en
Feedback
ዘማሪ እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ Endale W/georgis official

ዘማሪ እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ Endale W/georgis official

Open in Telegram
1 377
Subscribers
No data24 hours
+47 days
+1430 days
Posts Archive
ሰላም የተወደዳችሁ የጌታ ልጆች🙌 ይህን አስደናቂ መልህክት" ለሳተው መመለስን ለወደቀው የመነሳትን ..እድል የሚሰጠውን አምላክ ተስፋ ያደረገች ነፍስ ሁሉ ትጽናናበት ዘንድ ተለቋል ውድ እህቴን ቤቲን እና በዚህ ሥራ የተጉትን ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ እያልኩ መልዕክቱን ለብዙዎች በማድረስ አብራችሁን አገልግሉ... መልካም ብቻ ይሁንላችሁ🙏🏾🙏🏾 https://youtu.be/NTrmUbkmFE8?si=kDHy7WpzWLa0p2Gd

ሰላም የተወደዳችሁ የጌታ ልጆች🙌 ይህን አስደናቂ መልህክት" ለሳተው መመለስን ለወደቀው የመነሳትን ..እድል የሚሰጠውን አምላክ ተስፋ ያደረገች ነፍስ ሁሉ ትጽናናበት ዘንድ ተለቋል ውድ እህቴን ቤቲን እና በዚህ ሥራ የተጉትን ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ እያልኩ መልዕክቱን ለብዙዎች በማድረስ አብራችሁን አገልግሉ... መልካም ብቻ ይሁንላችሁ🙏🏾🙏🏾

"ብዙ ጎርፎች ተነስተው አይቻለውሁኝ አልፈው በአንተ ብርታት ጌታ ቆሜአለው ለምስጋና ቆሜአለው ለምስጋና🙌 ሰላም የጌታ ልጆች ይህ ከላይ የጠቀስኩላችሁ ዝማሬ ገና ወደ ጌታ በመጣሁባቸው አመታት እጅግ
"ብዙ ጎርፎች ተነስተው አይቻለውሁኝ አልፈው በአንተ ብርታት ጌታ ቆሜአለው ለምስጋና ቆሜአለው ለምስጋና🙌 ሰላም የጌታ ልጆች ይህ ከላይ የጠቀስኩላችሁ ዝማሬ ገና ወደ ጌታ በመጣሁባቸው አመታት እጅግ ሕይወቴን ያበረታ ዝማሬ ነው::ፓስተር ዘኒ ይህን እና ሌሎችንም ዝማሬዎች በውስጧ አስቀምጦ ጌታ በእጅጉ ሲያንጸን ቆይቷል..ከዚያ በመቀጠል ከተመሰረተች ከአስር አመት በላይ በሆናት" የሕይወት ምንጭ ኢየሱስ ቤ/ክ መሪ በመሆን ብርቱ ተጋድሎ በማድረግ የጌታን ወንጌል በብዙ መጽናት እያገለገለች ለብዙዎች መዳን እና መታነጽ ምክንያት አድርጏ ጌታ አምላክ እየሠራባት ስላለ ክብር ለእርሱ ይሁን::እህቴ ፓስተር ዘኒ ባለፍሽበት ፈተና ሁሉ በመጽናት ዛሬም ጌታን እያገለገልሽ ስላለሽ እግዚአብሔርን ስላንቺ አመሰግናለው ... በርቺ እጆችሽም አይላሉ ለሥራሽ ብድራትን ከታማኙ ጌታ ዘንድ ትቀበያለሽና.... 👉ሀሙስ ምሽት ባለው ቋሚ የቤ/ክኗ ፕሮግራም ላይ ከ 11:30 ጀምሮ ጌታ መንፈስ ቅዱስ እጅግ እያበረታን በጸሎት በአምልኮ በቃሉ አብዝቶ እየባረከን ነውና በአስኮ እና አካባቢው ያላችሁ ቅዱሳን "አዲስ ሰፈር ሊዝ መንደር ባለው የቤ/ክኗ ጸሎት ቤት በመገኘት አብረን ጌታን እናምልክ ... መልካም ይሁንላችሁ::🙏🏾🙏🏾

ሰላም ይብዛላችሁ የጌታ ልጆች በዛሬው ጉባኤ በነበረው የክብር ጉባኤ ክብሩ ለጌታ🙌 ስላሳያችሁኝ ያልተቆጠበ ፍቅር ዘመናችሁ ይባረክ እንደ ጌታችን ፈቃድ ነገ ህዳር 22 በሐዋሳ ከሰሃት ከ 9 ሰሃት ጀ
ሰላም ይብዛላችሁ የጌታ ልጆች በዛሬው ጉባኤ በነበረው የክብር ጉባኤ ክብሩ ለጌታ🙌 ስላሳያችሁኝ ያልተቆጠበ ፍቅር ዘመናችሁ ይባረክ እንደ ጌታችን ፈቃድ ነገ ህዳር 22 በሐዋሳ ከሰሃት ከ 9 ሰሃት ጀምሮ በሚኖረን ታላቅ የምስጋና ጉባኤ እንዳስለመደን ይጎበኘናል::