We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.
የዚህ Channel አላማ እግዚአብሔር በሰጠን ፀጋ መተናነጽ ነው። በይበልጥ #በመዝሙርና_በግጥም ላይ ያቶክራል። እንዲሁም ሳምንታዊ የፀሎት፣ የዝማሬ፣ እና የእግዚአብሔር ቃል የመካፈል ጊዜ ይኖረዋል #እግዚአብሔር_መንፈስ_ነው_የሚሰግዱለትም_በመንፈሰ_እና_በእውነት_ሊሰግዱለት_ያስፈልጋል። ዮሐንስ 4÷24 ለማንኛውም አስተያየት👉👉 @Bernny_G @Abenider