cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

♥Hidden Feelings♣

፨Here u get all about ~hidden feelings literature ~ funny & amazing quotes ~words we can't express them...just join (: Don't forget to share the link For cross - @behindz @atsalah Friendly channal- @lovelyyfeelings @Hidden_feelingsf

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
201
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

💎 ችግር ሲገጥምህ የምትሸሽ ወይኔ አለቀልኝ ብለህ የምትፈራ ከሆነ ችግርህ ሁሌም እንደ ጥላህ ሲያሳድድህ ይኖራል! አለበለዚያ ግን ምናባቱ ያመጣል ብለህ የገጠመህን ችግር ከተጋፈጥከው እንደ ንስር ተረጋግተህ ከላይ ወደታች ካየኸው ያ መከራ እንደ ዝሆን ግዙፍ ቢሆን እንኳን እንደ ቁጫጭ አንሶ ይታይሀል። ወዳጄ ከፈጣሪ ቀጥሎ ራስህን እመነው ካንተ አቅም በላይ የሆነ ምድራዊ ፈተና የለም! ምክንያቱም ለማሸነፍ ነው የተፈጠርከው!💎 መልካም ምሽት ይሁንልን 🙏 👇👇👇👇 https://t.me/respect720
Show all...
🏆Success challenge

ሰለ ስኬት አነቃቂ Articlest ያገኛሉ እና ሳይኮሎጅ አዘል ቁምነገሮች አንዲሁም ትምህርቶች የሚስተናገዱበት መድረክ ነው ስኬታማ_ህይወት@I_have_a_big_dream_3 ዉድ የቴሌግራማችን ቤተሰቦች እኛን ስለመረጣችሁ እናመሰግናለን:: ውድ ደንበኞቸ ያላችሁን መጽሀፎች; ጥቅሶች እና ሳይኮለጅወች በዚህ ሊንክ ይላኩልን። @I_have_a_big_dream_3

የራስህ_እውነተኛ_ወዳጅ_ሁን! ምንም እንኳን ሰዎች በአንተ ቢያምኑብህም እና ቢመኩብህም ፤ አንተ በገዛ እራስህ ካላመንክ ህይወትህ ምንም ዋጋ የለውም። ከሰዎች ፍቅር በላይ የራስህ ፍቅር ወሳኝ ነው። የሚገርመው ሰዎች እራሱ ሊወዱህ የሚችሉት አንተ በመጀመሪያ እራስህን መውደድ ስትችል ነው። እራስህን በደንብ ተንከባከበው። ሲያጠፋ ይቅር በለው፤ ሲደክም አበርታው፤ ሲሳካለት አሞካሸው። ላንተ ካንተ የቀረበ ማን አለህና? ራስህን ስታከብር ሌሎች ያከብሩሀል፤ራስህን ስትመራ ሌሎች ይመሩልሀል፤ ራስህን ስታሸንፍ ሌሎች ይሸነፉልሀል፡፡ መልካም ሀሙስ https://t.me/respect720
Show all...
🏆Success challenge

ሰለ ስኬት አነቃቂ Articlest ያገኛሉ እና ሳይኮሎጅ አዘል ቁምነገሮች አንዲሁም ትምህርቶች የሚስተናገዱበት መድረክ ነው ስኬታማ_ህይወት@I_have_a_big_dream_3 ዉድ የቴሌግራማችን ቤተሰቦች እኛን ስለመረጣችሁ እናመሰግናለን:: ውድ ደንበኞቸ ያላችሁን መጽሀፎች; ጥቅሶች እና ሳይኮለጅወች በዚህ ሊንክ ይላኩልን። @I_have_a_big_dream_3

በቅርቡ...........ውድ ተከታታዮቼ በሙሉ ለየት ያሉና ተወዳጅ ስራዎችን ለናንተ ለማቅረብ ዝግጅታችንን የጨረስን ሲሆን በቅርቡ በመሳጭ ግጥሞች፣አነቃቂ መልዕክቶች፣ ከቁርዐን ትውስታ፣ስብዕናዎቻችን፣የcalligraphy ምስሎችና ሌሎች ወቅታዊ ዝግጅቶች ጋር ወደናንተ እንቀርባለን። ኢንሻአላህ ይጠብቁን።ሰለምትከታተሉን እናመሰግናለን። . . . . . @HIRAPOEM.For your comment @kiswabot
Show all...
TO BE KIND is more important than TO BE RIGHT. Many times what people need is not a brilliant mind that speaks but a special heart that listens.
Show all...
Sometimes you need to stop seeing the good in people and see what there trying to show you
Show all...
I was challenged, Now I challenge you too send "La illaha illa Allah, Muhammadu Rasululah" to 20 people let's see if you have time for Allah
Show all...
If you can create STRESS, You can create PEACE also.
Show all...
{وَاللّٰه يعلمُ وَأَنتُمْ لاتَعلمُون ﴾. قد يبعد الله عنك ما تحب .. ليشغلك بما يحب ..!! ففي أقدار الله حكمة ، ورحمة ، وألطاف خفية تستنير بها الحياة ..
Show all...
Never be intimidated by the Success of others. The fact that you are "HERE" today doesn't mean you can't be "THERE" tomorrow, The only difference between "HERE" and "THERE" is "T" which stands for TIME!!!. So be patient and remain focused! You will surely get THERE.
Show all...
sticker.webp0.18 KB