en
Feedback
Take organic

Take organic

Open in Telegram

Organic farming tips

Show more
7 324
Subscribers
-324 hours
-237 days
-13830 days
Posts Archive
photo content

❇️ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ❇️ በሚድሮክ ኢትዮጵያ እህት ኩባንያ የኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 🔸ለሁሉም የስራ መደቦች የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት፣ 🔸አመልካቾች፡- የቅጥር ማመልከቻ፣የትምህርትና የስራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን ይዛችሁ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፤ 🔸የምዝገባ ቀን ፡-ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት (ቅዳሜን ከሰዓት በፊት ጨምሮ)፣ 🔸ለሁሉም የስራ መደቦች የስራ ልምድ ማስረጃው ከምረቃ በኋላ ሊሆን ይገባዋል፤ 🔸ለሁሉም የስራ መደቦች የተጠየቀዉ የስራ ልምድ ለትርፍ በተቋቋሙ ድርጅቶች ቢሆን ይመረጣል፤ 🔸ቅጥሩ ከተፈጸመ በኋላ በ15 ቀናት ዉስጥ ከእዳ ነጻ ሰለመሆኑ በመጨረሻ ይሰራበት ከነበረበት መ/ቤት (ድርጅት) ክሊራንስ የሚያቀርብ ስለመሆኑ ግዴታ የሚገባ፣ 🔸ለሠራተኞች የመኖሪያ ቤት፣የህክምናና የመድን ሽፋን ዋስትና አገልግሎት ይሰጣል፡፡ 🔸የምዝገባ ቦታ፡- በኩባንያዉ ዋና መ/ቤት ብስራተ ገብርኤል ድል ቀለም ወደ አቦ ቤተክርስቲያን በሚወስደዉ መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ በቀድሞዉ ቡና ቦርድ ግቢ ዉስጥ ፡፡ 🔸ኢ-ሜል፡ eacpex@gmail.com ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ. ማኀበር

4.10 KB

መልካም የትንሣኤ በዐል አካላችንን አቀራርበን ልባችንን ካራራቅን ለሀገር ጠንቅ እንሆናለን፤ አካላችንን አራርቀን ልባችንን ካቀራረብን ግን ይህን ዘመን ተሻግረን ለሀገራችን መልካም ነገር እንሠራልን:: ማኅበራዊ ትስስርን የበለጠ ለማጠናከር ልብን በማቀራረብ በወረርሽኙ ምክንያት ችግር ውስጥ ያሉ ሰዎችን ድጋፍ ማድርግ ይገባናል፡፡ በችግር ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ርሃብን እና ችግርን እንዳያስቡ መርዳት ከቻልን አካላችን ተራርቋል፤ ልባችን ተቀራርቧል፤ አንድነታችን ተጠናክሯል፤ ተዋድደናል ማለት ነው፡፡ መኖራችን በአካል ሳይሆን ከአካል የበለጠ የማንነታችን መገለጫ ልባችን ተሳስሯል ማለት ነው፡፡

አስደሳች ዜና ለተማሪ ቤተሰቦች በቤቶ ሆነው ለልጆ አሳመንት ሞጁል መልመጃ እንሰራሎታለን ዋጋው በነፃ። ልጆች በማስጠናት ብዙ ልምድ ያከበተው* ታኬ ብረቱ አሁን ደግሞ በኮ ቪድአ19 ምክኛት ልጆ በቤት መቀመጥ አሰስቦት የበኩሉን ድርሻ ልወጣ በማለት! በተጨማሪም እንደዜጋ ጠቅላይ ሚንስተራችንን ጥሪ በመቀበል የራሴን ፈጠራ ለምን አልሞክርም በማለት ለልጆ በተሌግራም በድምፅ እና በምስል የማስጠናት አግልግሎት ለመስጠት ዝግጅታችንን ጨርሰናል ከርሶ የሚጠበቀው። ዳውሎድ አርጎ ልጆን መርዳት ብቻ ነው።@timhrtle1 t.me/timhrtle2 @timhrtle3 @timhrtle4 @timhrtle5 @timhrtle6

Documentation Officer #tracon_trading_plc #business #marketing_management #documentation_officer Addis Ababa Degree/diploma in IT/marketing/logistics/accounting and related fields Minimum Years Of Experience: #0_years Maximum Years Of Experience: #1_years Deadline: April 29, 2020 How To Apply: in person to the following address Cherchill Street in front of black loin school tracon tower 1st floor. tell: 09 47 45 85 50/ 0912-29 36

End of Days by Sylvia Browne .pdf1.44 MB

እንዴት ናችሁ ዛሬ አንድ መፅሐፍ ልጋብዛችሁ

ኢትዮ አግሪ-ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር የኮሮና ቫይረስ (Coronavirus (COVID-19) ወረርሽኝ በሽታን ለመከላከል የሚረዱ አልኮል፣ ግሪስሊን፣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል እንዲሁም የእጅ
ኢትዮ አግሪ-ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር የኮሮና ቫይረስ (Coronavirus (COVID-19) ወረርሽኝ በሽታን ለመከላከል የሚረዱ አልኮል፣ ግሪስሊን፣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል እንዲሁም የእጅ ጓንቶችን ለሁሉም የኩባንያው ልማቶች በማጓጓዝ ላይ ነው፡፡ የንፅህናና የጥንቃቄ መገልገያዎቹም በሚቀጥሉት ቀናቶች ልማቶቹ ላይ በመድረስ ጥቅም መስጠት ይጀምራሉ፡፡ ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ እራሳችንን፣ ቤተሰቦቻችንንና በአካባቢያችን የሚገኙትን ሁሉ ከበሽታው እንከላከል፡፡ ኢትዮ አግሪ-ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር

የኛ ሙሴ በዚህ አስቸጋሪ ወቅት አንተ መሪያችን ባትሆን ምን ይውጠን ነበር?
የኛ ሙሴ በዚህ አስቸጋሪ ወቅት አንተ መሪያችን ባትሆን ምን ይውጠን ነበር?

at Holeta ethioagriceft PLC

photo content

photo content
+2

Let me recommend you this application https://play.google.com/store/apps/details?id=com.taamcab.catchuser Use referral code: 2LFGEGD

🔥♨️አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ♨️ ሃኒ የሰው ኃይል አቅራቢ ⛔️ሰኞ ቀን 23/06/12 ------------------------------⭕️ የስራ መደብ ሱፐርቫይዘር ሆቴል ላይ የት/ት ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ ጾታ ሴ/ወ ደሞዝ በስምምነት የስራ ሰአት በቀን ለ 8 ሰአት ልምድ 3 አመት ሆቴል ላይ የስራ ቦታ ሀያሁለት ብዛት 2 የስራ መደብ ሄድወይተር ሆቴል ላይ የት/ት ደረጃ ሰርተፍኬት ዲፕሎማ ጾታ ሴ/ወ ደሞዝ በስምምነት የስራ ሰአት በቀን ለ 8 ሰአት ልምድ 2 አመት ሆቴል ላይ የስራ ቦታ ሀያሁለት ብዛት 2 የስራ መደብ ላውደሪ ሆቴል ላይ የት/ት ደረጃ 10/ ሰርተፍኬት ዲፕሎማ ጾታ ሴ/ወ ደሞዝ በስምምነት የስራ ሰአት በቀን ለ 8 ሰአት /በትርፍ ሰአት ልምድ 2 አመት ሆቴል ላይ የስራ ቦታ ሀያሁለት ብዛት 2 💠 የስራ መደብ ➡️ አድምንስትሬሽን አሲስታንስ 🔸 ፆታ---- ሴ/ወ 🔸 ብዛት----2 🔸 የት/ደረጃ----- ዲግሪ 🔸 የስራ ልምድ----- ያላት 🔸 ደመወዝ----- 3500 🔸 የስራ ቦታ---- 22 💠 የስራ መደብ ➡️ ፋይናስ ማናጀር 🔸 ፆታ---- ሴ/ወ 🔸 ብዛት---- 2 🔸 የት/ደረጃ--- ዲግሪ 🔸 የስራ ልምድ---- ያለው 🔸 ደመወዝ----- 7000 🔸 የስራ ቦታ---- 22 💠 የስራ መደብ ➡️ ካሸሪ ሰርቢስ አለው ሰአት ……9-5 🔸 ፆታ---- ሴ 🔸 ብዛት----2 🔸 የስራ ልምድ----- ያላት 🔸 ደመወዝ----- 2000+ሰርቢስ ቻርጅ 🔸 የስራ ቦታ---- ለቡ 💠 የስራ መደብ ➡️ አካውንታት ፒስትሪ የምችል 🔸 ፆታ---- ሴ 🔸 ብዛት---- 2 🔸 የት/ደረጃ--- ዲግሪ 🔸 የስራ ልምድ---- 1 አመት+ 🔸 ደመወዝ----- በስምምነት 🔸 የስራ ቦታ---- ፉሪ 💠 የስራ መደብ ➡️ ሱፐርቫይዘር 🔸 ፆታ---- ሴ/ወ 🔸 ብዛት---- 2 🔸 የት/ደረጃ--- ዲግሪ 🔸 የስራ ልምድ---- 1 አመት+ 🔸 ደመወዝ----- በስምምነት 🔸 የስራ ቦታ---- ፉሪ 💠 የስራ መደብ ➡️ አካውንታት ፒስትሪ የምችል 🔸 ፆታ---- ሴ 🔸 ብዛት---- 2 🔸 የት/ደረጃ--- ዲግሪ/ዲፕሎማ 🔸 የስራ ልምድ---- 1 አመት+ 🔸 ደመወዝ----- በስምምነት 🔸 የስራ ቦታ---- ሜክሲኮ 💠 የስራ መደብ ➡️ ፀሐፊ 🔸 ፆታ---- ሴ 🔸 ብዛት---- 2 🔸 የስራ ልምድ---- ያላት 🔸 ደመወዝ----- በስምምነት 🔸 የስራ ቦታ---- ሜክስኮ፣ ጀሞ 💠 የስራ መደብ ➡️ አካውንታት ኢንፖርት ኤክስፖርት ላይ የሰራች ፒስትሪ የምትችል 🔸 ፆታ---- ሴ/ወ 🔸 ብዛት---- 2 🔸 የት/ደረጃ--- ዲግሪ 🔸 የስራ ልምድ---- 1 አመት+ 🔸 ደመወዝ----- ማራኪ 🔸 የስራ ቦታ---- ለቡ 💠 የስራ መደብ ➡️ ፋርማሲስት 🔸 ፆታ---- ሴ/ወ 🔸 ብዛት---- 2 🔸 የት/ደረጃ--- ዲግሪ 🔸 የስራ ልምድ---- 0 -1 አመት+ 🔸 ደመወዝ----- በስምምነት 🔸 የስራ ቦታ---- ለቡ፣አየር ጤና ⭕️ ሥራ ፈላጊ ወዳጅ ዘመድ ካሎት ቻናላችንን አንዲቀላቀሉ ከስር ያለውን ሊንክ በመላክ ይተባበሩዋቸው ። @hanijobsagency ☎️ ስልክ 📱 09 91 87 73 48 አድራሻ ጀሞ 1 ሳባ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 🔹🔸🔸🔹 🔥♨️አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ♨️ ሃኒ የሰው ኃይል አቅራቢ ⛔️ሰኞ ቀን 23/06/12 ------------------------------⭕️ 💠 የስራ መደብ ➡️ ሽያጭ 🔸 ፆታ---- ሴ 🔸 ብዛት----2 🔸 የት/ደረጃ----- 10 🔸 የስራ ልምድ----- ያላት 🔸 ደመወዝ----- በስምምነት 🔸 የስራ ቦታ---- ለቡ 💠 የስራ መደብ ➡️ ትኬተር ትኬት ኦፊስ ሰርታ የምታቅ 🔸 ፆታ---- ሴ 🔸 ብዛት---- 2 🔸 የት/ደረጃ--- ሰርተፍኬት 🔸 የስራ ልምድ---- 1 አመት 🔸 ደመወዝ----- በስምምነት 🔸 የስራ ቦታ---- ጀሞ 💠 የስራ መደብ ➡️ አካውንታት ገቢዋች የሰራ ፣ የንግድ ድርጅት ላይ የሰራ 🔸 ፆታ---- ወ 🔸 ብዛት----2 🔸 የስራ ልምድ----- 6 - 8 አመት 🔸 ደመወዝ----- በስምምነት 🔸 የስራ ቦታ---- ጀሞ 💠 የስራ መደብ ➡️ አካውንታት ፒስትሪ የምችል 🔸 ፆታ---- ሴ/ወ 🔸 ብዛት---- 2 🔸 የት/ደረጃ--- ዲግሪ/ዲፕሎማ 🔸 የስራ ልምድ---- 3 አመት+ 🔸 ደመወዝ----- በስምምነት 🔸 የስራ ቦታ---- ቤሄራዊ 💠 የስራ መደብ ➡️ የአየር ትኬት ኤጀንት 🔸 ፆታ---- ሴ/ወ 🔸 ብዛት---- 2 🔸 የት/ደረጃ--- ሰርተፍኬት 🔸 የስራ ልምድ---- 3 አመት+ 🔸 ደመወዝ----- በስምምነት 🔸 የስራ ቦታ---- ቤሄራዊ 💠 የስራ መደብ ➡️ ህትመት ዲዛይነር ፒስትሪ የምችል 🔸 ፆታ---- ሴ 🔸 ብዛት---- 2 🔸 የስራ ልምድ---- 2 አመት+ 🔸 ደመወዝ----- በስምምነት 🔸 የስራ ቦታ---- መገናኛ 💠 የስራ መደብ ➡️ ነርስ 🔸 ፆታ---- ሴ/ወ 🔸 ብዛት---- 2 🔸 የት/ደረጃ--- ዲግሪ 🔸 የስራ ልምድ---- 5 አመት+ 🔸 ደመወዝ----- ማራኪ 🔸 የስራ ቦታ---- አየር ጤና 💠 የስራ መደብ ➡️ ላብራቶሪ 🔸 ፆታ---- ሴ/ወ 🔸 ብዛት---- 2 🔸 የት/ደረጃ--- ዲግሪ 🔸 የስራ ልምድ---- 0 አመት+ 🔸 ደመወዝ----- በስምምነት 🔸 የስራ ቦታ---- አየር ጤና ⭕️ ሥራ ፈላጊ ወዳጅ ዘመድ ካሎት ቻናላችንን አንዲቀላቀሉ ከስር ያለውን ሊንክ በመላክ ይተባበሩዋቸው ። @hanijobsagency ☎️ ስልክ 📱 09 91 87 73 48 አድራሻ ጀሞ 1 ሳባ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 🔹🔸🔸🔹

#new_vacancy Reliant industries and allies. P.l.c ( franchise of sun optics ◾️Job position : #Retail_operations_manger We are looking for an experienced Retail operations manger to oversee the operations of our store's . ◾️Job description -organizing all store operations and allocating responsibilities to personel -supervising and guiding staff towards maximum performance - prepaering and controlling the store's budget attaining budget plus. -motivate personel to perform to their max capacity - mangung our store's in a way to boost revenues develop the business and keep it's standard. - moniter stock levels .and make sure to replenish on time. -deal with compliants from customers and to maintain the store's reputation. -inspect the areas in the store ànd resolve any issues that might arise and follow the standards of health bureau. - prepare the clinics standard for inspection by the authorities. - plan and oversee promotional events and displays. - keep an eye on the market trends to determine the need for improvement in the store ( product display promotion ..etc) -analyze sales and revenue reports and make forecasts. - make sure the store fulfill all safety legal and health guidelines. ------Requierments - proven experiance as retail mangaer or in a similar position - knowledge of retail management best practices - outstanding communication and interpersonal abilities - Excellent organizing and leadership skills - commercial awareness -analytical mind and familiarity with data analysis principles. - good knowledge of computer and retail software . Mba bsc / b.a in business administration sales or relevant field for Mba bsc 2- 3 years experience BA 5- 7 year's experience. Pls note frequent travel will be there for our regional branches. Salary- negotiable + performance based incentive. ◾️ How to apply @jobs_in_ethioo Pls mail your cv to with in 10 days berhaneab@gmail.com For further information you may call 0911- 510641 Send your vacancy here 👉

ክፍል ስድስት __ አስተሳሰባችን በጤናችን እና አካላችን ላይ ያለው ተጽዕኖ ሰውነታችን የአይምሮዋችን ባሪያ ነው። የምናስበውን አስፈጻሚ ክፍል ማለት ይቻላል። በብልህነት የመረጥናቸውንም ሆነ በደመነፍስ የምናስባቸውን ነገሮች ሰውነታችን ወደ እውነት ይቀይራቸዋል። ሰውነታችን ለበሽታ ሲጋለጥ እና ሲጠወልግ፤ ለጠወለገ አስተሳሰባችን ዋጋ እየከፈለ ነው ማለት ነው። አይምሮዋችን መልካም እና ብሩህ ሃሳቦችን ሲያስብ ደግሞ፤ ሰውነታችን ይፈካል፤ ከእድሜ ጋር እየተፎካከረ ልጅነትን ያላብሰናል። _________________________________ በሽታ እና ጤና ልክ እንደሌሎች ሁኔታዎች ሁሉ ከአስተሳሰብ ጋር ጥብቅ ቁርኝነት አላቸው። ጤነኛ ያልሆኑ አስተሳሰቦች እራሳቸውን በበሽታ ይገልጻሉ። ፍርሃት ሰዎችን የጥይት ያህል ፈጥኖ ይገድላል። በሺህ የሚቆጠሩ ሰዎችም በፍርሃት ምክንያት እየሞቱ ነው። ለበሽታ የሚጋለጡ ሰዎችም አብዛኛዎቹ በሽታን የሚፈሩት ናቸው። ጭንቀት መላ ሰውነትን የማሟሸሽ አቅም አለው፤ ሰውነትንም ለበሽታ የተጋለጠ ደካማ እንዲሆን ያደርገዋል። _________________________________ ሰዎች ደስ የሚሉ ሃሳቦችን ሲያስቡ፤ ሰውነታቸው በመልካም ሁኔታ ላይ እንዳለ ይናገራል፤ የውስጥ ደስታቸው ደስ የሚል ግርማን ያላብሳቸዋል። ሰውነታችን በቀላሉ እንደአስተሳሰባችን ይለዋወጣል። መልካም እና ክፉ አስተሳሰቦች የየራሳቸውን ተጽዕኖ ያሳድሩበታል። _________________________________ ከንጹህ ልብ፤ ንጹህ ሰውነት ይገኛል፤ ከጤነኛ አስተሳሰብ ጤነኛ ሰውነት ይወለዳል። አንድ ሰው መጥፎ አስተሳሰቦችን በአይምሮው እስከያዘ ድረስ፤ ውስጡን እየመረዘ ይኖራል። የተበላሸ ህይወት፤ ከተበላሸ አስተሳሰብ የመጣ ነው። የሰው ልጅ አስተሳሰብ፤ ህይወት፤ ተግባር እና እውነታ የሚፈልቁበት ምንጭ ነው። ይህ ምንጭ ንጹህ ካልሆነ፤ ከስሩ የሚቀዱት ነገሮች ሁሉ ንጹህ አይሆኑም። _________________________________ አስተሳሰብ እስካልተለወጠ ፤ ሰው አመጋገቡን ቢለውጥ በሰውነቱ ላይ ለውጥ ለማምጣት ይከብደዋል። ለራሱ የሚጠቅመውን አስተሳሰብ ሲይዝ፤ ለሰውነቱ የማይጠቅሙትን ምግቦች መመኘቱን ይተዋል። ምክንያቱም የጸዳ አስተሳሰብ፤ የጸዳ ባህሪህን ያጎናጽፋልና። ሰውነቱን መንከባከብ የሚፈልግ ሰው፤ መጀመሪያ አይምሮውን መፈተሽ እና መጋረድ ይጠበቅበታል። ውጪው ከማማሩ በፊት፤ ውስጡ ማማር ስላለበት። _________________________________ ቅናት፤ ተንኮል፤ ጥላቻ እና ቂም የሰውነትን ውበት እና ግርማ የሚሰርቁ ቀማኞች ናቸው። ፈገግታ የራቀው ኮስማና ፊት እንደው ዝም ብሎ የሚመጣ ነገር አይደለም፤ ኮስማና ሃሳቦችን ከማሰብ የሚመጣ እንጂ። ለምሳሌ ዘጠና ስድስት አመት የሞላትን ነገር ግን የልጃገረድ ፊት የሚመስል ደስ የሚል ገጽታ ያላትን ሴትዮ አውቃለው። በሌላ በኩል ከመካከለኛ እድሜ በታች የሆነ ነገር ግን የሽማግሌ ገጽታ ያለው ሰውም አውቃለው። አንደኛው የጣፋጭ ህይወት ነጸብራቅ ሲሆን፤ ሌላኛው ደክሞ ያልተደሰች ነፍስ ውጤት ነው። _________________________________ አንድ ክፍል የጸሃይ ብርሃን እና ንጹህ አየር ካልገባበት፤ እንደሚጨልምና እንደሚጨንቅ ሁሉ፤ ሰውነታችም የደስታ ብራሃን እና የነጻነት አየር ካልገባበት አይደምቅም። ህይወቱን በስነስርዓት እና በትክክለኛ መንገድ ለኖረ ሰው፤ እርጅና እረጋ ያለ ሰላማዊ ሽግግር ነው፤ ልክ ጸሃይ ስትጠልቅ እንደሚታየው ድንቅ ትዕይንት ። በቅርቡ ከዚህ አለም በሞት የተሰናበት ፈላስፋን ተመልክቼ ነበር፤ በእድሜ ብቻ ነው ያረጀው። እንደኖረው ጣፋጭ ኑሮ፤ ሞቱም ጣፋጭ ነበረች። _________________________________ የታመመ ሰውነትን የሚፈውስ ድንቅ ሃኪም ቢኖር ደስ የሚያሰኙ ሃሳቦችን የሚያስብ አይምሮ ነው። የሃዘንን ጥላ መልካም ሃሳብ እና ድርጊት ያርቀዋል። ቀና ያልሆኑ ሃሳቦችን ማስብ ልምድ የሆነበት ሰው፤እራሱን በገዛ እስርቤት ውስጥ ይቆልፈዋል። በተቃራኒው፤ ደስ የሚያሰኙ ሃሳቦችን አዘውትሮ የሚያስብ ፤ ከሁሉም ነገር ውስጥ መልካሙን ለመመልከት የሚጥር ሰው እራሱን ከገነት ደጃፍ ያደረሳል። በቀን በቀን በሰላም ውስጥ የሚመላለስ ሰው ለሌላውም ሰላምን የሚሰጥ የሰላም መልዕክተኛ ነው። ____________________________ @zreaders @zreaders

#new_vacancy ⬇️ 🔰Biyafi Construction PLC Vacancy Announcement ◾️Position: #Quantity_Surveyor - Place of Work: Construction Site - Dead line: 10 days Head Office, Addis Ababa around Megenagna area How to Apply: • Email: Send Only Application Letter and Curriculum Vitae in PDF Format and Corresponding Credentials to biyafi@gmail.com • Note: Company works on cloud base platform - Employee shall be willing to work on IT technology ◾️Qualifications/Skills • Qualification: BSc in Civil Engineering or Diploma in any Construction Field • Minimum Experiences General / Specific: 2 years working on ROAD Construction Projects • Skill: Team Work & Computer Skill Education Level : Diploma Experience : 1-3 years 🅾Deadline : February 15/2020

ክፍል ስድስት __ አስተሳሰባችን በጤናችን እና አካላችን ላይ ያለው ተጽዕኖ ሰውነታችን የአይምሮዋችን ባሪያ ነው። የምናስበውን አስፈጻሚ ክፍል ማለት ይቻላል። በብልህነት የመረጥናቸውንም ሆነ በደመነፍስ የምናስባቸውን ነገሮች ሰውነታችን ወደ እውነት ይቀይራቸዋል። ሰውነታችን ለበሽታ ሲጋለጥ እና ሲጠወልግ፤ ለጠወለገ አስተሳሰባችን ዋጋ እየከፈለ ነው ማለት ነው። አይምሮዋችን መልካም እና ብሩህ ሃሳቦችን ሲያስብ ደግሞ፤ ሰውነታችን ይፈካል፤ ከእድሜ ጋር እየተፎካከረ ልጅነትን ያላብሰናል። _________________________________ በሽታ እና ጤና ልክ እንደሌሎች ሁኔታዎች ሁሉ ከአስተሳሰብ ጋር ጥብቅ ቁርኝነት አላቸው። ጤነኛ ያልሆኑ አስተሳሰቦች እራሳቸውን በበሽታ ይገልጻሉ። ፍርሃት ሰዎችን የጥይት ያህል ፈጥኖ ይገድላል። በሺህ የሚቆጠሩ ሰዎችም በፍርሃት ምክንያት እየሞቱ ነው። ለበሽታ የሚጋለጡ ሰዎችም አብዛኛዎቹ በሽታን የሚፈሩት ናቸው። ጭንቀት መላ ሰውነትን የማሟሸሽ አቅም አለው፤ ሰውነትንም ለበሽታ የተጋለጠ ደካማ እንዲሆን ያደርገዋል። _________________________________ ሰዎች ደስ የሚሉ ሃሳቦችን ሲያስቡ፤ ሰውነታቸው በመልካም ሁኔታ ላይ እንዳለ ይናገራል፤ የውስጥ ደስታቸው ደስ የሚል ግርማን ያላብሳቸዋል። ሰውነታችን በቀላሉ እንደአስተሳሰባችን ይለዋወጣል። መልካም እና ክፉ አስተሳሰቦች የየራሳቸውን ተጽዕኖ ያሳድሩበታል። _________________________________ ከንጹህ ልብ፤ ንጹህ ሰውነት ይገኛል፤ ከጤነኛ አስተሳሰብ ጤነኛ ሰውነት ይወለዳል። አንድ ሰው መጥፎ አስተሳሰቦችን በአይምሮው እስከያዘ ድረስ፤ ውስጡን እየመረዘ ይኖራል። የተበላሸ ህይወት፤ ከተበላሸ አስተሳሰብ የመጣ ነው። የሰው ልጅ አስተሳሰብ፤ ህይወት፤ ተግባር እና እውነታ የሚፈልቁበት ምንጭ ነው። ይህ ምንጭ ንጹህ ካልሆነ፤ ከስሩ የሚቀዱት ነገሮች ሁሉ ንጹህ አይሆኑም። _________________________________ አስተሳሰብ እስካልተለወጠ ፤ ሰው አመጋገቡን ቢለውጥ በሰውነቱ ላይ ለውጥ ለማምጣት ይከብደዋል። ለራሱ የሚጠቅመውን አስተሳሰብ ሲይዝ፤ ለሰውነቱ የማይጠቅሙትን ምግቦች መመኘቱን ይተዋል። ምክንያቱም የጸዳ አስተሳሰብ፤ የጸዳ ባህሪህን ያጎናጽፋልና። ሰውነቱን መንከባከብ የሚፈልግ ሰው፤ መጀመሪያ አይምሮውን መፈተሽ እና መጋረድ ይጠበቅበታል። ውጪው ከማማሩ በፊት፤ ውስጡ ማማር ስላለበት። _________________________________ ቅናት፤ ተንኮል፤ ጥላቻ እና ቂም የሰውነትን ውበት እና ግርማ የሚሰርቁ ቀማኞች ናቸው። ፈገግታ የራቀው ኮስማና ፊት እንደው ዝም ብሎ የሚመጣ ነገር አይደለም፤ ኮስማና ሃሳቦችን ከማሰብ የሚመጣ እንጂ። ለምሳሌ ዘጠና ስድስት አመት የሞላትን ነገር ግን የልጃገረድ ፊት የሚመስል ደስ የሚል ገጽታ ያላትን ሴትዮ አውቃለው። በሌላ በኩል ከመካከለኛ እድሜ በታች የሆነ ነገር ግን የሽማግሌ ገጽታ ያለው ሰውም አውቃለው። አንደኛው የጣፋጭ ህይወት ነጸብራቅ ሲሆን፤ ሌላኛው ደክሞ ያልተደሰች ነፍስ ውጤት ነው። _________________________________ አንድ ክፍል የጸሃይ ብርሃን እና ንጹህ አየር ካልገባበት፤ እንደሚጨልምና እንደሚጨንቅ ሁሉ፤ ሰውነታችም የደስታ ብራሃን እና የነጻነት አየር ካልገባበት አይደምቅም። ህይወቱን በስነስርዓት እና በትክክለኛ መንገድ ለኖረ ሰው፤ እርጅና እረጋ ያለ ሰላማዊ ሽግግር ነው፤ ልክ ጸሃይ ስትጠልቅ እንደሚታየው ድንቅ ትዕይንት ። በቅርቡ ከዚህ አለም በሞት የተሰናበት ፈላስፋን ተመልክቼ ነበር፤ በእድሜ ብቻ ነው ያረጀው። እንደኖረው ጣፋጭ ኑሮ፤ ሞቱም ጣፋጭ ነበረች። _________________________________ የታመመ ሰውነትን የሚፈውስ ድንቅ ሃኪም ቢኖር ደስ የሚያሰኙ ሃሳቦችን የሚያስብ አይምሮ ነው። የሃዘንን ጥላ መልካም ሃሳብ እና ድርጊት ያርቀዋል። ቀና ያልሆኑ ሃሳቦችን ማስብ ልምድ የሆነበት ሰው፤እራሱን በገዛ እስርቤት ውስጥ ይቆልፈዋል። በተቃራኒው፤ ደስ የሚያሰኙ ሃሳቦችን አዘውትሮ የሚያስብ ፤ ከሁሉም ነገር ውስጥ መልካሙን ለመመልከት የሚጥር ሰው እራሱን ከገነት ደጃፍ ያደረሳል። በቀን በቀን በሰላም ውስጥ የሚመላለስ ሰው ለሌላውም ሰላምን የሚሰጥ የሰላም መልዕክተኛ ነው። ____________________________ @zreaders @zreaders

Internship INSTITUTE FOR PEACE AND SECURITY STUDIES - ADDIS ABABA UNIVERSITY ◾️Category: #Research_and_Development Location: Addis Ababa, Addis Ababa  Career Level: Entry Level (Fresh Graduate) Employment Type: Internship ◾️Job Requirements ¡ A Bachelor’s degree in Social Sciences or any other related studies. ¡Excellent written and verbal communication skills in English. ¡Knowledge of Microsoft office package ¡ Highly organized, self-motivated, adaptable and flexible.   Duration: 6 months ◾️How to Apply Interested applicants should submit a cover letter, a CV not longer than 3 pages, to the email address:  application@ipss-addis.org  till the 9th February 2020. Only shortlisted candidates will be contacted. 🅾Deadline : February 09/2020 Join us 👉 @vacancy2017