Pharma Christian students fellowship
Open in Telegram
365
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
This video can change your life. 7 Rules for Success https://cutt.ly/SwRytovY
ሰላም ተወዳጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን !
የዛሬ መደበኛ ፕሮግራማችን ሰዓቱን ጠብቆ ልክ 10:30 ይጀምራል መቅረት አይቻልም !!
ወድ የፋርማ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልን በ 2015 ዓ.ም በmain leaderነትና በsub leaderነት ስታገለግሉ የቆያችሁና ለ2016 ዓ.ም Lead እንዲታደርጉ የተመረጣችሁ ነገ ሰኞ 05/02/2016 ከ10:00ሰዓት ጀምሮ በምናደርገው ፕሮግራም እንዲትገኙ ይሁን መቅረት በፍፁም አይቻልም::
አድራሻ ➨ከማውንቴን ሆቴል ከፍ ብሎ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ነው
ለበለጠ መረጃ +251921662215
17//01/2016..E.C
ለእግዚያብሔር የምነግረው...
👉የነገሩትን ለማይረሳ አምላካችሁ የልባቹን ንገሩት
👉የከበዳችሁ ነገር በሙሉ ለማይከብደው የከበደ የምትሉትን ዛሬ አሁን ንገሩት
👉ለእኔ ያልተቻለ ይቻለዋል ያላችሁትን
ብቻ ሁሉ ነገርና ሚስጥራቹን በልብ ያለ ጥያቄን.. እኔ የቅርብ አምላክ እንጂ የሩቅ አይደለሁም ላለው በሽኩሽኩታ ንገሩት
👉ሌላው ሰው ባይሰማም ግድ የለም እሱ ሰምቶ የሚመልስ ነው
👉ሲዘገይም ጠብቁት ታገሱ ብልሀተኛ ሸክላ ሰሪ ነው አሰራር አይነገረውም
👉የሁሉ ነገር ምንጭ ና መገኛ አስተዋይ ጥበበኛ ሰሪ ነው
👉ነገርን ሲሰራም ነገር ግን የሚባል ነገር የሌለበት ከእንከንና ከማስተካከያ ውጪ ነው
👉አንተ እያለክ የከበደኝን ይዤ ለተመላለስኩት ይቅር በለኝ በሉት ለሱ መደበቅ እንጂ ኃጢአትን መንገሩና መናዘዙ የበደል ስርየትን እንድንቀበል ያደርገናል🙏
👉ሚስጥሮቼን ሸክሞቼን ኃጢያቴንና ድካሜን እናዘዝልሃለሁ አሁን ከእግሮች ስር በርከክ ብዬ የምለምንህን የብላቴናህን ድካም ትመለከትና ትምረኝ ታግዘኝ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ ደም እጅህን ዘርግተህ ታነሳኝና ታቆመኝ ዘንድ እለምንሀለሁ በሉ 👉ጸልዩ...አመስግኑ🙏
(ⓦⓓ)
https://t.me/pharmachristianstudents
መምህሩ በረከት ተስፋዬ
New song
የሞተን በቃሉ የሚያነሳ
ደግሞም የሚፈውስ
ሳይታይ ጠባሳ
ምስክር ለሚሻ እኔ አለሁ
በስሙ አምኜ ተፈውሻለሁ
እንኳን ፊቱ ያለሁቱ (እንኳን ስሙን ያመንኩቱ)
ዳኑ ከጀርባ የነኩቱ
ኢየሱስ ብሉ የተጣራ
በልቷል ፈውስን እንደ እንጀራ
ፈውስን እንደ እንጀራ
እንደ እንጀራ (2X)
ሀገር የሚያውቃት ከቤተ መቅደስ ስትመላለስ
ለፈውሷ ሳይሆን አምላኳን ወዳ ቀድማ የምትደርስ
ያሸማቀቃት ያስጎበጣትን ጀርባዋ ላይ
ይዛ ስትገባ ለካ ቀደሟታል ቅኖች የሚያይ
ቢዳስሳት ጌታዋ
ተፈወሰ ጀርባዋ
ወደቀላት ቀንበሩ
ስለመጣ መምህሩ
አዳኝ መጥቷል መምህሩ
ፍቅር መጥቷል መምህሩ
ንጉስ መጥቷል መምህሩ
ፈዋሽ መጥቷል መምህሩ
ደከመኝ ሳትል ተመላለሰች
ህመሟን ይዛ እቤቱ መጣች
ልክ እንደ ልማዷ ከምኩራብ ስትደርስ
የዛን ዕለት ሰባኪው መምህሩ ኢየሱስ
ልጅቷ ሞታለች አታድክም መምህሩን
ለወላጅ አባቷ ብለው አረዱት መርዶን
አትፍራ ብቻ እመን ሰምቶ አለው ጌታ
እቤታቸው ሄደ ባዛ ለቅሶ ጫጫታ
ተኛች እንጂ መች ሞተች
ቢላት ሳቁ ለቀስተኞች
ጌታ ወደ ውስጥ ገባና
ተነሽ አንቺ ብላቴና
በድኗ ልጅ ተነሳች
የጌታን ድምፅ ሰማች
ሙታን አቤት ሚሉት
ኢየሱስ የዓለም መድሃኒት
እንኳን ፊቱን የጀርባውን ቀሚስ
አይተው የለ ወይ የነካው ሲፈወስ
አልዳነችም ወይ ያቺ ምስኪን
በዕምነት ብትነካው ቀሚሱን
እንኳንስ ፊቱን ጀርባው መድኃኒት
አምኖ ለነካው የሚሰጥ ሂወት
የሚያገፋፋው አላማኝ መች ታጣ
በዕምነት ለነካች ከጀርባው ኃይል ወጣ
መምህሩ በረከት ተስፋዬ
አልሄድም ሳላገኝ Dr.Bereket Alemayew
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://t.me/joinchat/AAAAAEc7LsLkjQ-Xk3eBOA
ፈልጌህ_Feligeyh_Ayda_Abraham_Official_video_2022_qWax0bGt0OI_1.m4a5.26 MB
ላለፋት 2 ወራት በ online ስናካሔድ የነበረው ፕሮግራም ዛሬ ተጠናቋል
በዚህ ሁሉ ጊዜ ያገለገላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁም እንዲሁም ይህን channel በመቀላቀል ፕሮግራም በመካፈል የቆያችሁ ተባረኩ ።
ሃሳብ አስተያየት ካላችሁ @pcsfh ላኩልን ተባረኩ
