1 967
Subscribers
+224 hours
+177 days
+3830 days
Posts Archive
1 967
ጃል ማሮ የተካፈለበት በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት እና በፌደራል መንግሥቱ መካከል የሚደረገው ኹለተኛው ዙር የሰላም ውይይት በዳሬሰላም ተጀመረ
በፌደራል መንግሥቱ እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል በታንዛንያ ዳሬሰላም ኹለተኛው ዙር የሰላም ውይይት ትላንት ጥቅምት 27/2016 መጀመሩ ተሰምቷል።
በሰላም ውይይቱ ላይ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መሪ ኩምሳ ደሪባ በቅጽል ስሙ ጃል ማሮ በመሳተፍ ላይ እንደሚገኝ አዲስ ስታንዳርድ ጉዳዩን ከሚከታተሉ ኹለት ዲፕሎማቶች አረጋግጫለሁ ሲል ዘግቧል።
ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለአዲስ ስታንዳርድ እንዳስታወቁት፤ ጃል ማሮ በሦስተኛ ወገን አደራዳሪዎች አመቻችነት በምዕራብ ኦሮምያ ከሚገኝ ጫካ ወደ አቅራቢያው ወደሚገኘው የደንቢዶሎ አየር ማረፊያ እንዲበር መደረጉን ጠቁመው ከዚያም ወደ ድርድሩ ቦታ በተዘጋጀለት ሄሎኮፕተር መጓዙን ተናግረዋል።
በዚህም ሂደት ጃል ማሮ ለመጀመሪያ ግዜ ከፌደራል መንግሥቱ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ጋር ፊት ለፊት ለመገናኘት መቻሉም አመላክተዋል።
ባለፉት ሦስት ሳምንታት የፌደራል መንግሥት እና የኦሮምያ ክልል መንግስሥት ከፍተኛ ሃላፊዎች እንዲሁም ኹለት የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አመራሮች ተሳታፊ የሆኑበት ውጤታማ የተባለ የፖለቲካ ውይይቱ መካሄዱንም ዘገባው አመላክቷል።
ውይይቱ ውጤታማ ስለነበር እና በዚህም ምክንያት የፌደራል መንግሥት እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች የተሳተፉበት ውይይት ትላንት ጥቅምት 27/2016 መጀመሩ ተገልጿል።
ከኹለቱም ወገን ከሳምንታት በፊት በተካሄደው በቀደመው የፖለቲካ ውይይት ተካፋይ የነበሩ ከፍተኛ አመራሮች ድርድሩ በስኬት ከተከናወነ ለፊርማ ሥነ ስርአቱ ተካፋይ እንደሚሆኑ ሥማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉ የዲፕሎማቲክ ምንጭ ጠቁመዋል።
ውይይቱን በማመቻቸት ረገድ ኢጋድ ትልቁን ሚና መጫወቱን የጠቆሙት ምንጮች፤ የኢጋዱ ዋና ጸሐፊ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ዋና አወያይ መሆናቸውንም አስታውቀዋል።
ሚያዚያ 15/2015 የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት እንዲያበቃ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት በተዘጋጀ የሽልማት እና የእውቅና መርሃ ግብር ላይ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ባደረጉት ንግግር፤ መንግሥት ከ“ኦነግ ሸኔ” ጋር በዛንዚባር ከሚያዚያ 17/2015 ጀምሮ ድርድር እንደሚያደርጉ ማስታወቃቸውን ተከትሎ የመጀመሪያው የድርድሩ ሂደት መጀመሩ ይታወሳል።
በመንግሥትና በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት መካከል በታንዛኒያ የተካሄደው ድርድር ሳምንት ያክል ከፈጀ በኋላ፤ ከስምምነት ላይ መድረስ አለመቻሉን መንግሥት እና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት በየፊናቸው ባወጡት መግለጫ ማስታወቃቸው ይታወሳል።
1 967
ሰበር ድል !
እስራኤል ወደ ጋዛ ለመግባት ያደረገቺው ትግል በሀማስ አሸናፊነት ተጠናቆ ወደነበረችበች ተመልሳለች ።
ሀማስና የእስራኤል ጦር ከፍተኛ ትንቅንቅ ሲያደርጉ ከቆዩ በሗላ የዛሬውን የእስራኤል ወረራ ሀማስ መቀልበስ ችሏል ። የእስራኤል ጦርም ወደሗላ አፈግፍጓል ።
የሀማሱ ከፍተኛ ባለስልጣን ኦሳማ ሀምዳን አሁን እንደገለፀው እስራኤል እጅግ የበዛ የአየር ድብደባ እያደረገች ያለቺው ለራሷ ያሸናፊነት ስሜት ለመፍጠር ነው ብሏል ። በምድር የመጣውን የእስራኤል ጦርን አሳፍረው መመለሳቸውንም ገልጿል !
ቴሌግራም
👉
1 967
ያሳዝናል‼
========
✍ ጋዛን ከዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጋር ያገናኝ የነበረው ብቸኛው የጀዋል ካምፓኒ ዓለም አቀፉ የኢንተርኔት ገመድ በጽዮ'ናዊያኑ ቦምብ መመታቱን ተከትሎ ጋዛዊያን ድምፃቸው ታፍኖ ያለ ማቋረጥ ከ3 ሰዓታት በላይ የቆዬ እጅግ ዘግናኝ የቦምብ ጥቃት እየዘነበባቸው ነው።
በተጨማሪም በባህርም፣ በአየርም፣ በምድርም እሳት እየዘነበባቸው ነው።
ጠብቃ ጠብቃ እስራኤል ከሰሞኑ የከፋውን ጭፍ'ጨፋ ዛሬ በጨለማ ጀምራለች።
ከ40 ሺህ በላይ ታማሚዎች የሚገኙበትን ዋነኛውን አልሺፋ ሆስፒታልንም አጋይታለች።
አንድም ፈለስጢናዊ በህይዎት ማየት አት'ፈልግም።
አምቡላንሶች እንኳ ወደ ሟቾችና ቁስለኞች ዘንድ በማምራት ማንሳት አልቻሉም።
እስራኤል ወን'ጀሏና የምትፈጽመው ዘግናኝ ጥቃት ተቀርፆ በሚዲያ እንዳይወጣባት ድምጿን አጥፍታ ወገኖቻችንን እየ'ጨረሰች ነው።
ልክ በዚህች ቅፅበት በጘ-ዝ'ዛ ታሪክ ይቀር የማይለው የጦር ወ'ንጀልና የዘር ማፅ'ዳት ጭፍ'ጨፋ እየተፈጸመ፤ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አሁንም በዝምታ ላይ ነው።
ሐስቡነ-ል'ሏህ ወ ኒዕመል ወኪል!
በጣም ነው የሚያሳዝነው! አላሁልሙስተዓን!
ቢያንስ በመልካም ዱዓችን አንርሳቸው።
||
MuradTadesse
1 967
ከየመን ሁቲዎች የተኮሱ ሮኬቶች በደቡብ እስራኤል የኢላት ከተማን ማደባየታቸው ተዘገበ።
በቀይ ባህር የሚገኙ የአሜሪካ መርከቦች የሃውቲ ሚሳይችን መጥለፍ እንዳልቻሉ የእስራኤል ሚዲያዎች ዘግበዋል። በጥቂት ደቂቃዎች ልዩነት ውስጥ የእስራኤል የአየር መከላከያ እነሱን ለመጥለፍ ጥረት ቢያደርጉም አልተሳካላቸውም።
የፍልስጤም እና የእስራኤል ግጭትን የሚከታተሉ የአረብ የመንግስታዊ የቲቪ ቻናሎች ሁኔታውን አስመልክተው ከየመን የተተኮሱት ሚሳይሎች " እስከዛሬ በእስራኤል ላይ ከተወረወሩት ሁሉ በጣም ኃይለኛ ሚሳይሎች ናቸው " ሲሉ ዘግበዋል።
.
.
.
1 967
የኤርትራ መንግስት በቀይባህር ጉዳይ ከማንም ጋር ለድርድር እንደማይቀመጥ ኣሳወቀ
የኤርትራ መረጃ ሚኒስቴር ባወጣዉ ኣጭር መግለጫ በቀይባህር ጉዳይ ከማንም ጋር ለድርድር እንደማይቀመጥ ኣሳዉቋል።
"ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስለ ውሃዊ ኣካሎችና ስለ ባህር በሮች የተባለውንና ''ተብሏል'' የተባለው ነገር ቁጥር የለውም.." ያለዉ ሚኒስቴሩ በዚም ያልተገረመ ታዛቢ የለም ሲል ገልፃል።
"... የኤርትራ መንግስትም እንደሁልጊዜው በእንደዚህ ዓይነቱ ጉዳዮች ላይ ለውይይት እንደማይታደም..." ማረጋገጡን የተለቀቀው መግለጫ ያመላክታል።
"... ይህ ነገር ይመለከተናል የሚሉ ሁሉም ኣካላት ጉዳዩን እንዳይነኩት..." የኤርትራ መንግስት ኣስጠንቅቋል። በቅርቡ በመንግስት የመገናኛ ብዙሃን በተሰራጨ መልዕክት ጠ/ሚ ኣቢይ የባህር በር ጉዳይን ኣንስተዉ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ኣባላት ማወያየታቸዉ ተከትሎ ነው።
1 967
............" የ6 ተማሪዎች ህይወት አልፏል "..........
በትግራይ የ12ኛ ክፍል ፈተና ጨርሰው ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲመለሱ የነበሩ ተማሪዎች በደረሰባቸው የመኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ።
በርካቶችም ቀላል እና ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል።
በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ፈተናቸውን ጨርሰው ወደ ተንቤን እና አካባቢው ሲጓዙ የነበሩ ተማሪዎችን አስፋሮ የነበረ ኣውቶብስ በሀውዜን ወረዳ " ደብረ ሰላም " የሚባል አካባቢ ተገልብጦ የ6 ተማሪዎች ህይወት አልፏል።
በአደጋው ከሞቱት 6 ተማሪዎች በተጨማሪ 53 ተማሪዎች ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው የሀውዜን መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አሳውቋል።
የሀውዜን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል እና የመጋብ ጤና ጣቢያ ፣ሀፐ
ጀሀየህክምና እና የአምቡላንስ ባለሙያዎች ተጎጂዎች ህክምና እንዲያገኙ ከፍተኛ ጥረት ማድረጋቸው ተነግሯል።
ጉዳት የደረሰባቸው 29 ተማሪዎች በሀውዜን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል እና መጋብ ጤና ጣቢያ በህክምና ላይ ሲሆኑ ፤ 24ቱ ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው ተማሪዎች ወደ አይደር ሪፈራል ሆስፒታል መላካቸውን ከቴሌቪዥን ትግራይ ያገኘሁት መረጃ ያሳያል።
Journalist Zerubabel
1 967
🤔 አንድ ግን ደሞ በጣም ብዙ ጥያቄ አለኝ...✋
👉 ለእርሻ የሚሆን መሬት እንዳይኖረንና አርሰን እንዳንበላ አድርጎናል‼️
👉 እራሳችንንና ልጆቻችንን በህይወት ለማቆየት ስንል የገባንበትን የእጅ ሙያ እንኳን በማህበረሰቡ ውስጥ በክፉ...
እንድንታይበት ቡዳ ፣ የሰውጅብ ፣ ቨማኔ ፣ ሸክላ ሰሪ ፣ አንጥረኛ ፣ ባለእጅ እያሉ ስማችንን ካጠፉት በኋላ ከሌላው ህዝብ ጋር ያለንን ማህበራዊ ግንኙነት በጣጥሰው በጥርጣሬ እየታየን ተገለንና ተሳቅቀን እንድንኖር ተደርገናል‼️
👉 ሆነ ተብሎ እንደ ክፉና እርኩስ ቆጥረው በቀደመ ሃይማኖታችን እንዳናመልክ የአምልኮና የቀብር ቦታን ከልክለው Systematically ሃይማኖታችንን ቀይረን ውስጣችን ሳያምንበት ለመኖርና ስንሞት በወጉ ለመቀበር ስንል...
ክርስትና እየተነሳን ልጆቻችንንም እያስነሳን ለአቅመአዳም እስኪደርሱ ሚስጥር አድርገን ከአስራስምንት አመታቸው በኋላ ማንነታቸውን አሳውቀን ሃይማኖታቸው ክርስትና እንዳልሆነ ለልጆቻችን ማሳመን ከባድ ፈተና እስኪሆንብን በደል ፈፅመውብናል‼️
👉 ስለዚህ እነሱም እንደኛው ተገልለው መገለል ምን ማለት እንደሆነ ተጠልተው ጥላቻ ምን ማለት እንደሆነ እንዲገባቸውና እኛ የከፈልነውን መስዋዕትነት በእጥፉ ማስከፈል መቻል አለብን በማለት ከፍተኛ ባጀት ተመድቦለት የሚሰራበት ጉዳይ ነው‼️
👉 አሁን ባለው የአለማችን የጂኦፖለቲክስ ስትራቴጂ ጥቅም አንፃር ለእኛዋ ሀገር እስራኤል በአረብ ጎረቤቶቻችን ዘንድ ተፅዕኖን ለመፍጠር የሚጠቅመን መተከልን ወደ አማራው ክልል መጠቅለልና የአባይ ግድብን መቆጣጠር ይሆናል ማለት ነው‼️
👉 ታዲያ ይሄንን ነገር ማሳካት እስክንችል በነሱ ስም እንጠራለን በነሱ ሃይማኖት ስም የሌላውን እንሰድባለን እናራክሳለን እንዲሁም በብሔር ከፋፋይ የሆነ አጀንዳን እየሰጠን በደረሱበት ቦታ ሁሉ ሰላም እንዳያገኙ በማድረግ...
እየተሳቀቁና እየተሳደዱ እንዲኖሩ እዲገደሉና የጥቃት ሰለባ እንዲሆኑ ማድረግ ትልቁ የቤት ስራችን ነው ብሎ ዘላለም አለማችንን በሴራ ፖለቲካ እርስበርስ እየተባላን እንድንኖር ያደረገን አካል ነው ወይስ ማነው ጠላታችን⁉️
👉 ኢትዮጵያ የጋራ ቤታችን ናት ብለን ልዩነት ሳያግደን ማህበራዊ መስተጋብራችን እንዳንለያይ አድርጎ ያጋመደን ነን ወይስ ኢትዮጵያ ውስጥ ተወልዶና አድጎ ኢትዮጵያዊነቱን የማይቀበለውና ጭራሽ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሺ ዘመናት በጥገኝነት ስንኖር ...
የአማራው ገዢ መደብ ይሄንን ሁሉ በደል ፈፅሞብኛል ብሎ የሚያምነውና ለበቀል ታጥቆ የተነሳው ግን ደግሞ ኢትዮጵያዊነቱን እንኳን ሳይቀበል ለይስሙላ አማራ ነኝ እያለ ህዝቡ መድረሻ እንዲያጣ ሆነ ብሎ በስሙ የጥላቻን መርዝ የሚረጨው...
ከሃዲ የአይሁድ ውላጅ ወይስ ማነው⁉️ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደረው የአማራ ህዝብ ጠላት⁉️ እኔ እንኳን የማውቀው እስራኤልና ሩሲያ የደርግ መንግስት ወዳጅ አሜሪካን ደግሞ ጠላት ሆነው የሩሲያን ሚስጥር በኛ ጅሎች በኩል ከሰበሰቡ በኋላ ወደብ...
አልባ የሆነች ኢትዮጵያን አስታቅፈው እስከዛሬ ድረስ ማስተካከል ያልቻልነውን በዓለም ላይ የሌለ ፌደራሊዝምን በቡችሎቻቸው በኩል ዘርግተውልን ይኸው ዘላለማችንን እርስበርስ እየተገዳደልን ሀገራችን ምንም ሳታጣ እኛ አቅላችንን በማጣታችን...
👉በዓለም ላይ በድህነት ሩጫ የሜዳልያ ሰንጠረዥ ውስጥ ከሚካተቱት ሀገራት ውስጥ አንዷ የሆነችው ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖርን ነው‼️
👉የሚገርመው ነገር ታዲያ ዛሬም እንገዳደላለን አረ ወገን አንዴ ለአፍታ ቆም ብለን እናስብ ነገሮችን እናስተንትን⁉️
1 967
የሊባኖሱ ሄዝቦላህ ለእስራኤል ሁለተኛ የጦር ግንባር ይፈጥርባት ይሆን?
ለሃማስ አጋርነቱን የገለጸው ሄዝቦላህ የእስራኤልና ፍልስጤም ግጭትን ቀጠናዊ መልክ እንዲይዝ ሊያደርገው ይችላል ተብሏል እስራኤል በርካታ ታንኮቿን ወደ ሊባኖስ ድንበር አስጠግታለች
በደቡባዊ እስራኤል የሊባኖሱ ሄዝቦላህና የእስራኤል ጦር ተፋጠዋል።
ሃማስ ባለፈው ቅዳሜ ወደ እስራኤል ያልተጠበቀ የሮኬት ጥቃት መፈጸም ሲጀምር አስቀድሞ አጋርነቱን የገለጸው ሄዝቦላህ የእስራኤልን ራዳሮች በሮኬቶች ለመምታት ሞክሯል።
በእስራኤል የአጻፋ የቦምብ ጥቃት ሶስት ወታደሮቹ መገደላቸውም የሊባኖሱን ቡድን አስቆጥቷል ነው የተባለው።
ለሃማሳ “የእኛ ሚሳኤል የናንተ ነው፤ የኛ ሮኬት የራሳችሁ ነው” ያሉት የሄዝቦላህ ከፍተኛ አመራሮች ወደ እስራኤል ሮኬቶችን በማስወንጨፍ ቁጣቸውን ገልጸዋል።
ሄዝቦላህ ማን ነው?
ሄዝቦላህ እስራኤል ጎረቤቷን ሊባኖስ በወረረችበት በፈረንጆቹ 1982 በኢራን አቢዮታዊ ዘብ አማካኝነት የተቋቋመ ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ቡድን ነው።
በሺያ ሙስሊሞች ድጋፍ የሚቸረው ሄዝቦላህ በቀጠናው የእስራኤልን ተጽዕኖ ለመግታት ከሚታገሉ ቡድኖች ቀዳሚው ተጠቃሽ ነው።
የቡድኑ መሪ ሃሰን ናስራላህ በ2021 እንደገለጹት ሄዝቦላህ 100 ሺህ ተዋጊዎች አሉት፤ እስራኤል ላይ የተሳካ ጥቃት መፈጸም የሚችሉ ሮኬቶች እንደታጠቀም ሲናገሩ ይደመጣል። ኢራን ለዚህ ቡድን በየአመቱ በመቶ ሚሊየን ዶላሮች እንደምትመድብ አሜሪካ ይፋ አድርጋለች።
ከ1992 ጀምሮ በሀሰን ናስራላህ የሚመራው ሄዝቦላህ በሊባኖስ ፖለቲካ ውስጥ ባለው ግዙፍ ሚና በመንግስት ውስጥ ያለ ሌላ መንግስት የሚል ቅጽል የሚሰጡት አሉ።
የሄዝቦላህ የፖለቲካ ክንፍ በምርጫ በመፎካከር በርካታ ሚኒስትሮችን በመንግስት ካቢኔ ውስጥ አስገብቷል።
በአሜሪካና ሌሎች ምዕራባዊ ሀገራት እንዲሁም በሳኡዲ አረቢያ በሽብርተኝነት የሚፈረጀው ሄዝቦላህ፥ በአውሮፓ ህብረትም ወታደራዊ ክንፉ በሽብር ተፈርጇል።
ሄዝቦላህ በእስራኤል
የሄዝቦላህ ታጣቂዎች በሊባኖስ ድንበር በሚገኙ የእስራኤል ወታደሮች እና በተለያዩ ሀገራት በሚኖሩ እስራኤላውያን ላይ ያነጣጠሩ ተደጋጋሚ ጥቃቶችን ፈጽመዋል።
እስራኤል ከ20 አመታት ከባድ ውጊያ በኋላ ከደቡባዊ ሊባኖስ በፈረንጆቹ 2000 በተናጠል ውሳኔ መውጣቷ ሄዝቦላህ እስራኤልን መሬት ያስለቀቅኩ ብቸኛው የአረብ ታጣቂ ቡድን ነኝ አስብሎታል።
ሄዝቦላህ በ2006 ከእስራኤል ጦር ጋር “የሃምሌው ጦርነት” የተሰኘ የ34 ቀናት ውጊያ አድርጓል፤ በዚህም የ1 ሺህ 100 ሊባኖሳውያን እና 165 እስራኤላውያን ህይወት ማለፉ የሚታወስ ነው።
በዚህ ጦርነት በርካታ ሊባኖሳውያን ህይወታቸው ቢያልፍም የእስራኤልን ጠንካራ ጦር እና የመስፋፋት ፍላጎት ያስቆምንበት ነው ይላሉ ሀሰን ናስራላህ።
ሃማስ እና ሄዝቦላህ
ከአራት ቀናት በፊት በእስራኤል ላይ ያልተጠበቀ ጥቃት የከፈተው የፍልስጤሙ ሃማስም ሆነ የሊባኖሱ ሄዝቦላህ በእስራኤል ላይ ተመሳሳይ አቋም አላቸው።
የሃማስ ጥቃት “ከእስራኤል ጋር ግንኙነታቸውን ለማደስ እየጣሩ ለሚገኙ የአረብ ሀገራት ግልጽ መልዕክት አስተላልፏል” ያለው ሄዝቦላህ ለፍልስጤሙ ታጣቂ ቡድን የማይቋረጥ ድጋፍ እንዳለው ገልጿል።
ሃማስ ከእስራኤል መንግስት ጋር ለመደራደር ዝግጁ ነኝ ማለቱን ግን የሊባኖሱ ቡድን አልወደደውም ተብሏል።
በኢራን የሚደገፈው ሄዝቦላህ ወደ እስራኤል ሮኬቶችን ማስወንጨፉን መቀጠሉ ጦርነቱ ቀጠናዊ መልክ እንዳይዝ ስጋት ፈጥሯል።
እስራኤልም በሊባኖስ ድንበር በርካታ ታንክና መድፎችን ደቅና እየተጠባበቀች ነው።
1 967
አሜሪካ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ጦሯን ወደ መካከለኛው ምስራቅ እያጓጓዘች ነው ። ይህ የአሜሪካ ጦር በጦር ጀት ተሸካሚ መርከብ ጭምር የታጀበ ነው ። ይህ ጦር ጀት ተሸካሚ መርከብ ብቻውን 5,000 የአሜሪካ ባህር ሀይል ጦርን ይዟል ።
ይህ ሁሉ እስራኤልን ለመጠበቅ የሚጓጓዝ የአሜሪካ ጦር ነው ። ሀማስ በእስራኤል ላይ እያደረሰባት ያለውን ሾንፈት ለመቀልበስ ያለመ ጦር ነው ።
የምእራባውያን የቅኝ ግዛት መሳሪያ የሆነቺው እስራኤል ካለ አሜሪካና አጋሮቿ ድጋፍ መቆም የማትችል ሀገር መሆኗን ባሳየው በዚህ ክስተት እርሷና አጋሮቿ በሀማስ ድል ቅዤት ውስጥ ገብተዋል ።
እናም ልእለሀያሏ አሜሪካ በከበባ ውስጥ ሆኖ በራሱ በሚያመርታቸው መሳሪያዎች እየታገለ ያለውን ሀማስን ለመምታት ጦሯን ማንቀሳቀሷ እጅጉን አስገራሚ ያደርገዋል ።
የአላህ እርዳታ ከተገፊዎቹ ፍልስጤሞች ጋር ይሁን !
ትኩስ መረጃዎችን ምስሎች ለመከታተል በቴሌግራም ብቻ
1 967
ፈለስጢን እንደት አደረች⁉️
=================
✍ ትናንት አመሻሹ ላይ በለቀቅኩት ጽሑፍ የእስራኤል ሟቾች ቁጥር 600 ደርሶ ነበር። አሁን 1000 አልፏል። ወታደሮችን ጨምሮ የታገቱ ዜጎችም አሉ። ከሞቱትም ከታገቱትም መካከል አሜሪካውያን እንደሚገኙበት ተነግሯል።
በፈለስጢን በኩል እስካሁን 436 ሰዎች በእስራኤል የቦምብ ጥቃት የተገደሉ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ 91 ህፃናትና 61 ሴቶች ይገኙበታል። 2271 የሚሆኑት የቆሰሉ ሲሆን ከነዚህኝ ውስጥ 244 ህፃን እና 151 ሴቶች ናቸው።
እስራኤል ይህን ጉዳት ያደረሰችው ፊት ለፊት የገጠሟትን ጀግኖች ተዋግታ ሳይሆን ለበቀል ብላ በጋዛ የመኖሪያ መንደሮች ላይ በተደጋጋሚ በንደት የምታዘንበው ሚሳኤል ቦምብ ነው። የጭካኔዋ ጥግ ስደተኞች በተጠለሉበት የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች መጠለያ ካምፕ ውስጥ ያሉ ፈለስጢናውያን ስደተኞችና በመስጂድ ውስጥ ለፈጅርና ለዒሻእ ሶላት የተሰባሰቡት ሳይቀሩ የጥቃቷ ሰለባ ሆነዋል።
የታጠቁ ተዋጊዎችን መግጠም ሲያቅታት ያልታጠቁ ንጹሐንን፣ ህፃናትና ሴቶችን በመኖሪያ መንደሮች እያሰቃየች ነው።
ውጊያው አሁንም ከ6 በላይ በሆኑ ግምባሮች የቀጠለ ሲሆን፤ አሜሪካ በበኩሏ እልካለሁ ያለችውን ወታደራዊ ድጋፍ ልካለች። ግን ክስተቱ የእስራኤልን አቅመ ቢስነት ለዓለም አጋልጧል።
ብዙ የሚወራለት የስለላ ተቋሟና በሩቁ በስሟ ብቻ የምትፈራው እስራኤል በ36 ሰዓታት ውስጥ ብቻ ሺህ ዜጎቿን ስታጣ ሺዎች ለከፍተኛ ጉዳት ተዳርገውባታል። ይህ በሃገሪቱ ታሪክ ከ50 አመታት በኋላ ያጋጠማት ክስረትና ውርደት ነው። አላህ አሁንም ይጨማምርላት፤ መጨረሻዋም ያድርገው። እንደ ሒዚቦልላህ ያሉ ተዋጊ ቡድኖች በሙሉ አቅማቸው ከተጨመሩ ግን የህልውናዋ ጉዳይ ጠያቄ ምልክት ውስጥ ነው።
የፈለስጢን ወንድሞቻችንን በዱዓእ አንርሳቸው።
|
1 967
ዛሬ ያለችው የእስራኤል አገር ከተወለደች በቅጡ ሰባ ዓመት ያልሞላት የክርስቲያንም የእስልምናም ጠላት ናት።
'
ዛሬ ዓለም የሚያምሱ የሚስጢራዊ ቤተሰቦች መሰረት ናት የዛሬዋ እስራኤል በፍልስጤማዊያን ብቻ ሳይሆን ከትግራይ ህጻናት እስክ አፍጋኒስታን ከሱማሊያ እስክ ሊቢያ፣ ከየመን እስክ ሶሪያ በሰው ደም በኢኮኖሚ የበለጽጉት የአይሁድ ዘሮች ናቸው።
'
እንኳን ተደግፈው የዓለም ሕዝብ ተባብሮ መጣል ከቻለ ለዓለማችን ዘላቂ ሰላም ይመጣል። በፍጹም አይሁዳዊያን እንኳን ለሌላ ሕዝብ ከአብራካቸው ለወጣው ለክርስቶስ ያልተመለሱ የተረገሙ እና ምድርን በሰው ሬሳ ያግማሙ እርኩሳን ናቸው። ሰግብግቦች፣ ጨካኝ እና ምህረት የለሽ የዳይብሎስ መልዕክተኞች ናቸው።
'
ድልና ክብር ለተገፉ ፍልስጤማዊያን ይሁን🙏
1 967
በፍልስጤም ጋዛ ላይ ከዚህ በፊት በሚደረጉ ጦርነቶች በአመራርነት ከተቀመጠው የእስራኤል ጦር አዛዥ ኮማንደር ናይምሬድ አሎኒ በሃማስ ሙጃሂዲኖች እጅ ከገቡት ውስጥ አንዱ ነው
እስራኤል ጦርነት ያወጀች ሲሆን
የአየር ጥቃትም መውሰድ ጀምራለች
1 967
በፍልስጤም ጋዛ ላይ ከዚህ በፊት በሚደረጉ ጦርነቶች በአመራርነት ከተቀመጠው የእስራኤል ጦር አዛዥ ኮማንደር ናይምሬድ አሎኒ በሃማስ ሙጃሂዲኖች እጅ ከገቡት ውስጥ አንዱ ነው
እስራኤል ጦርነት ያወጀች ሲሆን
የአየር ጥቃትም መውሰድ ጀምራለች
