cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የሕሊና እረፍት

አሰተያየት ለመስጠት @Rawdaabas ወደ ቤታችሁ ለመግባት https://t.me/yehelinairaft

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
951
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ረመዳን_ለዘላቂ_ለውጥ_እራሰን_መለወጥበኡሰታዘ_ማህሙድ_ሀሰን_.m4a55.71 MB
ቁርአን📖ጁዝእ (➍) <በሼኽ ዓሊ ሁዜይፊ> :¨·.·¨: ❀ ·.➳https://t.me/yehelinairaft
Show all...
ቁርአን ጁዝ 4.mp39.48 MB
ቁርአን ጁዝ 5.mp38.56 MB
ቁርአን📖ጁዝእ ²2☪️ <በሼኽ ዓሊ ሁዜይፊ> https://t.me/yehelinairaft
Show all...
ቁርአን ጁዝ 2.mp38.77 MB
ቁርአን ጁዝ 3.mp39.38 MB
Photo unavailableShow in Telegram
Audio from Zeytuna bint muhdina 🎈✏️ሱራ አል~በቀራ 1~141 🎧በሼህ ዓሊ ሁሌይፍ 🎤 ✍ቁርአን📖ጁዝእ ¹1☪️ ሼር አድርጉት ሁሉም ጋ☝️ 🎀 @yehelinairaft
Show all...
AUD-20200423-WA0135.mp38.07 MB
ሰፊውን ህዝብ በውስብስብ ጉዳዮች ከመጥመድ መቆጠብ! 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustaziliyas
Show all...
ሰፊውን_ህዝብ_በውስብስብ_ጉዳዮች_ከመጥመድ_መቆጠብ.mp36.50 MB
ድንቅ ሕይወት ለመኖር እና ሕልምህን ለማሳካት፣ ማንም አንዳች ነገር እስኪያደርግልህ መጠበቅ የለብህም። ሕልሙ ያንተ ነው፤ የታየህም ለአንተ ነው። ስለዚህ መከፈል ያለበትን ዋጋ መክፈል ያለብህ አንተ ራስህ ነህ። አንተ ለሕልምህ ምንም ዐይነት ዋጋ ሳትከፍል፣ ሌሎች ሰዎች ለአንተ ሕልም ዋጋ እንዲከፍሉ መጠበቅ የለብህም። አንተ ለሕልምህ የመጨረሻውን ዋጋ እና አስፈላጊውን መሥዋዕትነት ሁሉ ስትከፍል፣ ሌሎች ሰዎች ሊረዱህ ይችላሉ። ራስህን ስትቀይር፣ ሌሎች ሰዎችም ሊቀየሩ ይችላሉ። ራስህን ሕልሙን ማሳካት ወደሚችል ሰውነት ስትቀይር፣ በአካባቢህ ያሉ ሰዎችም ሕልምህን እንድታሳካ ሊረዱህ ይችላሉ። ራስህን ስትቀይር፣ ሁሉም ነገር መቀየር ይጀምራል። ሕይወትህ፣ ቤተሰብህ፣ ሥራህ፣ ገቢህ፣ ጤንነትህ እንዲሁም የምትፈልገው ነገር ሁሉ እንዲቀየር፣ በመጀመሪያ አንተ መቀየር አለብህ። ይህ ጥልቅ ምስጢር ነው። (ዳዊት ድሪምስ) አሰተያየት ለመስጠት @Rawdaabas ወደ ቤታችሁ ለመግባት https://t.me/yehelinairaft
Show all...
የሕሊና እረፍት

አሰተያየት ለመስጠት @Rawdaabas ወደ ቤታችሁ ለመግባት

https://t.me/yehelinairaft

ትልቅ ራእይ አለኝ! #AddisEyita ትልቅ ራእይ እንዳላችሁ ይሰማችኋል? እንደዚያ ካሰባችሁ ይህ ጽሑፍ ለእናንተ ነውና ማንበብን ቀጥሉ፡፡ አንድን ማድረግ የምትፈልጉትን መልካምና ለሕብረተሰቡ ጠቃሚ የሆነን ራእይ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስፈልጋችሁ ትልቅ ብር፣ የትልቅ ሰው ድጋፍ፣ ትልቅ እውቅና፣ ትልቅ ስም እና የመሳሰሉት ነገሮች እንዳልሆኑ ላስታውሳችሁ፡፡ እነዚህና መሰል ሁኔታዎች በጊዜያቸው አስፈላጊ የመሆናቸውን እውነታ በፍጹም አንዘነጋውም፡፡ ሆኖም፣ የመነሻው ነጥብ ግን እነሱ አይደሉም፡፡ እነዚህን “ትልልቅ” ነገሮች ይዘው ከትንሽነትና ከተራ አመለካት ያልወጡና ጊዜያቸውንና ያላቸውን ትልቅ ነገር በከንቱ የሚያባክኑ ብዙዎች እንዳሉ አትዘንጉት፡፡ ትልልቅ ክንዋኔዎች የሚጀመሩት በትልቅ ልብና በትንንሽ ተግባራዊ እርመጃዎች ነው፡፡ ስለዚህም፣ ትንንሽ ነገሮችን ትልቅ የሚያደርጋቸው የልብና የአመለካከት ትልቅነት እንደሆነ ማስታወስ አስፈላጊ ነው፡፡ የነበራችሁን ትልቅ ራእይ እውን የማድረጊያው ጊዜ እያለፈባችሁ እንደሆነ የምታስቡ ከሆነ ትንሽ መለስ በማለት አመለካከታችሁ ላይ ለመስራት ሞክሩ፡፡ ትልቅ ራእይ የሚፈልገው ትልቅ አመለካከትንና ትልቅ ልብን ነው፡፡ “ትልቅ ነገር ካላደረኩኝ” በማለት ቁጭ ብሎ ዘመኑን ከሚያሳልፍ ሰው ይልቅ በእጁ ያለችውን ትንሽ ዘር በትልቅ ልብ የሚዘራ ሰው የላቀ ስኬታማ ነው፡፡ https://t.me/RA1062027
Show all...
#የማለዳ_ሰንቅ የተነሣሁት ከባዶ ነው ሰፈራችን 500ሰዎች ብቻ የሚኖሩባት ስልክ ሆነ የኤሌክትሪክ ኃይል ያልነበራት ናት ወርሃዊ የስኳርን ና ወተት ድርሻችንን ለማግኘት በወረፋ መሰለፍ ነበረብን የተወለድከው ሕንድ ፣አሜሪካ ፣ አውስትራሊያ ፣ ፈረንሳይ ፣ሲንጋፖር ፣ አፍሪካ ፣ ኢትዮጵያ ወይም ሌላ ቦታ መሆኑ ወደፊት በምትኖረው ሕይወት ላይ ተፅዕኖ አያሳርፍም ። ሕልምን ለማሣካት ለሰው ልጆች ከሚያስፈልጋቸው ብቃቶች የጎደለህ አንዳች ነገር የለም ። ነገሮችን የቱንም ያህል ከባድ ቢመስሉህ የምትሻውን ለማግኘት ወይም መሆን የምትፈልገውን ለመሆን የሚያስፈልግህ ነገር ሁሉ አለህ። #ጂ_._ኤም_._ራኦ_የጂ_ኤም_አር_ግሩፕ_መሥራች__(መካኒካል_መህንዲሰ) https://t.me/RA1062027
Show all...
﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾ قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ 🍃🍂 📖,,,,,,,, ሱረቱል ካህፍ,,,,,,,📖 የማልሰለቸው ደስስስ ሚለኝ በተመስጦ ዥው ሚያደርገውን ውቡን ቁረአን በውብ አቀራር ተጋበዙልኝ ተመሰጡበት ፍኩበት ቀናችሁን በቁረአን አብሩ ቁረአን የዱኒያም አኼራም ብረሀናችን የቀልባችን የሂወታችን የቀናችን መብራት ሂወታችን ማንነታችን ድምቀታችን ድመቁበት!🎧🌸 🎧🍃በቃሪዕ 🍃 🥀 አህመድ ሙሀምድ ጧሒር 🥀 https://t.me/yehelinairaft
Show all...
018.mp38.58 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.