cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

MUAZ MEDIA

"አላማዬ ወጣቱን የጥሩ ስነ-ምግባር ባለቤት ማድረግ ነው"። Tiktok 👇 https://www.tiktok.com/@lij_muaz?_t=8Z1Zk6YYK1e&_r=1 Facebook👇 Instagram 👇 እኔን ቀጥታ ማግኘት ለምትፈልጉ @LijMuaz_bot

Show more
Advertising posts
1 182
Subscribers
+724 hours
+227 days
+10930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

22:29
Video unavailableShow in Telegram
🌹ማራኪ ቲላዋ 🎧 ቁርአን የልብ ብርሀን ነው __የልብ መርጊያ ነው የደስታ ምንጭ ነው የዱኒያም የኼራም ትክክለኛው መንግድ ነው 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 📚አቡልጀውራእ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ። ➲ሙናፊቅ የሆነ ሰው ቁርአን ከሚቀራ ቋጥኝ መንቀል ይቀለዋል። 📚حلية الأولياء (ج ١ ص ٤٥٩) ➲ቁርአን መቅራት ኢባዳ እንደሆነ ሁሉ በጥሩ ንያ ማዳመጥም አጅር የሚገኝበት ኢባዳ ነው•   •┈┈┈┈•❒🌹✹🌹❒•┈┈┈┈• የማኝታ አዝካር አትርሱ ♦️  የመኝታ  ከአዝካር 👈 بِاسْمِكَ رَبِّ وَضَعْتُ جَنْبِي وَبِكَ أَرْفَعُهُ، إِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْسَلْتَهَا فَاحْفَظْهَا بِمَا تَحْفَظُ بِهِ عِبَادَكَ الصَّالِحِين ▪️ ፣- ጌታየ በስምህ ወገቤን አሳረፍኩ በስምህም አነሳዋለው፣ነፍሴን ከያዝካት እዘንላት ፣ከለቀካትም መልካም ባሮችን በምትጠብቅበት ጠብቃት📚📚📚📚📚📚🥀 #መልካም_ለይል @MUAZ_MEDIA
Show all...
👍 11
🔰 ነፍስህ ቁርአን መሀፈዝ በጣም ከባድ ነው አትችልም ስትልህ እንዲህ ብላህ ቅራላት... (وَلَقَدْ يَسَّرْنَا الْقُرْآنَ لِلذِّكْرِ فَهَلْ مِنْ مُدَّكِرٍ) " ቁርአንንም ለመገንዘብ በእርግጥ አገራነው ተገንዛቢም አለን? " [አል ቀመር 17] ↪ ነፍስህ ባክህ ጊዜ የለህም ተወው ስትልህ እንዲህ ብለህ ቅራላት... ( يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تُلْهِكُمْ أَمْوَالُكُمْ وَلَا أَوْلَادُكُمْ عَنْ ذِكْرِ اللَّهِ ۚ وَمَنْ يَفْعَلْ ذَٰلِكَ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْخَاسِرُونَ) " እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ገንዘቦቻችሁና ልጆቻችሁ አላህን ከማስታወስ አያታሉዋችሁ ፡፡ ይህንንም የሚሠሩ ሰዎች እነዚያ እነርሱ ከሳሪዎች ናቸው ፡፡" [አል ሙናፊቁን 9] ↪ ነፍስህ ተኛ ብላ ስትጎተጉትህ እንዲህ ብለህ ቅራላት... ( كَانُوا قَلِيلًا مِنَ اللَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ) " ከሌሊቱ ጥቂትን ብቻ ይተኙ ነበሩ ፡፡" [አዛሪያት 17] ๏ ትልቁ ጂሃድ ማለት ከነፍስህ ጋር የምታደርገው ትግል ነው ነፍስ በመጥፎ ነገር አዛዥ ናት እንቢ ብለህ ካሸነፍካት ትርፋማና ደስተኛ ትሆናለህ ↪ ካሸነፈችህ ደግሞ ትከስራለህ ከእድለቢሶችም ትሆናለህ ። አላህ ይጠብቀን ....🤲 @MUAZ_MEDIA
Show all...
👍 20
በኮንትራት ለስራ የሄዳችሁ ወገኖች ~ ከአሰሪያችሁ ጋር ለምሳሌ የሁለት አመት የስራ ውል (ኮንትራት) ገብታችሁ የተቀጠራችሁ ወገኖች ቃላችሁን ጠብቁ። የተሻለ ደመወዝ ፍለጋ በሚል ምክንያት አትጥፉ። ማንም ቢሆን ወጭ አውጥቶ ቃል አስገብቶ ከሀገሩ ያስመጣው ሰራተኛ ቃሉን አፍርሶ ጥሎት ቢጠፋ ደስ አይለውም። ራሳችሁ ላይ እንዲሆን የማትፈልጉትን ነገር ሌሎች ላይ አታድርጉ። ቃል ያስጠይቃል። አላህ እንዲህ ይላል፦ { وَأَوۡفُوا۟ بِٱلۡعَهۡدِۖ إِنَّ ٱلۡعَهۡدَ كَانَ مَسۡـُٔولࣰا } "በቃል ኪዳናችሁም ሙሉ፡፡ ቃል ኪዳን የሚጠየቁበት ነውና። [አልኢስራእ: 34] አስገዳጅ ሁኔታ ካልገጠመ በስተቀር። ©IbnuMunewor @Muaz_Media
Show all...
👍 23

Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

🌹 💢ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ➖➖➖➖➖➖➖ ↩️ ‏سنن يوم الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🔹ገላን መታጠብ 🔹ሽቶ መቀባት 🔹ሲዋክ መጠቀም 🔹ጥሩ ልብስ መልበስ 🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት 🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ 🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 📌((قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين)) 🔺የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል)) 📚 صحيح الجامع - رقم : (6470) ﴿إِنَّ الله ومَلائكته يُصَلُّونَ على النَّبِيِّ يا أَيها الذين آَمنُوا صَلوا عَليهِ وسَلِّموا تَسلِيمًا﴾ ‏ ﷺ « اللهمَّ صلِّ على محمَّد وأزواجه وذُريَّته، كما صليتَ على آل إبراهيم، وبارِك على محمَّد وأزواجه وذُريَّته، كما باركتَ على آل إبراهيم؛ إنَّك حميدٌ مجيد ». በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ! ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ #መልካም_ጁምኣ @MUAZ_MEDIA
Show all...
👍 9

Photo unavailableShow in Telegram
የወንጀሌ ብዛት ቁጥር ስፍር የለው መልካም ስራ የለኝ የምተማመነው በማይጠቅምበት ቀን ወዳጅ ከጓደኛ በእዝነትህ ካልሆነ የለኝም መዳኛ ሰዎች ሲገምቱኝ መልካም እውነተኛ፤ እኔ ግን ሌላ ነኝ ምስኪን ወንጀለኛ። ጌታዬ ሆይ ማረኝ ድክመቴን እይና፤ መዳኛው ተስፋዬ ምህረትህ ነውና። ያረብ ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 @MUAZ_MEDIA
Show all...
👍 31
Photo unavailableShow in Telegram
🔔አዲስ ቪድዮ🔔 ፍልስጤም ልትጠፋ ነው ለምትሉ እንዲሁም የቁርዓን ተወዳዳሪ ብለው ያመጡት https://youtu.be/iKWc28148ZQ?si=Q9CNwA-ov1N_-eWl @Muaz_Media // Like, Share,
Show all...
👍 16
Photo unavailableShow in Telegram
አንተና ሁለቶቹ‼️ ➿➿➿➿ ✍️ሚስጥርህ ከሁለቱ እንዳያልፍ 💫ከጌታህ እና 💫ከራስህ። ✍️ሁለቱን ለማስደሰት ሞክር 💫እናትህ እና 💫አባትህ። ✍️በመከራ ጊዜ በሁለቱ ታገዝ 💫በሰብር እና 💫በሰላት። ✍️ሁለቱን እንዳትፈራ (አይቀሩምና) 💫ሪዝቅህ እና 💫ሞት። ✍️ሁለቱ በጭራሽ እንዳታስታውሳቸው 💫ለሰዎች የዋልከው ውለታ እና 💫ሰዎች ባንተ ላይ ያደረጉትን በደል ✍️ሁለቱ በፍፁም እንዳትረሳቸው 💫 ጌታህ እና 💫የመጨረሻዋ ሀገር @MUAZ_MEDIA
Show all...
👍 23💯 1
📌 👖ልብስ ማስረዘም (ለወንዶች)የተመለከተ ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ 🔮 👖 ልብስ ማስረዘም(ኢስባል) ለኩራት ካልሆነ ሃራም ነው ወይስ አይደለም❓ ➲ ልብስ ማስረዘም (ኢስባል) ለወንዶች ለኩራትም ይሁን ያለ ኩራት የተከለከለ (ሃራም) ነው። ይሁንና ለኩራት ከሆነ በጣም የከበደ እና የጠነከረ ቅጣት አለው። ምክንያቱም ከአቡዘር በሶሂህ ሙስሊም ውስጥ በተዘገበ ሃዲስ ነብዩ ﷺ ይህንን ብለዋል፡- «ثَلَاثَةٌ لَا يُكَلِّمُهُمُ اللَّهُ، وَلَا يَنْظُرُ إِلَيْهِمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ، وَلَا يُزَكِّيهِمْ، وَلَهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌ» قُلْتُ: مَنْ هُمْ يَا رَسُولَ اللَّهِ قَدْ خَابُوا وَخَسِرُوا؟ فَقَالَ: «الْمُسْبِلُ، وَالْمَنَّانُ، وَالْمُنَفِّقُ سِلْعَتَهُ بِالْحَلِفِ الْكَاذِبِ - أَوِ الْفَاجِرِ-» ሶስት ዓይነት ሰዎችን አላህ የቂያማ እለት አያናግራቸውም፣ ወደ እነሱም አይመለከትም፣ ከሰሩትም መጥፎ ስራ አያጠራቸውም፣ ለነሱም አሳማሚ ቅጣት አላቸው። አቡዘር እንዲህ አለ፡- «እነማን ናቸው የአላህ መልእክተኛ! ከሰሩ ጠፉ! ነብዩም ﷺ አሉ ፡- ልብሱን አርዛሚ፣ ተመፃዳቂና የሱን ሸቀጥ በውሸት መሃላ የሚሸጥ ነው» ሙስሊምና የሱነን ሰዎች ዘግበውታል። ↪️ ይህ ሃዲስ ሁሉንም የሚያስገባ ይመስል ነበር ነገር ግን በአብደላህ ቢን ኡመር ሃዲስ ይገደባል። እሱም ነብዩ ﷺእንዲህ ብለዋል፡- "مَن جَرَّ ثوبه خُيَلاءَ؛ لم ينْظُرِ اللهُ إليهِ يومَ القيامَةِ" «ልብሱን ለኩራት ብሎ ዝቅ ያደረገ ሰው አላህ የቂያማ ቀን ወደ እሱ አይመለከትም» ቡኻሪ ዘግበውታል። ስለዚህም በአቡዘር ሃዲስ ልቅ የነበረው በአብዱላህ ቢን ኡመር ሃዲስ ይገደባል። ➡️ ለኩራት ከሆነ (ልብሱን ዝቅ ያደረገው) አላህ ወደሱ አይመለከትም፣ ከሰራውም መጥፎ ስራ አያጠራውም፣ አሳማሚ ቅጣትም አለበት፤ ይህ ለኩራት ብሎ ሳይሆን ሽርጡን ከቁርጭምጭሚቱ ዝቅ ካደረገው ሰው ቅጣቱ የተላቀ ነው። ይሄኛው (ለኩራት ብሎ ያልሆነው) ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለውታል፡- "ما أَسْفَلَ مِنَ الكَعْبَيْنِ مِنَ الإِزَارِ فَفي النَّارِ". «ከቁርጭምጭሚት በታች ያለፈ ሽርጥ እሳት ውስጥ ነው» ቡኻሪና አህመድ ዘግበውታል። ➽ ለዚህ የሚጠቁመን ኢማሙ ማሊክ ከአቢ ሰዒድ አልኹድሪና ሌሎችም ያወሩት ሃዲስ ነው ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- «إِزَارَةُ الْمُؤْمِنِ إِلَى أَنْصَافِ سَاقَيْهِ، لَا جُنَاحَ عَلَيْهِ فِيمَا بَيْنَهُ وَبَيْنَ الْكَعْبَيْنِ، مَا أَسْفَلَ مِنَ الْكَعْبَيْنِ فِي النَّارِ، لَا يَنْظُرُ اللَّهُ عَزَّ وَجَلَّ إِلَى مَنْ جَرَّ إِزَارَهُ بَطَرًا» የሙእሚን ሽርጥ እስከ ባቱ ግማሽ ነው፣ ከእሱና(የባቱ ግማሽ) ከቁርጭምጭሚቱ መሃከል ባለው ችግር የለውም፣ ከቁርጭምጭሚት ያለፈው እሳት ውስጥ ነው ፣ ልብሱን ለኩራት ዝቅ ያደረገ ሰው አላህ የቂያማ ቀን ወደ እሱ አይመለከትም» ♻️ ነብዩ ﷺ ሁለት ምሳሌዎች በአንድ ሃዲስ ውስጥ ተናግረዋል። በቅጣታቸው መለያየት ሰበብ ሁክማቸው (ፍርዳቸው) እንደሚለያይ ገልፀዋል። በስራው ሁለቱ እንደተለዩት ሁላ በሁክም(በፍርድ ደረጃ) እና በቅጣትም ይለያያሉ። በዚህ የተነሳ የነቢያችን «ከቁርጭምጭሚት ወደታች ያለፈው እሳት ውስጥ ነው የሚለው» ንግግር ቀጥሎ ባለው የነቢዩ ንግግር የገደቡ ሰዎች ስህተት ይገለፅልናል ይህም «ለኩራት ብሎ ልብሱን ያረዘመ ሰው አላህ ወደሱ አይመለከትም» በሚለው የገደቡ ማለት ነው። በመቀጠልም ደግሞ እያንዳንዱ ሰው ለምን ኢስባል (ልብስን ማስረዘም) ታደርጋለህ በተባለ ጊዜ እኔ "ለኩራት አላደረኩትም" ይላል። ለዚህ አይነቱ እንዲህ እንለዋለል ኢስባል በሁለት ይከፈላል። ❶ኛ አንድ ሰው አላህን ባመፀበት ቦታ ብቻ የሚቀጣበት አይነት ሲሆን እሱም ያለኩራት ከቁርጭምጭሚቱ ዝቅ ማድረጉ ነው። ይህ ታዲያ አላህን ያመፀበት ቦታ ይቀጣል ከቁርጭምጭሚቱ ዝቅ ባደረገው መሰረት ያ አካሉ (ከቁርጭምጭሚቱ በታች ያለው) በእሳት ይቀጣል። አላህ ወደሱ ባለማየትና ከስራው ባለ ማጥራት ግን አይቀጣም። ❷ኛ አላህ ወደሱ የቂያማ ቀን ባለማየት፣ባለማናገር፣ከሰራው ወንጀል ባለማጥራት፣ለሱ አሳማሚ ቅጣት በመስጠት የሚቀጣቀው ነው። ይህ ለኩራት ብሎ ዝቅ የሚያደርገው ሰው ቅጣት ነው። ይህንን ነው የምንለው። <<ከሸይኽ ሙሃመድ ቢን ሷልህ አልኡሰይሚን ፈትዋ የተወሰደ ። ☑️ የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!       〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.   አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ @MUAZ_MEDIA
Show all...
👍 18