cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የደ/መ/ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ፈለገ ዮርዳኖስ ሰ/ት/ቤት

Offical . በደ/መ/ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ፈለገ ዮርዳኖስ ሰንበት ት/ቤት ለአባላት እና ለምእመናን መረጃና አጫጭር ትምህርታዊ መልዕክት የሚደርስበት ቻናል ነው። @DebMewiSundayschool መልዕክት ካልዎት በዚህ ያድርሱን @Holies12 ወይም @Barok_12

Show more
Advertising posts
1 577
Subscribers
+424 hours
+127 days
+5430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

‹‹ተማሕለሉ ወሰአሉ ኃበ አቡክሙ ሰማያዊ እስመ አብ ይሁበክሙ ኵሎ ዘሰአልክሚ›› አባታችሁ የምትለምኑትን ሁሉ  ይሰጣችኋልና ወደ ሰማይ አባታችሁ ለምኑ፣ ምሕላንም አውጁ›› ኢዩኤል 1፤14 በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ዘላቂ ሰላም እንዲሁም ለቤተክርስቲያን አንድነት አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በገዳማት ኅብረት በቀረበው ጥያቄ መነሻነት ምሕላ ማወጅ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ በሁሉም የሀገራችን ክፍልና በሌሎችም አህጉራተ ዓለም የምትገኙ መነኰሳትና መነኰሳይያት  ከሐምሌ 22 እስከ ሐምሌ 28 ቀን 2016 ዓ.ም.ድረስ ለሰባት ተከታታይ ቀናት በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ሃይማኖታዊና ቀኖናዊ ትውፊት መሠረት የገዳማት ኅብረቱን ጥሪ ተቀብላችሁ የምሕላ ጸሎት እንድታደርሱ እና በሕመም ምክንያት ካሎነ በስተ ቀር እስከ ጸሐይ መግቢያ ድርስ እንድትጾም ቋሚ ሲኖዶስ በመግለጫው መንፈሳዊ ጥሪውን አስተላልፏል። ሐምሌ 5/ 2016 ዓ.ም (ፈ.ዮ.ሚ አዲስ አበባ)
Show all...
👍 9 2
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!   በቀጣይ ሦስት ዓመታት ሰንበት ትምህርት ቤታችንን በሥራ አመራርነት የሚያገለግሉ የሥራ አመራር አባላት።
Show all...
🙏 16👏 5
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🤝ሰላም የተወደዳችሁ የማኀበረ አፍቃርያነ ንባብ ቤተሰቦች እንሆ ሰባተኛው ዙር የሶስተኛው ዕጣ ዕቁብ በዛሬው ዕለት  28/10/2016 ዓ.ም በጸሎት በመርሐ ግብር የወጣ ሲሆን ከ12/11/2016 ዓ.ም በወራዊ የጸሎት መርሐ ግብር መጻሕፍት የሚሰጥ ይሆናል። 👉 ለባለ 400 ብር ዕቁብተኞች           1  ገነት ቦጋለ           2  አንተነህ ኃይሌ ለእያንዳንዳቸው የ2000 ብር መጻሕፍት የሚገዛላቸዉ ይሆናል። 👉  ለባለ 200 ብር ዕቁብተኞች           1  አለባቸው ማሬ           2  ቤዛዊት ፍቃዱ           3  አባይነህ አወቀ           4  ዮዲት እንዳለ           5  ሰላም ክብረአብ   ለእያንዳንዳቸው የ1000 ብር  መጻሕፍት የሚገዛላቸዉ ይሆናል። 👉ባለ 100 ብር ዕቁብተኞች ደግሞ          1 ጀምበር መለስ ሲሆኑ ለእያንዳንዳቸው የ500 ብር መጻሕፍት የሚገዛላቸዉ ይሆናል። የመጻሕፍት ዝርዝር ማሳወቂያ ጊዜ 28/10/2016 ዓ.ም እሰከ 07/11/2016 ዓ.ም ይሆናል። የክፍያ ጊዜ:- ከሐምሌ 01 እሰከ ሐምሌ 05 2016 ዓ.ም ጊዜውን ተጠብቆ በሥርዓቱ ለሚከፍል መጨረሻ ላይ ታይቶ ሽልማት የሚሰጥ ይሆናል ወስብሐት ለእግዚአብሔር። 📜 ማንበብ መንፈሳዊ እርካታን ይሰጣል                   ዕቁቡ ይቀጥላል...........ለበለጠ መረጃ የመጻሕፍት ዝርዝር ለማሳወቅ እና ለክፍያ  :- በ0910021824(የአብስራ ጸደቀ) ደውሎ ማግኘት ይችላሉ።
Show all...
01:11
Video unavailableShow in Telegram
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!       ሐዊረ በረከት (የበረከት ጉዞ) እሑድ ሐምሌ 14 2016 ዓ.ም ጣፎ ወደ ሚገኘው ገዋሳ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ፣ አቡነ ሃብተ ማርያም እና አቡነ ሐራ ድንግል ዋሻ ቤተክርስቲያን የጉዞ ዋጋ :- 350 ብር (መስተንግዶን ጨምሮ) የጉዞው ገቢ :- በአጥቢያችን የሚገኙ በሴተኛ አዳሪ ሕይወት ውስጥ የሚኖሩ እህቶችን የሚደግፍ የቅድስት ማርያም መግደላዊት ፕሮጀክት ለመጀመር አዘጋጅ:- የደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ፈለገ ዮርዳኖስ ሰንበት ት/ቤት የማኅበራት ኅብረት
Show all...
IMG_4599.MP412.67 MB
👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
ጉባኤ አንክሮ ዘፈለገ ዮርዳኖስ ⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺ “ከእግዚአብሔር የሆነ የእግዚአብሔርን ቃል ይሰማል” ወ.ዮሐንስ ፰፥፵፯ 🗓 ሐሙስ ሰኔ 27/ 2016 ዓ.ም       🕰 ከቀኑ 11:30  ጀምሮ               🏫 በደብሩ አውደ ምህረት
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!       ሐዊረ በረከት (የበረከት ጉዞ) እሑድ ሐምሌ 14 2016 ዓ.ም ጣፎ ወደ ሚገኘው ገዋሳ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ፣ አቡነ ሃብተ ማርያም እና አቡነ ሐራ ድንግል ዋሻ ቤተክርስቲያን የጉዞ ዋጋ :- 350 ብር (መስተንግዶን ጨምሮ) የጉዞው ገቢ :- በአጥቢያችን የሚገኙ በሴተኛ አዳሪ ሕይወት ውስጥ የሚኖሩ እህቶችን የሚደግፍ የቅድስት ማርያም መግደላዊት ፕሮጀክት ለመጀመር አዘጋጅ:- የደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ፈለገ ዮርዳኖስ ሰንበት ት/ቤት የማኅበራት ኅብረት
Show all...
👍 7 1🕊 1
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የተዘጋጀውን የናሙና (ሞዴል) ምዘና በዛሬው ዕለት በ23/10/2016 ዓ.ም ለ4ኛ ክፍል ተማሪዎች ተሰጥቷል።
Show all...
8👍 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
በሕብረት እናገልግል ልዩ የስልጠና መርሃ ግብር ⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺⁺ “የተቀበልኸውን አገልግሎት እንድትፈጽሙው ተጠንቀቅ”ቆላስይስ ፬፥፲፯ ቀን እሑድ ሰኔ 23 ሰዓት፦ ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ ቦታ፦ በሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ አዘጋጅ:- የደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ፈለገ ዮርዳኖስ ሰንበት ት/ቤት የማኅበራት ኅብረት
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.