cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

😍 ፍቅር እና እብደት🦋

@Heritanu @Heritanu 💑 #Cøuple pic👫 🎂 #H.B.D🥂pic 🎵🎶 #Music🔊 📖 #ግጥሞች✍️ 🙇 #Sorry 😔malet lemtfelgu ✍️ #ጥቅሶች✍️ 🤪 #Memes😉 HaSab kalot & cross 👉 @Heri_ta @Heri_ta 👇 .........Don't Leave pls 😘

Show more
Ethiopia9 111The language is not specifiedMotivation & Quotes45 554
Advertising posts
313
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

01:09
Video unavailableShow in Telegram
2.08 MB
Mnm neger ... ...endemejemeriya.......yhonal blachu atxebqu😔😔😔
Show all...
ስቃይ በምንድነዉ የሚለቀዉ? 😔😔😔😔😔😔😔😔 በቆይታዎች ግዜ በሚያደርገው ጉዳይ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 እኔ ነኝ🙋🙋 ሔሪ @Heritanu @Heritanu @Heritanu
Show all...
#የመሞቴ ምክንያት ያኔ የመደሰቴ 😞😞😞😞😞😞😞 ምንጭ የሆነው ሰው ነው። 😔 #Heri @Heritanu
Show all...
....ምነው በሆንኩ ግድ የለሽ... @Heritanu @Heritanu
Show all...
ሁሉንም ታልፋለህ! በሰዎች መካከል ልዩነት የሚፈጥረው አንዱ ለማድረግ የሚከብደውን ወይ የሚፈራውን ነገር ሌላኛው እየደበረውም ቢሆን ጨክኖ ማድረጉ ነው። ህይወት ቀላል እንዲሆን አትመኝ፤ አንተ ከዛ በላይ ከባድ ነህ! ወዳጄ ብርሀን ማየት የሚፈልግ ሁሉ ጨለማውን ታግሶ ማሳለፍ አለበት! 🙏🙏ማራኪ ቀን ተመኘንላችሁ🙏🙏
Show all...
Lemetegnat aynen echefnalew Akalen ke alga asarfalew Gin hasaben masaref akategn ........... Enklfe simeta hasabem abro ymetana enklfen yabarrewal
Show all...
የቱንም ያህል ብንጨነቅ እመኑኝ #ከጊዜው አያልፍም ጊዜው ሲደርስ ደግሞ ጭንቀታችንም አብሮ #ያልፋል         " ትንሽ ትግስት ይስጠን"❤️ 🥀°
Show all...
ዘመን አይፈረጥጥ ቀንም መሽቶ አይነጋ ሰው ነው ሚጨልም ሰው ነው ሚነጋ 👨‍🦯👨‍🦯👨‍🦯
Show all...
ኤልያስ ሽታኹን እውነታቸውን ነው? ~   ~     ~     ~      ~ የመታሽ ክንፍሽን የቀማሽ ሳቅሽን ማንነው? እኔን እኔን የኔ ርግብ አልችልም ሆኖ ነው ከዓለም ግብግብ አልችልም ሆኖ እንጂ ባሁኑ ቦታዬ እኔማ እንድድሮ ባቅፍሽ ነው ደስታዬ                                (ብስምሽ ደስታዬ)                                           ልጠይቅሽማ ተለያየን ማለት ያስብላል ምን ግዴ? ሰው ትዝታ ሲሆን አቧራ ነው እንዴ? ተለያየን ማለት ፍቅራችን በነነ ተለያየን ማለት ፍቅራችን ተነነ                     : ማለት ይሆን እንዴ? እኔማ ተለይቼሽ እንኳ መውደቅሽ ያመኛል                              ማዘንሽ ያመኛል                               ማኩርፍሽ ያመኛል ሰው ግን ይመጣና "አልወጣልችልህም" ማለት ነው ይለኛል፡፡ እውነታችውን ነው?
Show all...