en
Feedback
Kedir Al Hadra Official Menzuma&Neshida🥁👏

Kedir Al Hadra Official Menzuma&Neshida🥁👏

Open in Telegram

Kedir Al Hadra@Islamic items

Show more
2 766
Subscribers
-124 hours
-17 days
-4130 days
Posts Archive
የመውሊድ ቲሸርት #ሁለተኛው ዙር ዲዛይን! «የመውሊድን ደረጃ የሚያቀው.. የተወላጁን ቀድር (ደረጃ) የሚያውቅ ብቻ ነው»! ሷሉ ዐለን-ነቢይ💚 እንኳን ለነብያችን መውሊድ በአል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን! እያልን መውሊዱን በጀመአ ለመዋብ ካሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ ባሉበት እናደርሳለን ይደውሉልን ! ደሴ.ባህር ዳር.አዲስ አበባ.ጅማ:- 0968531681 0940055321

ሰላማለይኩም.mp31.62 MB

Enkon aderesachu ya Jemea
+1
Enkon aderesachu ya Jemea

ኸሚስ ሙባረክ 🌟🌟🌟 #በኔ_አንደበት ተ ለ ቀ ቀ 👇👇👇 🔗 https://youtu.be/1TTiAWy1EQk 🔗 https://youtu.be/1TTiAWy1EQk የዘመናችን ታላላቅ ወጣት ማዲሆችን መንዙማዎች #አንድ_ላይ_አድርጎ_ኢሳም አል_ሙነወር ጥኡም በሆነ መልኩ አዘጋጅቶልናል ። 1. ጀማሉል ዓለም 2. አልፉ ሶላት 3. ዙል ጀላል 4. ምነዉ ባየንሁ 5. ዓላ ጀማሊል ዐለሚን 6. አሚን 7. ሰላም ዓላ 8. ዳር የሌለዉ ድንበር ☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆ Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የYoutube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ https://www.youtube.com/c/ALFaruqTube የፌስቡክ ገፅ https://www.facebook.com/FALfaruuq ቴሌግራም https://t.me/alfaruqtube ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@alfaruq40 ኢንስታግራም || https://www.instagram.com/alfaruq99tube/ Al- Faruq TUBE አል- ፋሩቅ ቲዩብ

#ውድ_የአላህ_ቀናት በአላህ ፍቃድ የዙል-ሒጃ ዘጠኙ የዒባዳ ቀናት የፊታችን ሐሙስ እንደሚጀምር ይጠበቃል። በነዚህ መልካም ቀናት ከወንጀል የምንርቅበት እና በዒባዳ ይበልጥ ወደ አላህ የምንቀርበበት ያርግልን። አላህ ከሚጠቀሙት ያድርገን! 🤲

( ኸሚስ ሙባረክ ) "لبيكَ اللهمَّ لبيك لبيكَ لا شريكَ لك لبيك إنَّ الحمدَ والنّعمةَ لكَ والمُلك لا شريكَ لك" ጌታየ ሆይ በዚህ አመት እንዲሁም በ
( ኸሚስ ሙባረክ ) "لبيكَ اللهمَّ لبيك لبيكَ لا شريكَ لك لبيك إنَّ الحمدَ والنّعمةَ لكَ والمُلك لا شريكَ لك" ጌታየ ሆይ በዚህ አመት እንዲሁም በየ አመቱ ያላቅከዉን ቤትህን ናፋቂዎች ነን እና ወፍቀን 😥 ورد في حديث رسول الله صلى الله عليه وسلم "من حج فلم يرفث ولم يفسق خرج من ذنوبه كيوم ولدته أمه". رواه البخاري የአሏህ መልዕክተኛ ነብያችን ሙሐመድ ﷺ እንዲህ ብለዋል :- "አንድ ሰዉ ሀጅ ካደረገ እናም በዚህ ሀጁ ላይ ግብረ ስጋ ግንኙነት ካልፈፀመ እንዲሁም ፍስቅናን የሚያስከትሉ ወንጀሎችን ካልፈፀመ ሙሉ በሙሉ ከወንጀሉ ፀድቶ እናቱ ሆድ እንደወጣበት ቀን ንፁህ ይሆናል " ቡኻሪ ዘግበዉታል ( ሀጅ እና ዑምራን አሏህ ይወፍቀን ሙሉ በሙሉ ወንጀላቸዉ ከሚማርላቸዉ ባርያዎች ያድርገን ) Al- Faruq TUBE አል- ፋሩቅ ቲዩብ

አሚን ያ አሏህ የወለጋ ሙስሊሞችን ነስሩን ወፍቅልን:: አሏህ ሶብሩን ይወፍቅህ ወንድሜ:: የሞቱትንም አሏህ ይማራቸው የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎችን እንጋራ በፌስ ቡክ ላይክ እናድርግ https://www.
አሚን ያ አሏህ የወለጋ ሙስሊሞችን ነስሩን ወፍቅልን:: አሏህ ሶብሩን ይወፍቅህ ወንድሜ:: የሞቱትንም አሏህ ይማራቸው የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎችን እንጋራ በፌስ ቡክ ላይክ እናድርግ https://www.facebook.com/Abu-sualih-أبو-صالح-አቡ-ሷሊህ-111677811568911/ በቴሌግራም ጆይን እንበል https://t.me/abusualih5595 ሸር በማድረግ ሌሎችን እንጥቀማቸው:: ባረከሏሁ ፊኩም::

ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖 ቡዙዎቻቹ #በጉጉት ስጠብቁት የነበረው እና ማስታወቂያው #ተሎቆ ትንሽ #የዘገየው የነዚህ ተወዳጅ ወጣት ማዲሆች ደመዋ #ሙጀረቡ የተሰኘው ድንቅ ስራ እነሆ #በአልፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ተለቀቀ አሁኑኑ በመግባት በዚህ ድንቅ መንዙማ ይደሰቱ https://youtu.be/qv8xeTMuj_8

አራት አይነት ሰዎች ሀገርን ከመቅሰፍት ይጠብቃሉ! ------- ኢማም ቁርጡቢይ(ረ.ዐ)"አራት አይነት ሰዎች በውስጧ የሚገኙባት ሀገር ከመቅሰፍት/ከምድራዊ ፈተና ነዋሪዎቿ የተጠበቁ ናቸው ይባላል ይላሉ፣እነርሱም:– 1:እማይበድል ፍትሃዊ መሪ 2:በቅናቻ ጎዳና ላይ ያለ አዋቂ 3:በጥሩ የሚያዙ በመጥፎ የሚከለክሉ፣እውቀትን በመፈለግና ቁርአንን በመቅራት ላይ የሚያነሳሱ መሻኢኾች 4:እንደ ቀደምት መሃይማኖች የማይገላለጡ፣የተሸፋፈኑ ሴቶች ናቸው። ------- አል ጃሚዑ ሊአህካሚል ቁርአን(4/49)

ምርጡን ጓደኝነት ላስተዋውቅህ ሀቢቢ ረሱል ሶለላ አለይሂ ወሰለም በኢስራ ወል ሚዕራጅ ጉዞ ሀድረተል ሙንተሀ ደርሰው ጅብሪል ከዚህ በላይ ማለፍ አልችልም ብሎ በተመለሰ ግዜ አላህ ጀለ ወአላ ብቸኝነት እንዳይሰማቸው ብሎ ከዛ በላይ ያስጎበኛቸውን መላይካ ፊቱን በውዱ ጓደኛቸው በአቡበክር ሲዲቅ ፊት አስመሰለላቸው ያኔ ተረጋጉ❤️ አጀብ አትልም ወይ 👏👏👏

اللهم صل على سيدنا محمد عبدك ورسولك النبي الامي وعلى آله وصحبه وسلم عدد معلوماتك ومداد. كلماتك كلم ذكرك الذاكرون وغفل من ذكرك الغفلون

ሲዲቅ (ረዐ) ኸሊፋ ሆነው በተሾሙበት ሰሞን አንድ ቀን… ሚንበር ላይ ወጥተው ኹጥባ እያደረጉ ነበር። ኢስላም ስላንሰራራበት ታሪክ በማውሳት ላይ ሳሉ …ምሳሌ መጥቀስ ፈለጉና ጀመሩ…«የመጀመሪያ ዓመት
ሲዲቅ (ረዐ) ኸሊፋ ሆነው በተሾሙበት ሰሞን አንድ ቀን… ሚንበር ላይ ወጥተው ኹጥባ እያደረጉ ነበር። ኢስላም ስላንሰራራበት ታሪክ በማውሳት ላይ ሳሉ …ምሳሌ መጥቀስ ፈለጉና ጀመሩ…«የመጀመሪያ ዓመት ላይ ረሱለሏህ ሚንበር ላይ ሲወጡ…» ንግግራቸው ተቋረጠ…እንባ ቀድሞ ሰውታቸውን አሰረው።ላፍታ አንገራቸውን አቀርቅረው አነቡ።መልሰው ተረጋጉና ኹጥባቸውን ለ መቀጠል…… «የመጀመሪያ ዓመት ላይ ረሱለሏህ ሚንበር ላይ ሲወጡ…»ድጋሚ ሆደባሻው ሲዲቅ፣አላስቻላቸውም ተንሰቅስቀው አነቡ።ከጥቂት ደቂቃ እረፍት በኋላ ዳግም ወደ ኹጥባቸው ተመልሰው ጀመሩ……«የመጀመሪያ ዓመት ላይ ረሱለሏህ ሚንበር ላይ ሲወጡ…» በሶስተኛው ግን ሲዲቅ መርጋት አልቻሉም።የማያባራ የንባ ዝናብ ካይናቸው ቁልቁል ረገፈ።የወትሮው ሶብረኛው ልባቸው ናፍቆቱ ሲጠናበት ግን የሰብር ቋጠሮው ተቀደደ።ኹጥባውን መቀጠል ተስኗቸው አቋርጠው ከሚንበር ወረዱ። አለይሒ አፍዶሉ ሰላቲ ወአዝካ ተስሊም!

🍃ቁርአንን ማድመጥ🍃 ‏عن عبدالله بن مسعود - رضي الله عنه قال : ‏قال لي النبي ﷺ: ‏(اقرأ عليّ القرآن) قلت : آقرأ عليك وعليك أُنزل ؟! ‏قال : ( إني أحب أن أسمعه من غيري ) .. صحيح البخاري ⁩ አብደሏህ ኢብኑ መስኡድ እንዲህ ይላሉ፦ ነብዩ(ﷺ) በኔ ላይ ቁርአንን ቅራልኝ"አሉኝ።እኔም አልኳቸው፦ ባንተ ላይ ወርዶ ሳለ እኔ እንዴት እቀራብሀለው? ነብዩ (ﷺ)እንዲህ አሉኝ፦"ከኔ ውጭ ካለ አካል ቁርአንን ስሰማው ያስደስተኛል።] 📚 ( ቡኻሪ ፥ 4762 ) ‏ 📖 ቀርኣንን ማዳመጥ የነብዩ (ﷺ) ሱና ነው ። 📖 ቀርኣንን ማዳመጥ የመቅራት አንድ አካል ነው። 📖 ቀርኣንን ማዳመጥ ስህተታችንን ለማረም ይረዳል። 📖 ቀርኣንን ማዳመጥ የመቅራት ፍላጎትንና ነሻጣን ይጨምራል።