cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Hulunm

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
186
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...

🛒 ጄፍ ቤዞስ የተሳካ የጠፈር ጉዞ አደረገ! 👉 የግዙፉ የግብይት ተቋም "አማዞን" ባለቤት ጄፍ ቤዞስ ወደ ጠፈር የተሳካ ጉዞ አድርጓል። ጄፍ ቤዞስ "ኒው ሼፐርድ" የተሰኘ ለዚህ ጉዞው ታስቦ የተሰራ እና 6 መቀመጫዎች ያለው መንኮራኩርን በመጠቀም ነበር ከሌሎች ሦስት ሰዎች ጋር ጉዞውን ያደረገው፡፡ጄፍ ቤዞስ ወደ ህዋ ለመዝናናት የተጓዘ ሁለተኛው ሀብታም ሰው ሆኗል፡፡ - ከዌስት ቴክሳስ ወደ ጠፈር የተደረገው ጉዞ ለ11 ደቂቃ የቆየ ሲሆን በህዋ ላይ ከምድር በ100 ኪሎ ሜትር ርቀት በመድረስ ስበል አልባነትን መሞከር እና የምድር ቅርጽ ለመመልከት ችለዋል፡፡ - ባለፈው ሳምንት እንግሊዛዊው ቢሊየነር ሰር ሪቻርድ ባርንሰን የተሳካ የጠፈር ሽርሽርን ማድረጉ የሚታወስ ነው፡፡ይህ ባለሀብት ምድርን ለቆ በጠፈር ላይ ለአንድ ሰአት ያክል ነበር የቆየው:: 📢: ✅Credit :- @YoniTechTips 📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️ 📣: @YoniTechTips_bot ⚡️Share And Support Us. 💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
Show all...
🌎 በአለም ላይ እስካሁን ከተሰሩት የሞባይል ስልኮች በትልቅነት አቻ ያልተገኘለት በ #ክሪኬትና በ #ሳምሰንግ ድርጅቶች የተፈበረከው Samsung Model SCH-r450 ነው:: 📱 ይህ የሞባይል ስልክ የተሰራው በፈረጆቹ 2009 ሲሆን የሚገኘውም በምድረ አሜሪካ ቺካጎ ነው በተጨማሪም SCH-t450 የተባለው ትልቁ ሞባይል (15 ጫማ ርዝመት) : (13 ጫማ ከፍታ) እና (3 ጫማ ጥልቀት) በጋራ ይዟል 📱ይህ ግዙፍ ሞባይል ለእይታ ሲቀርብ ለጎብኝዎች የማያቋርጥ የድምፅ እና የመልክት አገልግሎት ይሰጥ ነበር... - ከአለምም ትልቁ ሞባይል በመባልም በጊነስ ወርልድ ሪኮርድሰ መዝገብ ላይ ሰፍሯል። 📢: ✅Credit :- @YoniTechTips 📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️ 📣: @YoniTechTips_bot ⚡️Share And Support Us. 💥ዬኒ ቴክ & ሞባይል💥
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.