en
Feedback
Exit Exam and COC Exam For Nursing

Exit Exam and COC Exam For Nursing

Open in Telegram

We can together! Invite your friend 👌telegram page Invitation link: @ExitExamforNursing

Show more
Buy Ad
1 527
Subscribers
-324 hours
-137 days
-3130 days
Posts Archive
የአንጋፍው ፖለቲከኛ አቶ ልደቱ አያሌው YouTube channel Subscribe✅ 👇👇👇👇 https://youtube.com/@lidetuayalewoffical?si=MQN_rCKS2e407FJT
የአንጋፍው ፖለቲከኛ አቶ ልደቱ አያሌው YouTube channel Subscribe✅ 👇👇👇👇 https://youtube.com/@lidetuayalewoffical?si=MQN_rCKS2e407FJT

📢 12ኛ ክፍል ተማሪዎች! ውጤትህ ዝቅተኛ ከሆነ፣ ውጤት ካልወጣልህ ወይም በውጤትህ ላይ ሌላ ቅሬታ ካለህትምህርት ሚኒስቴር (MOE) ቅሬታ ማቅረብ እና Recheck መጠየቅ ትችላለህ። ⏰ 5 ቀን ብቻ ቀረው! 👉 ቅሬታህን እንዴት ማቅረብ እንደምትችል በቀላሉ በዚህ ቪዲዮ ተመልከት👇 🎥 https://youtu.be/B3FWLZyXUOE 📲 ለሌሎች 12ኛ ክፍል ተማሪዎችም አጋራ!

#MoE : ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ ከደቂቃዎች በኋላ መግለጫ ይሰጣል። መግለጫውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ በቀጥታ ያስተላልፋል። https://youtube.com/@exitexaminethiopia?si=EW8hg7HnMR2hu_1c

🔥 2019 አዲስ ዓመት! ✅የመንግሥት ሰራተኞች የደሞዝ ጭማሪ እና 25,000 ብር ዝቅተኛ የተጣራ ደሞዝ ይኖራል? 💰 👉 ሙሉ መረጃውን በቪዲዮው ይመልከቱ! 👇👇👇 https://youtu.be/
🔥 2019 አዲስ ዓመት! ✅የመንግሥት ሰራተኞች የደሞዝ ጭማሪ እና 25,000 ብር ዝቅተኛ የተጣራ ደሞዝ ይኖራል? 💰 👉 ሙሉ መረጃውን በቪዲዮው ይመልከቱ! 👇👇👇 https://youtu.be/P_r_GHVYQ9o 👆👆👆

📢 አብዛኛዎቹ ተፈታኞች ለምን Disqualified ይሆናሉ? ብዙ ተፈታኞች በእውቀት እጥረት ሳይሆን የፈተና መመሪያዎችን ባለመከተል እና ሊወገዱ የሚችሉ ስህተቶችን በመፈጸም Disqualified ይሆናሉ። እነዚህን ስህተቶች ቀድሞ ማወቅ ውጤታችሁን እና የወደፊት እድላችሁን ሊጠብቅ ይችላል። 🎥 ይህን ቪዲዮ በሙሉ በመመልከት ተፈታኞች በብዛት Disqualified የሚሆኑባቸውን ምክንያቶች ይወቁ። 🎥 ቪዲዮውን ይመልከቱ፦ https://youtu.be/VM3LeutTOj8 📲 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👉 t.me/ExitExamEthiopia

+1
2018_EHPLE Information Booklet.zip20.92 MB

🇪🇹 አስቸኳይ መረጃ ለጤና ባለሙያዎች በሙሉ! 🩺✨ የጤና ሚኒስቴር ለሲኦሲ (COC / EHPLE  Exam) ፈተና ምዝገባ አዲስ የማራዘሚያና የማካተት ማሻሻያ አውጥቷል! ባለፈው ዙር EXIT EXAM ፈተናውን ያለፉ ባለሙያዎችን ጨምሮ፣ በሐምሌ ወር ላይ ለመስጠት የታቀደው የብቃት ማረጋገጫ ፈተና (EHPLE) ላይ እንዲካተቱ ተደርጓል። ይህ አጭር ቪዲዮ የሚያሳየው፡ ✅የጊዜ ሰሌዳው መራዘሙንና ማን ማን መመዝገብ እንደሚችል ✅በፋይዳ (Fayda) ዲጂታል መታወቂያ (FAN/FIN) በመጠቀም እንዴት ያለምንም ስህተት መመዝገብ እንደሚቻል ✅የፈተና ማዕከል ምርጫ እንዳይሞላባችሁ ቀድሞ መረጃን የማሟላት ሂደት አሁኑኑ ቪዲዮውን በመመልከት ዝግጅትዎን ያጠናቁ፡ 👉https://youtu.be/tHkiJsggWqk ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ፈጣን መረጃዎችን ያግኙ!