers (RT-PCR) in Ethiopia. List of COVID-19 Testing Laboratory Centers (RT-PCR) Approved by Ethiopian Public Health Institute: 1 Ethiopian Public Health Institute 2 Armed Forces Comprehensive Specified Hospital 3 Addis Ababa Silk Road Hospital 4 International Clinical Laboratories 5 IOM-Laboratory 6 American Medical Center 7 Wudassie Diagnostic Center 8 Bethzata Laboratory 9 Hallelujah General Hospital 10 Arsho Medical Laboratory 11 Amin General Hospital 12 Washington Medical Center 13 MCM General Hospital 14 ICMC General Hospital 15 Legehare General Hospital 16 Ethio Scandic Health Care service 17 Zak Internal medicine specialty 18 AL-Borg Medical Service PLC 19 Labco Advanced ClinicalLaboratory 20 MRC-ET Advanced Laboratory 21 BGI Health Ethiopia PLC 22 Boston Diagnostic Laboratory 23 Sante Advanced Medical Laboratory 24 Precision Advanced Clinical Laboratory 25 AU PANVAC Oromia Bishoftu
Show all...
The Reason To Study In Turkey 🇹🇷 🇹🇷 🇹🇷 •Bachelor & Masters Program •Very Cheap Fee •Partial Scholarship •Quality Education •Comfortable for living On telegram: @Sufiyan_7even6ix ☎️ +251911618031 / +251933671112 🔗 t.me/AlifTravelConsultant 🔗 Facebook.com/AlifTravelConsultant 🔗 Instagram.com/AlifTravelConsultant #studyabroad #Aliftravelconsultant
Show all...
🌻 መልካም አዲስ አመት 🌻 🌼 ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለአዲሱ 2014 አመተ ምህረት በሰላም አደረሰን 🌼🌼 🌻 አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር እንዲሁም ያሰብነው ሁሉ የሚሳካበት ይሁንልን😍🙏 🌼 መስከረም 1, 2014 ዓ.ም
Show all...
#ከፍተኛ_ጥንቃቄ ማሳሰቢያ EMIRATS AIR🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪 ውድ ደንበኞቻችን በ EMIRATS AIR LINES ወደ ዱባይ የምትጓዙ መንገደኞች በሙሉ ከ 04 Sep ጀምሮ ኤርፖርት ቼኪን መግባት ያለባቹ ጠዋት 4.30 AM መሆኑን አውቃቹ በጊዜ እንድትዘጋጁ እናሳውቃለን እናመሰግናለን:: 🔗 t.me/AlifTravelConsultant 🔗 Facebook.com/AlifTravelConsultant 🔗 Instagram.com/AlifTravelConsultant
Show all...