Exit Exam and COC Exam For Nursing
Open in Telegram
We can together! Invite your friend 👌telegram page Invitation link: @ExitExamforNursing
Show more1 527
Subscribers
-324 hours
-137 days
-3130 days
Posts Archive
📢 Pharmacy Exit Exam 2026 ተማሪዎች!
የMOE Pharmacy Exit Exam ዝግጅት እየተደረገ ነው?
✅ ትክክለኛ ጥያቄዎች
✅ ከመልስ ማብራሪያ ጋር
✅ ለፈተና ዝግጅት የሚያግዝ ቪዲዮ
🎥 አሁኑኑ ይመልከቱ እና ለጓደኞችዎ ያጋሩ!
🔗 YouTube: https://youtu.be/1ZSTPDmiJ18?si=JU3xN6m2KZIYa-SG
#PharmacyExitExam #MOE #Ethiopia #ExitExam #Pharmacy
🚨 Coming Soon! / በቅርቡ! 🚨
የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች የሙያ ፈቃድ (Professional License) ለማደስ (Renewal) የሚያስፈልጉ ሁሉንም ደረጃዎች (Step-by-Step Guide) በቪዲዮ እና በምስል እናሳያችኋለን።
በዚህ መመሪያ ውስጥ፦
✅ አዲስ አካውንት (Create Account / Sign Up) እንዴት እንደሚፈጠር
✅ ወደ አካውንት (Login) እንዴት እንደሚገቡ
✅ ድረ-ገጹን (Website Dashboard) እንዴት እንደሚጠቀሙ
✅ ለማመልከት (Application) ምን ምን መረጃዎች እንደሚያስፈልጉ
✅ የሚያስፈልጉ ሰነዶች (Required Documents) ምን እንደሆኑ
ለምሳሌ (Examples):
📌 የዲግሪ ሰርተፍኬት (Degree Certificate)
📌 የብቃት ማረጋገጫ (COC Certificate) (ካስፈለገ)
📌 መታወቂያ (National ID / Passport)
📌 የጉርድ ፎቶ (Passport Size Photo)
📌 የሥራ ልምድ ማረጋገጫ (Work Experience Letter) (ካስፈለገ)
✅ ሰነዶችን (Upload Documents) በትክክል እንዴት እንደሚጫኑ
✅ ማመልከቻውን (Application Form) በትክክል እንዴት እንደሚሞሉ
✅ ክፍያ (Payment) ካስፈለገ እንዴት እንደሚፈጽሙ
✅ የሙያ ፈቃድዎን (Professional License) ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በቀላሉ እንዴት እንደሚያድሱ
🎯 አዲስ ተመዝጋቢ (New Applicant) ይሁኑ ወይም ነባር ፈቃድዎን (License Renewal) ለማደስ የሚፈልጉ፣ ይህ መመሪያ ሁሉንም ሂደት በግልጽና በቀላሉ ያስረዳዎታል።
📢 ቻናላችንን ይከታተሉ፤ በቅርቡ ሙሉ መመሪያውን እናጋራለን!
🚨ሰበር ዜና COC 🚨
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተመዛኞች በሙሉ
____
የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች በነሀሴ ወር 2018 ዓ.ም የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡
ስለዚህም መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ከሰኔ 30/2018 እስከ ሃምሌ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ይህንን https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ/Link/ በመጫን የብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (National ID FAN 16 Digit) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
▪ ይህ መረጃን የማስተሳሰር ሂደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሂደት እንደሚቀጥል እናሳውቃለን፡፡
▪ በሰኔ 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፉችሁ ተመዛኞች የስም ዝርዝራችሁን በተማራችሁበት ተቋም አማካኝነት ወደ ሲስተም ማስጫን የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እናሳስባለን።
ለጤና ተማሪወች እና ለአዲስ ተመራቂ የሚሆን ቪዲዮ ይለቀቃል ይጠብቁን
https://youtube.com/@exitexaminethiopia?si=EW8hg7HnMR2hu_1c
🇪🇹 አስቸኳይ መረጃ ለጤና ባለሙያዎች በሙሉ! 🩺✨
የጤና ሚኒስቴር ለሲኦሲ (COC / EHPLE Exam) ፈተና ምዝገባ አዲስ የማራዘሚያና የማካተት ማሻሻያ አውጥቷል!
ባለፈው ዙር EXIT EXAM ፈተናውን ያለፉ ባለሙያዎችን ጨምሮ፣ በሐምሌ ወር ላይ ለመስጠት የታቀደው የብቃት ማረጋገጫ ፈተና (EHPLE) ላይ እንዲካተቱ ተደርጓል።
ይህ አጭር ቪዲዮ የሚያሳየው፡
✅የጊዜ ሰሌዳው መራዘሙንና ማን ማን መመዝገብ እንደሚችል
✅በፋይዳ (Fayda) ዲጂታል መታወቂያ (FAN/FIN) በመጠቀም እንዴት ያለምንም ስህተት መመዝገብ እንደሚቻል
✅የፈተና ማዕከል ምርጫ እንዳይሞላባችሁ ቀድሞ መረጃን የማሟላት ሂደት
አሁኑኑ ቪዲዮውን በመመልከት ዝግጅትዎን ያጠናቁ፡
👉https://youtu.be/tHkiJsggWqk
ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ፈጣን መረጃዎችን ያግኙ!

የሚያማምሩ የ AI Video ለመስራት ይሔን app ይጠቀሙ
Your friend shared free credits with you! https://vivago.ai/h5pages/land/invite?inviteCode=WBATWPR2Z Click the link and come to vivago.ai to build your dream world!
Repost from Ministry of Health ET
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተመዛኞች በሙሉ
____________
የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች በነሀሴ ወር 2018 ዓ.ም የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡
ስለዚህም መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ከሰኔ 30/2018 እስከ ሃምሌ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ይህንን https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ/Link/ በመጫን የብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (National ID FAN 16 Digit) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
▪ ይህ መረጃን የማስተሳሰር ሂደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሂደት እንደሚቀጥል እናሳውቃለን፡፡
▪ በሰኔ 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፉችሁ ተመዛኞች የስም ዝርዝራችሁን በተማራችሁበት ተቋም አማካኝነት ወደ ሲስተም ማስጫን የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እናሳስባለን።
Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Linkedin: lnkd.in/ewFJ6VA
Exit Exam Disqualified ለምን ሆናችሁ? (መፍትሄው እና ዝርዝር መረጃ)
https://youtu.be/oMh0S15zq-s