ተስፋ ኮከብ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች
Open in Telegram
299
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+430 days
Posts Archive
በደጃች በቀለ ወያ ቅድመ አንደኛና ተስፋ ኮከብ የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች በሀገርህን እወቅ ክበብ አስተባባሪነት ትምህርታዊ ጉብኝት አደረጉ።
በጉብኝታቸው 4ኪሎ ና 6ኪሎ ዩኒበርሲቲ፣አንበሳ ግቢ፣ሀገር ደረጃ የተገነቡ አድዋ ሙዚዬም ና እንጦጦ ፓርክን እንዲጎበኙ ተደርጓል ። ት/ቤቱ
ሚያዚያ /2016ዓ.ም
በደጃች በቀለ ወያ ቅድመ አንደኛና ተስፋ ኮከብ የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በስነ ፁሁፍና በሳይንስና ፈጠራ ስራዎችን ላከናዎኑ ተማሪዎች እውቅና ተሰጠ ። ት/ቤቱ
ሚያዚያ /2016ዓ.ም
በደጃች በቀለ ወያ ቅድመ አንደኛና ተስፋ ኮከብ የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች በመጤ ባህል ና በኤች.አይ ቢ ዙሪያ በት/ቤቱ ነርስ ግንዛቤ ተፈጠረ። ት/ቤቱ
ሚያዚያ /2016ዓ.ም
በደጃች በቀለ ወያ ቅድመ አንደኛና ተስፋ ኮከብ የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ6ኛና8ተኛ ክፍል የቀንናየማታ ተማሪዎች በአጠናን ዙሪያ፣በስነ ምግባርና በተማሪዎች ውጤት ዙሪያ በት/ቤቱ ር/መምህራን ግንዛቤ ተፈጠረ። ት/ቤቱ
ሚያዚያ /2016ዓ.ም
በደጃች በቀለ ወያ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ወላጆች የተማሪዎች መገልገያ ግብዓቶችን በማጠብ የማፅዳት ስራዎች ተከናዎኑ ። ት/ቤቱ
ሚያዚያ /2016ዓ.ም
በደጃች በቀለ ወያ ቅድመ አንደኛና ተስፋ ኮከብ የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 2ኛ ዙር የችግኝ ተከላ ተካሄደ በዚህ መርሃግብር 365 አካባቢን የሚያስውቡ ችግኞችን ከትምህርትቤቱ ማህበረሰብ ጋር በመሆን መትከል ተችሏል ። ት/ቤቱ
ሚያዚያ /2016ዓ.ም
በደጃች በቀለ ወያ ቅድመ አንደኛና ተስፋ ኮከብ የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ ። ት/ቤቱ
ሚያዚያ /2016ዓ.ም
ሰላም ነገ ጠዋት 12:30 ቢሪሞ ሜዳ ማስ ስፖርት ስላለ ቅርብ ያሉ የአስተዳደር ሰራተኞች፣ መምህራን እና ተማሪዎችም መገኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ት/ቤቱ
