en
Feedback
Seyfusoft

Seyfusoft

Open in Telegram
776
Subscribers
-124 hours
+27 days
-1330 days
Posts Archive
⚡️Today’s Pixelverse Daily Combo Play: https://t.me/pixelversexyzbot?start=392851349 (Bonus link) IMPORTANT: You only get one
⚡️Today’s Pixelverse Daily Combo Play: https://t.me/pixelversexyzbot?start=392851349 (Bonus link) IMPORTANT: You only get one attempt per day. For More

ኖትኮይንም የምታስታውሱ ከሆነ April 20 ሊስት ይደረጋል ተብሎ ተራዝሞ በመጨረሻም ከተባለበት April 20 ወደ May 16 ተራዝሞ ነው ሊስት የተደረገው ኖትኮይን በቴሌግራም ከፍተኛ ድጋፍ ነበረው በቶን በራሱ ከፍተኛ ድጋፍ ነበረው ሆኖም ግን 26 ቀን ተራዝሟል ፤ በዚህም በወቅቱ ምንም አይከፍልም ብለው ብዙዎች ሲሳለቁበት ነበር መጀመሪያ ማይኒንግ ያበቃል ከዛ ብዙ ስራዎች ተሰርተው ሊስት ይደረጋል ፤ ታፕስዋፕም ጊዜ ይፈልጋል በጣም ብዙ ነገሮችን ማስተካከል ስላለባቸው ነው በዚህኛው ካለፈው ትምህርት ወስደው በዚህ ቀን ራሱ ያላሉት 1 ወር ቢሉ ባሰቡት ልክ ላያልቅ ይችላል 2 ሳምንት ቢሉ ባሰቡት ልክ ላያልቅ ይችላል ለዛም ቀኑን ይፋ ባለማድረግ ተራዝሟል ሲሉ ገልፀዋል ፤ ስለዚ ይሄ የሚያሳየው እነሱም መቼ ቀሪ ነገሮችን ሙሉ ለሙሉ እንደሚጨርሱ እርግጠኛ አለመሆናቸውን ነው ! 100% አሁንም እየሰራቹ ያላቹ የበለጠ ኮይናችሁን ለማሳደግ ሞክሩ ጥሩ ዜናው ወቅቱን ጠብቆ ይመጣል እና አይክፋን Free Airdrop

Tap swap Listing day አራዝመውታል። አያይዘውም ... በአለም ላይ በአጭር ጊዜ ብዙ ተቀባይነትን በማግኘት ፕሮጀክቱ ካሰቡት በላይ ትልቅ ስለሆነባቸው በዚህ ጊዜ ስርጭትን አጠናቀው ወደ Launch ወይም ወደ Token ልውውጥ አካሂደው መስራት እንዳልቻሉ ተናግረዋል ! ትንሽ ጊዜ መራዘሙ ለተጠቃሚ ጥሩ ነገሮችን እንደሚያመጡ ተናግረዋል ! የተራዘመበትን Exact Time announce አላደረጉም ።

Which Tap earn game do you play?
Anonymous voting

Repost from Seyfusoft
CEX.IO Power Tap mini-game just landed on Telegram! ⚡ Prepare to be hooked! ⚡
CEX.IO Power Tap mini-game just landed on Telegram! ⚡ Prepare to be hooked! ⚡

Tapswap መች Launch ይደረጋል ? ብዙዎቻችሁ July 1 ይደረጋል እያላችሁ እየጠየቃችሁ ነው ? መልሱ - አይደረግም ! ⭕Tapswap July 1 Mining Phase ያበቃል በመቀጠል ሁኔታዎችን አመቻችተው Launch Time ያሳውቃሉ ! ⭕እንዲሁም አዲስ ካመጡት 9 Task ጋር በተያያዘ Tap Tap ማድረግ 9 ቀን ይቆያል እያላችሁ ነው ፤ ስለዚህ እነሱም ምንም አላሉም እኛም እርግጠኛ አይደለንም ግን ምናልባት በቀን 2 እና ከዚያ በላይ Task በማድረግ በቀሪ 2 ቀን ሊጨርሱ ይችላሉ ወይንም ደግሞ Tap Tap ማድረግ ካቆመ በኃላ Taskኦቹ ለትንሽ ጊዜ ሊቀጥሉ ይችላሉ ። አዳዲስ ነገሮች ሲኖሩ የምናሳውቅ ይሆናል 🔔

ሲንግል ነዎት ??? እንግድያው ደረስኩሎት:: ቂጥ በመደብደብ ገንዘብ ይስሩ!!! Wormfare ይባላል። ✅verify የተደረገ bot ነው!! ለመጀመር ➨ start warmfare ይበሉ        ለባለትዳር አይመከርም!!! For More...

የታፕስዋፕ አዲስ ታስኮች Video Code - 5 ✅ Reward 1Million Share it with all ur friends. july 1 tab ማድረግ ያቆማል after 1 Days የቻላችሁትን ታብ አ
የታፕስዋፕ አዲስ ታስኮች Video Code - 5 ✅ Reward 1Million Share it with all ur friends. july 1 tab ማድረግ ያቆማል after 1 Days የቻላችሁትን ታብ አድርጉ Tapswap new task ✅

የታፕስዋፕ አዲስ ታስኮች Video Code - 739002 ✅ ቀሪ 600ሺ ዝም ብሎ ይሰጣቹሃል - ከቻላቹ ሰብስክራይብ አድርጉ Share it with all ur friends. july 1 tab ማድረግ
የታፕስዋፕ አዲስ ታስኮች Video Code - 739002 ✅ ቀሪ 600ሺ ዝም ብሎ ይሰጣቹሃል - ከቻላቹ ሰብስክራይብ አድርጉ Share it with all ur friends. july 1 tab ማድረግ ያቆማል after 2 Days የቻላችሁትን ታብ አድርጉ Tapswap new task ✅

Memefi all level Daily Combo የዛሬው 4million ነው ✅ || ወደ MemeFi ቦት በመሄድ ምስሉ ጋር እንደሚታየው በ ቁጥሩ ቅደም ተከተል መሰረት tap አድርጉ Coin ይሰጣችኋል
Memefi all level Daily Combo የዛሬው 4million ነው ✅ || ወደ MemeFi ቦት በመሄድ ምስሉ ጋር እንደሚታየው በ ቁጥሩ ቅደም ተከተል መሰረት tap አድርጉ Coin ይሰጣችኋል 👇 4 - 2 - 2 - 4 - 1 - 3 - 2 - 1 ➨ ለሁሉም level ይሆናል የሰውየውን አካል ሳይሆን የ ስክሪኑን ፓርት ቁጥሩ ባለበት ቦታ ነው ታብ የምታደርጉት ካልጀመራችሁ ➨ Start memefi here

ሃምስተር ኮምባት | Hamster Combat #Ethiopia | ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ሀገራት ላይ እየተዘዋወረ ያለው “ሃምስተር ኮምባት” ምንድነው ? “ሃምስተር ኮምባት” (Hamster Kombat) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በበርካቶች ዘንድ እየተዘወተረ የመጣ በቴሌግም ላይ የተመሰረተ ጨዋታ ሲሆን፤ ተጫዋቾቹ በየቀኑ ስክሪናቸውን በጣታቸው መታ መታ (ታፕ ታፕ) ሲያደርጉ ክሪፕቶ ሳንቲሞችን የሚያገኙበት ነው። “ሃምስተር ኮምባት” (Hamster Kombat) ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ሀገራት ላይ በበርካቶች እየተዘወተረ የመጣ ጨዋታም ሆኗል። በቴሌግራም ላይ የተመሰረተው ሃምስተር ኮምባት በአለም አቀፍ ደረጃ 200 ሚሊዮን ተጫዋቾችን በማፍራት ከፍተኛ ተወዳጅነትን አግኝቷል። ሃመስትር ኮምባት በቴልግራም ላይ የተመሰረተ ጨዋታ ሲሆን፤ ኤር ድሮፕ ሊሆኑ የሚችሉ ሳንቲሞችን (ኮይን) ተጫዋቾችን የሚሸልም የቴሌግራም ጨዋታ ነው። እንዲሁም ሰዎች በቴሌግራም ለይ ጓኞቻውን እየጋበዙ በርከት ያለ የክሪፕቶ ሳንቲሞችን ለመሰብሰብ በጋራ የሚጫወቱት ጨዋታ እንደሆነም ይነገራል። ሃመስትር ኮምባት በቴልግራም ላይ የተመሰረተ ጨዋታ ሲሆን፤ ኤር ድሮፕ ሊሆኑ የሚችሉ ሳንቲሞችን (ኮይን) ተጫዋቾችን የሚሸልም የቴሌግራም ጨዋታ ነው። እንዲሁም ሰዎች በቴሌግራም ለይ ጓኞቻውን እየጋበዙ በርከት ያለ የክሪፕቶ ሳንቲሞችን ለመሰብሰብ በጋራ የሚጫወቱት ጨዋታ እንደሆነም ይነገራል። ምናልባት ጨዋታ ብቻ ስለሆነ ዋናው ጥቅሙ ምንድነው? የሚል ጥያቄ ሊያስከትል ይችላል፤ ምንም እንኳን በአሁኑ ጊዜ ጨዋታ ቢሆንም፣ በሃመስተር ኮምባት የሰበሰብናቸው ሳንቲች (ኮይኖች) ኤርድሮፕ የመሆን ዝግጅት እንዳለ ነው የሚነገረው። ይህ ማለትም በዚህ ጨዋታ ሳንቲሞችን (ኮይን) የሰበሰቡ ተጫዋቾች በቲ.ጂ.ኢ (ቶከን ጄኔሬሽን ኢቨንት) ወቅት ለኤር ድሮፕ ብቁ የመሆን እንደል አላቸው። ሳንቲሞቹ አስተዳዳሪዎች ያዋጣል ብለው ያመኑትን ማንኛውንም ተመን በመጠቀም ወደ ቶከን ይቀየራሉ፤ ስለዚህ “ሃምስተር ኮምባት” (Hamster Kombat) መጫወት ከጉዳቱ ጥቅሙ ያመዝናል ነው የተባለው። ሃምስተር ኮምባት ህጋዊ ወይስ ማጭበርበሪያ ዘዴ ነው? “ሃምስተር ኮምባት” (Hamster Kombat) በክሪፕቶ ገንዘብ ተፈጥሮ ምክንያት ህጋዊ ወይም ማጭበርበሪያ ዘዴ ነው ብሎ ለመደምደም የሚያስችል ምንም መንገድ የለም። ነገር ግን ሃምስተር ኮምባት ጠቃሚ ነገር ሊሆን እንደሚችል የሚጠቁሙ ምልክቶች አሉ የተባለ ሲሆን፤ ከእነዚህም አንዱ ማሳያዎ እንደ “BingX” ካሉ ልውውጦች ጋር ስትራቴጂካዊ አጋርነት መፍጠሩ ነው። ይህ ማለት ወደፊት በ”BingX” ልውውጥ ላይ የሃምተርን ተመዝግቦ ልናይ እንችላል፤ ነገርግን አሁን ማድረግ ያለብን ማመን እና ጨዋታውን መጫወት ብቻ ነው። ተለዋዋጭ በሆነው እና ተገማች ባልሆነው በክሪፕቶ ዓለም ውስጥ ማድረግ የምንችለው እንድ ነገር ወይ አምኖ መጫወት አሊያም መተው ብቻ ነው። በበኩሌ እንድያልፋችሁ አልፈልግም ➨ SeyfuSoft Hamster Kombat

💙 በTon Blockchain በቅርቡ Launch ይደረጋል ! 💙Ton Community ደግሞ ይህንን አረጋግጠዋል ። Start Now 🤑
💙  በTon Blockchain በቅርቡ Launch ይደረጋል ! 💙Ton Community ደግሞ ይህንን አረጋግጠዋል ። Start Now 🤑

⚡️Today's Hamster Kombat Daily Combo 💎Invitation of friends is not required💎 1. Legal tab ➡️ Security Audition 2. Specials
⚡️Today's Hamster Kombat Daily Combo 💎Invitation of friends is not required💎 1. Legal tab ➡️ Security Audition 2. Specials tab ➡️ X Network 10 million 3. Specials tab ➡️ USDT on TON ✔️ Prepare for the Airdrop JOIN

CEX.IO Power Tap mini-game just landed on Telegram! ⚡ Prepare to be hooked! ⚡
CEX.IO Power Tap mini-game just landed on Telegram! ⚡ Prepare to be hooked! ⚡

PixleTab daily combo ኦርደር ከተሳሳታችሁ ሙሉ reward አይሰጣችሁም 🤑🤑🤑
PixleTab daily combo ኦርደር ከተሳሳታችሁ ሙሉ reward አይሰጣችሁም 🤑🤑🤑

Blum ያልጀመራችሁ ሰዎች ግን. ምን አስባቹ ነው? አሁኑኑ ጀምሩ
Blum ያልጀመራችሁ ሰዎች ግን. ምን አስባቹ ነው? አሁኑኑ ጀምሩ

Hamster 1 Million daily Cipher is here. The code: FOMO F: ••-• (dot dot dash dot) O: --- (dash dash dash) M: -- (dash dash) O: --- (dash dash dash) Start HereReact and share

Gemzcoin Dailey 5 Million Combo ያልጀመራችሁ ጀምሩት 👇 Start here ✅
Gemzcoin Dailey 5 Million Combo ያልጀመራችሁ ጀምሩት 👇 Start here ✅

PixleTab Daily Combo ⭐️ ያልጀመራችሁ ጀምሩት 📍Start
PixleTab Daily Combo ⭐️ ያልጀመራችሁ ጀምሩት 📍Start