በራሪ ዜና - berarizena.com
Open in Telegram
የኢትዮጵያ እና የዓለም ፈጣን ዜና - FACEBOOK https://facebook.com/berarizena9 - WEBSITE www.berarizena.com
Show more784
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ኢትዮጵያ የፓሪስ ውድደሯን ጨርሳለች !
በ 2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ የተሳተፈው የ ኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን በድምሩ አራት ሜዳሊያዎችን ብቻ በመሰብሰብ ቆይታውን አጠናቋል።
ሜዳሊያ ያስገኙ አትሌቶች :-
🥇 ታምራት ቶላ
🥈 በሪሁ አረጋዊ ፣ ጵጌ ድጉማ እና ትግስት አሰፋ ናቸው።
ሀገራችን አሁን ባለው ወቅታዊ የሜዳሊያ ሰንጠረዥ ከአለም 4️⃣5️⃣ኛ ላይ ትገኛለች።
ቀሪ የኦሎምፒክ ውድድሮች ስላሉ ደረጃው የሚለዋወጥ ይሆናል።
ኢትዮጵያ በተከታታይ ሶስት ኦሎምፒኮች በሪዮ ፣ ቶኪዮ እና ፓሪስ አንድ ወርቅ ብቻ አግኝታለች።
በዘንድሮው የፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ ሁለት ሪከርዶቿ ( በቀነኒሳ በቀለ ) እና ( ቲኪ ገላና ) ተይዞ የቆዩ ሪከርዶቹ በዩጋንዳ እና ኔዘርላንድ አትሌቶች ተሰብረዋል።Tikvahsport
በዶላር ተከፋይ መሆን 100% ይቻላል | ከዚህ ቪድዮ በላይ ምንም ሊረዳችሁ አይችልም (Work from Home Jobs)
https://berarizena.com/online-make-money-2/
