cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ

❤️እንኳን ወደ ኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ የቴሌግራም ቻናላችን በደህና መጡ👆

Show more
Advertising posts
14 608
Subscribers
-1424 hours
-617 days
-32030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#የኢትዮጵያ_ቡና_የስኬት_አመት_2016 🏆🏆🏆💪❤️👆 #በሴቶች ቡድናችን እና #በተስፋው (ከ20 አመት በታች ቡድናችን) ያሳካነውን የዋንጫ ድል #ዋናው_ቡድናችን #ሰኔ30 የጥሎ ማለፋን ዋንጫ በማንሳት የዋንጫ የበጀት አመታችን እናጠናቅቃለን 🏆🏆🏆💪❤️👆 #እንበላዋለን 🏆 📞ለማንኛውም መረጃ ጥያቄ ለመጠየቅ በዚህ ስልክ +251989726396 ይደውሉልን ኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ ፔጅ ❤️👆 ❤️👆እናመሰግናለን🙏 @EthiopiaCoffeeSC
Show all...
🏆 1
❤️👆አዲሱ የዋትስ አፕ ቻናላችን Follow በማድረግ የኢትዮጵያ ቡና ቤተሰብ ይሁኑ ❤️👆 ❤️👆EthiopiaCoffeeSC channel on WhatsApp:- 👉የWhatsAppገፃችን Follow ያድርጉት 👇 https://whatsapp.com/channel/0029Vad0J1y30LKY1zbPSU0d
Show all...
👍 2
Follow the EthiopiaCoffeeSC channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029Vad0J1y30LKY1zbPSU0d
Show all...
👍 2
Follow the EthiopiaCoffeeSC channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029Vad0J1y30LKY1zbPSU0d
Show all...
EthiopiaCoffeeSC | WhatsApp Channel

EthiopiaCoffeeSC WhatsApp Channel. ❤️እንኳን ወደ ኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ የቴሌግራም ቻናላችን በደህና መጡ👆. 0 followers

#champions 🏆 #የኢትዮጵያ_U_20_ፕሪሚየር_ሊግ_የ2016_አሸናፊ #ኢትዮጵያ_ቡና 🏆🏆💪❤️👆 🏆የፍፃሜ ጨዋታ የመጨረሻ ፍፁም ቅጣት ምት ፣የተጫዋቾቻችን እና የአሰልጣኞቻችን አስተያየት እና ዋንጫችን ስንቀበል በቪድዮ እና በፎቶ በዩቱብ ቻናላችን ይመልከቱ ❤️👆 👉የYou Tube ቻናላችን Subscribe ያድርጉ እና ይመልከቱ👇 https://youtu.be/hL1ly1Wsvb0?si=agXbvszTj86GDlGr ❤️👆እንኳን ደስ አለን ቡናማዎቹ ❤️👆 ❤️👆Ethiopia Coffee Champions of the #EthPL U-20 ! ❤️👆 ❤️CONGRATULATIONS! ✨ 👆 ከኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ  ፔጅ❤️👆 @EthiopiaCoffeeSC
Show all...
🏆 2
01:10
Video unavailableShow in Telegram

4.07 MB
🏆 5👍 2
00:37

4.45 MB
🏆 6
Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ⚽️ሀያ ሰባተኛ ሳምንት ደረጃ ሰንጠረዥ @EthiopiaCoffeeSC
Show all...
👍 11
#champions 🏆 🏆 #የኢትዮጵያ_U_20_ፕሪሚየር_ሊግ_የ2016_አሸናፊ #ኢትዮጵያ_ቡና 🏆🏆💪❤️👆 🏆የፍፃሜ ጨዋታ የመጨረሻ ፍፁም ቅጣት ምት ፣የተጫዋቾቻችን እና የአሰልጣኞቻችን አስተያየት እና ዋንጫችን ስንቀበል በቪድዮ እና በፎቶ በዩቱብ ቻናላችን ይመልከቱ ❤️👆 👉የYou Tube ቻናላችን Subscribe ያድርጉ እና ይመልከቱ👇 https://youtu.be/hL1ly1Wsvb0?si=agXbvszTj86GDlGr ❤️👆እንኳን ደስ አለን ቡናማዎቹ ❤️👆 ❤️👆Ethiopia Coffee Champions of the #EthPL U-20 ! ❤️👆 ❤️CONGRATULATIONS! ✨ 👆 ከኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ  ፔጅ❤️👆 @EthiopiaCoffeeSC
Show all...
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የ2016 አሸናፊ ኢትዮጵያ ቡና 🏆💪❤️👆እንኳን ደስ አለን ቡናማዎቹ ❤️👆 @EthiopiaCoffeeSC

#ethiopiacoffeesc #ethiopia #champion #champions 🏆 🏆 #የኢትዮጵያ_U_20_ፕሪሚየር_ሊግ_የ2016_አሸናፊ #ኢትዮጵያ_ቡና 🏆🏆💪❤️👆 🏆የፍፃሜ ጨዋታ የመጨረሻ ፍፁም ቅጣት ምት ፣የተጫዋቾቻችን እና የአሰልጣኞቻችን አስተያየት እና ዋንጫችን ስንቀበል በቪድዮ እና በፎቶ በዩቱብ ቻናላችን ይመልከቱ ❤️👆 👉የYou Tube ቻናላችን Subscribe ያድርጉ እና ይመልከቱ👇

https://youtu.be/hL1ly1Wsvb0?si=agXbvszTj86GDlGr

❤️👆እንኳን ደስ አለን ቡናማዎቹ ❤️👆 ❤️👆Ethiopia Coffee Champions of the #EthPL U-20 ! ❤️👆 ❤️CONGRATULATIONS! ✨ 👆 ከኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ ፔጅ❤️👆 በየኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የ2016 የውድድር ዘመን የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ በሀዋሳ ፍፃሜውን አግኝቷል። በፍፃሜው መቻል ከ ኢትዮጵያ ቡና ተገናኝተው በመደበኛው ክፍለ ጊዜ ያለ ግብ በመለያየታቸው አሸናፊውን ለመለየት በተሰጡ የመለያ ምቶች ኢትዮጵያ ቡና 6-5 አሸንፎ የውድድሩ ባለ ድል ሆኗል። ለደረጃ በተደረገው ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መደበኛውን ክፍለ ጊዜ 1-1 አጠናቀው በመለያ ምቶች ኤሌክትሪክ 6-5 በማሸነፍ ሦስተኛ ደረጃ ይዞ አጠናቋል። ከጨዋታዎቹ መጠናቀቅ በኋላ በተከናወነ የሽልማት ሥነ ስርዓት ኢትዮ ኤሌክትሪክ የስፖርታዊ ጨዋነት አሸናፊ፣ ሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን የአዘጋጅ ዋንጫ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ የነሐስ፣ መቻል የብር እንዲሁም ለአጠቃላይ አሸናፊው ኢትዮጵያ ቡና የወርቅ ሜዳልያ እና ዋንጫ ተበርክቷል። የውድድሩ ኮከቦች ኮከብ ተጫዋች - ሐምዛ ሱልጣን (ኢትዮጵያ ቡና) ኮከብ አሰልጣኝ - ዐቢይ ካሣሁን (ኢትዮጵያ ቡና) ኮከብ ግብ ጠባቂ - ታምራት ቅባቱ (መቻል) ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ - ትንሣኤ ከበደ (አርባምንጭ ከተማ - 15 ጎሎች) ምስጉን ዋና ዳኛ - ፌዴራል ዳኛ ግርማ ሁንዴ ምስጉን ረዳት ዳኛ - ፌዴራል ረዳት ዳኛ ሚልዮን ደበበ ©EFF Youth Football 📞ለማንኛውም መረጃ ጥያቄ ለመጠየቅ በዚህ ስልክ +251989726396 ደውሉልን ኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ  ፔጅ ❤️👆 ❤️👆እናመሰግናለን🙏 #EthPL #Ethiopia #EthiopiaCoffeeSC Ethiopia Coffee SC Negus Malt Bunna Bank Betika Ethiopia Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page Ethiopian Coffee Sport Club Fans Association ❤️የኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ ቤተሰብ ይሁኑ👆 👉የTwittr ገፃችን Follow ያድርጉት👇

https://www.Twitter.com/ethiopiacoffesc/

👉የInstagram ገፃችን Follow ያድርጉት👇

https://www.instagram.com/ethiopiacoffeesc/

👉የLinkedin ገፃችን Follow ያድርጉት👇

https://www.linkedin.com/in/ethiopia-coffeesc-a954a3237

👉የTik Tok ቻናላችን Follow ያድርጉት👇

https://tiktok.com/@ethiopiacoffeesc

👉የYou Tube ቻናላችን Subscribe ያድርጉ👇

https://www.youtube.com/c/EthiopiaCoffeeSC

👉የTelegram ቻናላችን join ያድርጉት👇

https://t.me/EthiopiaCoffeeSC

👉የTelegram ጉሩፖችን join ያድርጉት👇

https://t.me/EthiopiaCoffeeSC12

👉የWhatsApp ጉሩፖችን join ያድርጉት 👇

https://chat.whatsapp.com/DSDkl3r38C51DIJLsXfGZl

👉የFacebook ገፃችን Follow ያድርጉት👇  

https://www.facebook.com/EthiopiaCoffeeSC/

👉የFacebook ጉሩፖችን join ያድርጉት 👇

https://www.facebook.com/groups/1308728893242640/?ref=share

❤️እናመሰግናለን🙏

🏆 8👍 2