cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሙሉቀን የእ/ር ሰው Revival🔥

አስታየት ለመስጠት ወይም ፀሎት ማስጸለይ የምትፈልጉ በዚህ በመላክ @muluken_Nu ነካ ያድርጉ @muluken78 የተከፈተ በር ሰጥቼሃለሁ ማንም ሊዘጋው አይችልም የእግዚአብሄር ሰው ሙሉቀን ገዛኸኝ ስልክ 0908775953 group chat @mulukenmanofGod

Show more
Advertising posts
361
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ያለህን ተመልከትና ደስተኛ ሁን በሕይወትህ ብዙ በረከት ዙሪህን ከቦህ ማየት ሳትችል፤ የሚያናድድና የሚያማርር ነገር ፍለጋ አትሂድ፤ መናደድና ማማረር ምርጫህ ከሆነ መብትህ ነው፤ ነገር ግን በሕይወትህ ባማረርክ ቁጥር የሚያማርር ነገር ነው የሚጨመርልህ። ዞር ብለህ ብታይ ሕይወት እጅግ በጣም ውብ ናት፤ አሁን ደስተኛ መሆን ካልቻልክ፤ ነገ ሕልምህ ሲሳካም ደስተኛ ለመሆንህ ምንም ዋስትና አይኖርህም፤ ደስታ ደግሞ በነገሮች መገጣጠም የሚመጣ ሳይሆን ደስታህ የውስጥህ ምርጫ ውጤት ነው። ስለዚህ ዛሬ አሁን ደስተኛ ሁን የደስታ ቀን ተመኘው
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በ ኢሬቻ ቀን የሚመሰገነው " ዋቃ ጉራቻ " ሲሆን  ትርጉሙም ጥቁር  አምላክ ማለት ነው። 👉 ጨለማን ያመለክታል።👇 ነገር ግን " ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት፦ እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም የምትል ይህች ናት። ከእርሱ ጋር ኅብረት አለን ብንል በጨለማም ብንመላለስ እንዋሻለን እውነትንም አናደርግም፤ ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን... — 1ኛ ዮሐንስ 1፥5-7 t.me/yesmuhayll t.me/yesmuhayll 👆join us👆
Show all...
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 2015🌻🌻🌻🌻🌻2015 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም ከደረሳችሁ አደረሰን አዲሱ አመት የሰላም የጤና የመስፋት የማበብ አመታችን ነው። ባለፉት ጊዜያት የቆሰልንባቸው ያዘንባቸው ግራ የተጋባንባቸው ያለቀስንባቸው እንዲሁም ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው ብለን ያሰብናቸው ጊዜያት አልፈው እንደ ንስር በአዲስ ሃይል የምንነሳበት አዲስ አመታችን ነው🌼🌻 እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት የስሙ ሃይል🔥🔥 አገልጋይ ሙሉቀን ገዛኸኝ 🔥 t.me/yesmuhayll t.me/yesmuhayll 👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Show all...
የስሙ ሃይል🔥🔥🔥

https://t.me/yesmuhayll/10

☞የዚህ ቻናል ዋና አላማ የክርስቶስን የስሙ ሃይልን በቃል እውቀት መግለጥ ነው፡፡☜ Comment @muluken78

Photo unavailableShow in Telegram
ይቅር ባይ ሁን ሁሌም ትህትናን ልበስ "በልብህ መዝገብ ቂምና ክፋት ከተቀመጠ እንዴት ፀሎትህ ይሠራል? በልብህ መዝገብ ውስጥ ያለው በቀል ከሆነ እንዴት ሕልምህና ያሰብከው ይሳካል? በማንኛውም የሕይወትህ ዘርፍ የበደሉህ፤ ያስቀየሙህ፤ ያሳዘኑህ፤ የከዱህ፤ ሰዎች ይኖራሉ፤ በተቃራኒው አንተም ይህን ፈፅመህ ሊሆን ይችላል፤ አትሸከመው፤ ሁሉንም በይቅርታ ዝጋውና ሸክምህን አራግፈህ ሰላምህን አግኝ፤ አንተም ትህትናን ልበስ ለሰው ሰላም ኃላፊነት የሚሰማህ ሰው ሁን፤ የሕልምህና የስኬትህ በፍጥነት መዳረሻው ሚስጥር ደግሞ በውስጥህ ያለው ደስታ፤ ፍቅር፤ ሰላምና መረጋጋት ነው" የማይቻል የለም ውብ ቅዳሜ ተመኘን🙏 t.me/yesmuhayll t.me/yesmuhayll 👆👆👆👆👆 ይቀላቀሉት
Show all...
💎ተመስገን ዛሬ ቀኑ እጅግ በጣም ደስ ይላል!!! ፈጣሪ ድንቅ፣ውብ እና ግሩም አድርጎ ስለፈጠረህ፣በልብህ።ፈጣሪ የሰጠህን ሙሉ በረከት አና ጸጋ በማመስገን፣ልብህ በምስጋና እና ደስታ ሙሉ ይሁን። መልካም የተባረከ እና ሰናይ ቀን ይሁንልን💎 t.me/yesmuhayll t.me/yesmuhayll 👆👆👆👆👆 ይንኩት ይቀላቀሉ
Show all...
የስሙ ሃይል🔥🔥🔥

https://t.me/yesmuhayll/10

☞የዚህ ቻናል ዋና አላማ የክርስቶስን የስሙ ሃይልን በቃል እውቀት መግለጥ ነው፡፡☜ Comment @muluken78

💎 በህይወት ውስጥ ከባዱ ነገር መሳሳት አይደለም፤ ለማስተካከል ምንም አለማድረግ ነው። ችግሩ ትላንት የገጠመን አስጠሊታ ነገር አይደለም ግን ካለፈው ምንም አለመማር ነው። ሁሌም ለምን ተሳሳትኩ ማለት የለብንም፤ ግን ደግሜ እንዳልሳሳት ምን ላድርግ ማለት ነው ያለብን፤ አሁንም ደግመን ብንሳሳት ምን እማርበታለው ማለት ነው ያለብን፤ ለዚች አጭር እድሜማ ስህተት ሰራሁ ብለን አንተክዝም!                    መልካም ቀን🌺                                                t.me/yesmuhayll t.me/yesmuhayll
Show all...
የስሙ ሃይል🔥🔥🔥

https://t.me/yesmuhayll/10

☞የዚህ ቻናል ዋና አላማ የክርስቶስን የስሙ ሃይልን በቃል እውቀት መግለጥ ነው፡፡☜ Comment @muluken78

Join us👆👆
Show all...
በተጠማ ላይ ውኃን በደረቅም መሬት ላይ ፈሳሾችን አፈስሳለሁና፤ መንፈሴን በዘርህ ላይ በረከቴንም በልጆችህ ላይ አፈስሳለሁ፥ ትንቢተ ኢሳይያስ 44:3 🔥🔥🌧🌧🌧💧እግዚአብሔር መንፈሱን የሚያፈሰው በተጠማ ሰው ላይ ነው።🙏🙏ምክንያቱም የዘነበው የእግዚአብሔር ዝናብ አረስርሶ መመለስ ሰላለበት።😯😯😯በደረቅ መሬት ላይ ዝናብ🌧🌧 ቢዘንብ በጣም አረስርሶት እንደሚመለስ እንዲሁ የእግዚአብሔር የመንፈሱ ዝናብም አረስርሶ መመለስ ስላለበት በተጠሙት ላይ ይዘንባል።🔥🔥እየሱስ ሲናገር “ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ብፁዓን ናቸው፥ ይጠግባሉና ብሎ ተናግሯል።ስለዚህ እዚህ ጋር እየሱስ እየነገረን ያለው መንፈሱን ለተጠሙ ሁሉ በመንፈሱ እንደሚያረሰርስ ነው።🔥🔥🔥🔥ስለዚህ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ዝናብ ደረቅ መሬትን ለማረስረስ እንደሚዘንብ እንዲሁ የእግዚአብሔር መንፈስ ይፈስልን ዘንድ ተጠምተን እንጠባበቀው።🔥🔥 🔥🔥🔥ጌታ ይባርካችሁ share share Share share t.me/yesmuhayll @unlimitedrevival @unlimitedrevival
Show all...
የስሙ ሃይል🔥🔥🔥

https://t.me/yesmuhayll/10

☞የዚህ ቻናል ዋና አላማ የክርስቶስን የስሙ ሃይልን በቃል እውቀት መግለጥ ነው፡፡☜ Comment @muluken78

✅ከእኛ ጋር አብራችሁ ማገልገል የምትፈልጉ✅ 👉በስነፅሁፍ 👉በዝማሬ 👉ትምህርት በማስተማር 👉መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች በማዘጋጀት 👉ወንጌልን በመስበክ 👉የተለያዩ ዝግጅቶችን በማቅረብ 👉እንዲሁም በሌሎች... ፀጋችሁን ማካፈል የምትፈልጉ በውስጥ መስመር 👉 @muluken_Nu ላይ እጅግ በነፃነት አናግሩን ለእርሶ ቦታ እንሰጦታለን🙏 በስነፅሁፍ ተሰጦ ያለው Special admin ይሆናል😊 t.me/yesmuhayll t.me/yesmuhayll
Show all...
የስሙ ሃይል🔥🔥🔥

https://t.me/yesmuhayll/10

☞የዚህ ቻናል ዋና አላማ የክርስቶስን የስሙ ሃይልን በቃል እውቀት መግለጥ ነው፡፡☜ Comment @muluken78

አዲሱ ቻናላችን 👇👇 t.me/yesmuhayll t.me/yesmuhayll 👆ይቀላቀሉ👆
Show all...
የስሙ ሃይል🔥🔥🔥

https://t.me/yesmuhayll/10

☞የዚህ ቻናል ዋና አላማ የክርስቶስን የስሙ ሃይልን በቃል እውቀት መግለጥ ነው፡፡☜ Comment @muluken78