cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

No challenge

😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
743
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

➡️ በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 7,394 የላብራቶሪ ምርመራ 767 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ6 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 581 ሰዎች አገግመዋል። ➡️ በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 83,429 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 1,277 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 37,683 ደርሷል።
Show all...
#በቦሌ_ክፍለ_ከተማ ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የሀሰተኛ ብር ኖት ሲያዘጋጁ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን ለአቤቱታ ፖሊስ ጋር መጥተው በነበሩ ግለሰብ ጥቆማ ሰጪነት በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
Show all...
#የበረሃ_አንበጣ! ➡️ ከነፍሳት ዝርያ ይመደባል፡፡ በተለያዩ የእድገት ደረጃዎች ውስጥ የሚያልፍ ሲሆን አረንጓዴ አዘርቶችን በሙሉ የሚመገብ አውዳሚ ፀረ ሰብል ነፍሳት ነው፡፡ ➡️ የበረሃ አንበጣ ለከፍተኛ የምግብ እጥረት መከሰት ምክንያት ነው፡፡ ➡️ የበረሃ አንበጣዎች ከ3 እስከ 6 ወራት ያህል የእድሜ ቆይታ ሲኖራቸው በየቀኑ ከሰውነት ክብደታቸው በላይ የሆነ ምግብ ይመገባሉ፡፡ ➡️ አንድ የአንበጣ መንጋ በቀን የሚያወድመው የሰብል መጠን ቢያንስ 2500 ሰዎችን ለአንድ ቀን መመገብ የሚችል ነው፡፡
Show all...
My shopping(የኔ ገበያ )😷😱 🥛 PROTIEN SHAKE/ ፕሮቲን ሼክ🥛 በአጭር ጊዜ ውስጥ ሰውነትዎን መቀየር ይፈልጋሉ???? እንግዲያውስ ትክክለኛውን መፍትሄ በብዛትና በጥራት ይዘንልዎት መተናል። 💪🏼ፈርጣማና ብርቱ ሆኖ ለመገኘት💯 #ጥናቶች እንደሚያሳዩት የሰውነት ቅርፅ ለውጥ ለማምጣት 80% ሚና የሚጫወተው አመጋገባችን ሲሆን ስፖርት ያለው ድርሻ 20% ብቻ ነው ከአሜሪካ 🇺🇸 ቀጥታ ያስመጣናቸውን ኦርጅናል ፕሮቲን ፓውደሮች እኛጋር ይውሰዱ 1. 📌 Gold standard whey protein (2.3kg) #3700 birr 💸only 2. 📌 Platinum Creatine (500g) #2100 birr💸only 3. 📌On Serious Mass (3kg) - #3700 birr 💸 only አሁኑኑ ይደውሉልን። Contact me 📩 @Nathyman02 Phone☎️ +251938310180 ክፍለ ሀገር ላላቹ በፖስታ ቤት እንልካለን📬📨 ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።👇 @myshopx0 _____ _____ My shopping😷 (የኔ ገበያ)😷😎
Show all...
በኢትዮጵያ 865 ተጨማሪ ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው፤ 668 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል! ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 8 ሺህ 24 የላቦራቶሪ ምርመራ 865 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 82 ሺህ 662 ደርሷል።በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት 668 ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ በአጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 37 ሺህ 102 ሆኗል። ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮናቫይረስ የ9 ሰዎች ህይወት ማለፉ መረጋገጡን ተከትሎ በበሽታው የሞቱ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 271 ደርሷል።በአሁኑ ወቅት ቫይረሱ ካለባቸው 44 ሺህ 287 ሰዎች መካከል 243 ያህሉ በጽኑ ሕክምና ላይ መሆናቸው ተገልጿል።በአገሪቱ እስካዛሬ ድረስ በአጠቃላይ ለ1 ሚሊዮን 335 ሺህ 856 ሰዎች የኮሮናቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጓል።
Show all...
በሶማሌ ክልል አንድ የአዕምሮ ህመምተኛ ግለሰብ አራት የቤተሰብ አባላትን በመጥረቢያ ገድሎ፣ አምስቱን በከፋ ሁኔታ ማቁሰሉን ፖሊስ ገለፀ። ጥቃቱ የደረሰው ፋፈን ዞን፣ ሃርሺን ወረዳ በምትባል የገጠር ቀበሌ ውስጥ ሲሆን ፤ ፖሊሶች እንዲሁም የጤና ባለሙያዎች የአዕምሮ ህመምተኛ ነው ያሉት ግለሰብ ዘጠኝ አባላት ያሉት ቤተሰብ ቤት ረቡዕ፣ መስከረም 27፣ 2013 ዓ.ም በመግባት ጥቃቱን ፈፅሟል ብለዋል።ግለሰቡ ጥቃቱን ከማድረሱ በፊት መጥረቢያ ይዞ በአካባቢው ይዘዋወር የነበረ ሲሆን የአካባቢው ፖሊስ የቅርብ ዘመድ ናቸው ያላቸው ቤት ውስጥ ገብቶም ባል፣ሚስትና ሁለት ልጆችን የገደለ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ በአምስቱ ልጆቻውም ከፍተኛ የሆነ ጉዳት እንዳደረሰባቸው ከአካባቢው የተገኘው ፖሊስ መረጃ ጠቁሟል።በመጥረቢያም ጭንቅላታቸው፣ ሆዳቸውና እግራቸውን እንደመታቸውና ለከፋ ጉዳትም ተጋልጠዋል ተብሏል። [BBC] 〰〰〰〰〰〰〰〰
Show all...
አርሜኒያ እና አዘርባጃን በሩሲያ ሊደራደሩ ነው! ሁለቱ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቻቸውን ለድርድር እንደሚልኩ አረጋግጠዋል፡፡በናጎርኖ-ካራባክ ጦርነት እስካሁን ከ400 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተገልጿል፡፡
Show all...
#ሰበር_ዜና‼️‼️ የዘንድሮው (2020) የኖቤል የሰላም ሽልማት ለዓለም የምግብ ፕሮግራም (WFP) ተሰጥቷል።
Show all...
የግብፁ ፕሬዚደንት አብደል ፈታህ አልሲሲ እና የኬንያው ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬንያታ በኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ውዝግብ ላይ መወያየታቸውን የግብፅ ባለሥልጣናት አስታወቁ። ➡️ ፕሬዚደንት ኡሁሩ ባለፍነው እሁድ ከፈረንሳይ ወደ አገራቸው ሲመለሱ እግረ መንገዳቸውን ወደ ግብፅ ተጉዘው ከአገሪቱ መሪ ጋር ካይሮ ላይ መገናኘታቸው ተገልጿል። ➡️ ከግብፅ ቃል አቀባይ የተሰጠ መግለጫ እንዳመለከተው "በስብሰባው ላይ በቀጠናው ስላሉ የጋራ የልማት ጉዳዮች፣ በተለይ ደግሞ በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ላይ ተነጋግረዋል። በቀጣይነትም ሁለቱ አገራት ወሳኝ በሆኑ ጉዳዮች ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል" ብሏል። ➡️ ይሁን እንጂ ኬንያ በግድቡ ጉዳይ ላይ መወያየታቸውን አልገለጸችም። ከኬኒያ በኩል የተባለው ሁለቱ መሪዎች በሁለትዮሽ ግንኙነታቸው ላይ መነጋገራቸውን ነው። ➡️ ከእነዚህም መካከል በቀጠናው ሰላም እና ፀጥታ፣ ንግድ እና አፍሪካ ለኮቪድ-19 የሰጠችው ምላሽም በውይይታቸው ውስጥ እንደተካተተ ተጠቅሷል። Via BBC 〰〰〰〰〰〰〰 @ @
Show all...
አቶ ልደቱ አያሌው ላይ ሌላ ክስ እንደቀረበባቸው ፋና ዘግቧል! አቶ ልደቱ አያሌው ላይ ከህገ መንግስት ውጪ ህገመንግስቱን በማፍረስ የሽግግር መንግስት መመስረቻ ሰነድ በማዘጋጀት በሚል ሌላ ክስ እንደቀረበባቸው ተገልጿል፡፡ ክሱን ያቀረበው የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሲሆን÷ ክሱም በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምስራቅ ተዘዋዋሪ ምድብ ችሎት ነው፡፡ ችሎቱም የእምነት ክህደት ቃላቸውን ለመመልከት ለጥቅምት 5 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 @ @
Show all...