cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

BBC Tech ቢቢሲ ተች

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
361
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#ላፕቶፕ_ስንገዛ_ማወቅ_እና_ማየት_ያለብን_ወሳኝ_ነጥቦች 1 የመሳሪያ ስርዓት (Operating system) 2 የስክሪን መጠን (Screen Size) 3 ሲፒዩ(CPU) 4 ራም(RAM) 5 የሃርድ ድራይቭ አይነት (Hard Drive Type) 6 የምስል ጥራት (Image Quality) 7 የባትሪ ቆይታ (Battery Life) 8 ብራንድ (Brand) ኮርi3 ኮርi5 ኮርi7 ምንድናቸው? በሃገራችን ገበያ አሁን አሁን በርከት ያሉ የላፕቶፕ እና የኮምፒውተር ሱቆች እየታዩ ይገኛሉ፡፡ለገቢያም የተለያዩ የላፕቶፕ አይነቶች.በተለያየ ይዘት ይገኛሉ፡፡ እንዚህን የተለያየ ይዘት ያላቸውን የላፕቶፕ አይነቶች ለመግዛት በዋናነት መታየት ያለበትን ከዚህ በታች በዝርዝር ተቀምጠዋል፡፡ 1. የመሳሪያ ስርዓት (platform) Windows, Mac and Linux ለአጠቃቀም ምቹ እንደሆነ የሚነገርለት Windows የብዙ ሰዎች ምርጫ ነው፡፡ቀላል፣ ምቹ እና ተለዋዋጭ ነው፤ በዋጋም ደረጃ ጥሩ የሚባል ነው፡፡ ማክ( Mac) የአፕል ድርጅት ምርት ሲሆን ለዲዛይን ተመራጭ የሆነ ፕላትፎረም ነው፡፡ለደህንነትም ከWindows እንደሚሻል ይነገርለታል፡፡ 2. የስክሪን መጠን ወደ ግዢ ከመግባታችን በፊት የምንገዛው ላፕቶፕ ከቦታ ወደ ቦታ ይዘን ለመንቀሳቀስ (portable) ምቹ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡ ላፕቶፖች እንደየስክሪን መጠናቸው የተከፋፈሉ ናቸው፡፡ • 11 to 12 inches(27.94cm-30.48cm) ፡በጣም ቀጭን እና ቀላሉ የስክሪን ሳይዝ ነው፡፡ ከ1.1ኪሎ እስከ1.5ኪሎ ይመዝናል፡፡ • 13 to 14 inches (33.02cm- 35.56cm) ፡ይህ የስክርን ሳይዝ ያለቸው ላፕቶፖች በጣም ተመጣጣኝ portability ያላቸው እና በላፕቶፕ ተጠቃሚዎች ተመራጭ ናቸው፡፡ • 15 inches(38.1cm): እውቁ የላፕቶፕ የስክሪን ሳይዝ ሲሆን፤ተለቅ ያለ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን እንዲገዙ እንመክራለን ፡፡ • 17 to 18 inches (43.18cm- 45.72cm)፡ ላፕቶፖን ይዘው የማይንቀሳቀሱ ከሆነ እና ትልቅ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን ይግዙ፡፡ ለጌመሮች እና ትልልቅ የሶፈተዌር ዲዛይን ለሚያደርጉ ሰዎች ተመራጭ የሆነ የላፕቶፕ አይነት ነው፡፡ 3. ሲፒዩ(CPU) የኮምፒዉተር አይምሮ በመባል የሚታወቀው ሲፒዩ(CPU), ላፕቶፕ ለመግዛት ሁላችንም ማየት ያለብን ዝርዝር ነው፡፡ • AMD A series or Intel Core i3 / i5: በየቀኑ ለምንጠቀማቸው ስራዎች የሚሆኑ የሲፒዩ አይነቶች ሲሆኑ Core i5 ለሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት እና አነስተኛ የዲዛይን ስራዎችን ለምሳሌ እንደ Photoshop, Archicad, AutoCadን የመሳሰሉ በጥሩ ሁኔታ እንድንሰራ ይጠቅሙናል፡፡ በተጨማሪም ግራፊክስ ካርድ ያለውና የሌለው በማለትም ይለያያሉ፡፡ ግራፊክስ ካርድ ያለቸው የተሻለ የዲዛይን እና አኒሜሽን ስራዎችን ያከናውኑልናል፡፡ በዋጋውም ተመጣጣኝ ነው፡፡ • Intel Core i7፡ በጣም አስደማሚ የጌም እና የዲዛይን እንዲሁም ልዩ የሆኑ የኮምፒውተር ስራችን ለምሳሌ አንደ ሜትሮሎጂ፤ውስብስብ ስሌቶችን እንድንሰራ የሚረዳን የላፐቶፕ አይነት ነው፡፡ 4 .ራም(RAM): ለፍጥነት 4ጂቢ እና ከዛ በላይ የሆነ RAM እንዲጠቀሙ እንመክሮታለን፡፡ ዋጋቸው አነስ ያሉ ላፕቶፖች በ2ጂቢ ይመጣሉ፡፡ የዲዛይን ስራዎችን እና የሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት ስራዎችን ለመስራት 6ጂቢ ራም እና ከዚያ በላይ ያለው ላፕቶፕ ቢገዙ ይመረጣል፡፡ 5.የሃርድ ድራይቭ አይነት፡ ሁለት አይነት የሃርድ ድራይቭ አይነቶች ያሉ( HDDrive እና SSDrive) ሲሆን በሃገራችን ያልተለመደው SSDrive ከHDDrive የተሻለ የፍጥነት አቅም እና ድራይቩ ላይ ያለውን ዳታ በፍጥነት መድረስ እና መገልበጥ (copy)ያስችለናል፡፡ 6 .የምስል ጥራት፡ የተሻለ ጥራት የተሻለ ምስል እንድናገኝ ይረዳናል፡፡ 1366 x 768 ጥሩ የሚባል የምስል ጥራት ያለው ሲሆን ከዚህ የተሻለ ወጪ በማውጣት 1920 x 1080 የተሻለ ምስል ማግኘት እንችላለን፡፡Full HD 1080P በመባልም ይታወቃል፡፡ 7 .የባትሪ ቆይታ፡ አብዛኛው ሃገር ውስጥ የሚገቡት የላፕቶፕ አይነቶች 4 ሰዓታት የሚቆዩ ሲሆን ከ6-8 ሰዓታትም የሚቆዩ ኦርጅናል ላፕቶፖች አሉ፡፡ 8 . ብራንድ፡ የተላያዩ የላፕቶፕ ብራንዶጭ ባሉበት ገቢያ የተኛውን መግዛት እንዳለብን አስቀድመን ማወቅ አለብን 💚💚💛💛♥️♥️💚💚💛💛♥️♥️ 👉#ስለኮምፒውተር ያለዎትን እውቀት ያጎለብታሉ ይህ የኔ የፌስቡክ ገጽ ነው ስለሆነም ፔጄን ላይ ጠቃሚና ወቅታዊ መረጃዎች ያገኛሉ በቴሌግራም መከታተል ለምትፈልጉ https://t.me/hulusat በዚህ የቴሌግራም ቻናል ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን ታገኛላችሁ ስለዚህ ፔጁን 👍#ላይክ 👉#ሼር በማድረግ ለሌሎች እህት ወንድሞች ጓደኞቻችሁ እንዲደርስ ያድርጉ #በይበልጥ_ስለኮምፒውተር_እና_ሞባይል_ይማራሉ #ፔጄን_like_share_ያድርጉ_መረጃ_እንዲደርሳችሁ🙏👍 #የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ፍፁም_ብልህነት_ነው
Show all...
📡🇪🇹👑 𝐇𝐮𝐥𝐮 𝐒𝐚𝐭 👑🇪🇹📡📺📲📱🔧

በቻናሉ ላይ :- ➽ ምርጥ ምርጥ Apps📲 (Android, ios) ➽ የ Computer🖥 ትምህርቶች ➽ ስለ ዲሽ አሰራር እና የኳስ ቻናሉችን አሰራር ➽ ስለ Android App ➽ የ software Trick 🕝 ➽ programing ( በአማረኛ ብቻ) ➽ የ App development ስልጠና📲 💠ስለቴክ አዲስ መረጃ 💠ስለ Computer 💠ስለ Mobile 💠ስለ software

Show all...
ᴀᴍᴇsɪ ᴛᴇᴄʜ ✅

ሰላም እንኳን ወደ Amesi Tech በደና መጡ። በዚ ቻናል ላይ :- የ Hacking ትምህርቶች በአማረኛ 👨‍💻 ምርጥ የ ANDROID APPS 📱 የ TECH መረጃዎች 📮 የኮምፒውተር ትምህርቶች 🖥 እና ሌሎች TECH ነክ ነገሮችን ያገኛሉ። አፕ ብቻ ሚለቀቅበት ቻናል @Amesi_Apps 🏷 ለ አስተያየት @Amesi_Tech_Bot

Money Heist
Show all...
📺📡😳 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ Money Heist የተሰኘዉ Series Movie Season 5 በዛሬዉ እለት ተለቋል 5 Episod የተለቀቀ ሲሆን ሁሉንም በኛ ቻናል ለቀናል ከታች ማግኘት ይችላሉ እንዲሁም ጥራቱ በ HD ሲሆን ቋንቋዉም በ English ቋንቋ ነዉ Hulu Sat https://t.me/hulusat https://t.me/hulusat https://t.me/hulusat https://t.me/hulusat https://t.me/hulusat https://t.me/hulusat https://t.me/hulusat https://t.me/hulusat
Show all...
📡🇪🇹👑 𝐇𝐮𝐥𝐮 𝐒𝐚𝐭 👑🇪🇹📡📺📲📱🔧

በቻናሉ ላይ :- ➖➖ ➽ የ Computer🖥 ትምህርቶች ➽ የ App development ስልጠና📲 ➽ የ software Trick 🕝 ➽ 📱ምርጥ ምርጥ Apps📲 (Android, ios) ➽ ስለ ዲሽ አሰራር እና የኳስ ቻናሉችን አሰራር ➽ programing ( በአማረኛ ብቻ) 💠ስለቴክ አዲስ መረጃ 💠ስለ Android App 💠ስለ Computer 💠ስለ Mobile 💠ስለ software

Show all...
WIFI ||wifi password ለማወቅ||password ለመቀየር || Eytaye | DKT APP | Nati app | Ethiopia WIFI Password

ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰቦቼ በዛሬ #WiFipassword # wifihack #Ethiopia ለማወቅ||password ለመቀየር WiFi || Eytaye | DKT APP | Nati app | Yesuf app | TST app video ላይ አርፍ ነገር አገኝታችኋል ብዬ ተስፋ አደርጋለው ለyoutube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ video ከተመቻችሁ Like እንድሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ share ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም የደውል ምልክቱን ይጫኑ። 100% የሚሰራ እና የተረጋገጠ ስለሆነ ለሁላችሁም መፍትሄ እንደሚሆን አልጠራጠርም፡፡ ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ በየቀኑ አዳዲስ የቴክኖሎጅ መረጃዎችን እንድታገኙ እጋብዛችኃለሁ፡፡ 👇 ሁላችንም ልንጠቀምባቸዉ የሚገቡ ሁለት ምርጥ አፕሊኬሽኖች - Two Amazing Android Apps ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ

https://youtube.com/channel/UCsRhpaLFzGDU2_NX-tBowsw

እነዚህን ቪዲዮዎች ብትመለከቷቸዉ መልካም ነዉ --------- You may also like:---------- --------------------------------------------------------------------------- በስልክም በኮምፒዉተርም 50 ለማግኘት፡

https://youtu.be/U92GaqKsxQ

ከስልካችሁ መኖር የሌለባቸዉ አደገኛ አፖች፡

https://youtu.e/67TaIP2fVVc

ምርጥ 5 የስልክ አፖች፡

https://youtu.be/qH5RORv5gw

የጠፋብንን ፎቶ ቪዲዮ ለመመለስ:

https://youtu.be/ubcg6oqByY

የአይናችሁን ጤና ለመጠበቅ:

https://youtu.be/ddNgI9OBJY

ከስልካችን ልናስዎግዳቸዉ የሚገቡ አደገኛ አፖች:

https://youtu.be/AFhODMOnDA…

🙈በአሁኑ ሰአት ተወዳጅነትን እያገኘ የመጣው ብዙ የ ቴክኖሎጂ ነክ ነገሮች የሚገኙበት። 😱 እናም እኔ 100% አምኜበት Join እንድትሉት የምጠቁማችሁ ቻናል 👇 በቻናሉ ላይ :- ➖➖ ➽ የ Computer🖥 ትምህርቶች ➽ የ App development ስልጠና📲 ➽ የ software Trick 🕝 ➽ 📱ምርጥ ምርጥ Apps📲 (Android, ios) ➽ ስለ ዲሽ አሰራር እና የኳስ ቻናሉችን አሰራር ➽ programing ( በአማረኛ ብቻ) 💠ስለቴክ አዲስ መረጃ 💠ስለ Android App 💠ስለ Computer 💠ስለ Mobile 💠ስለ software 💠በቃ ምን አለፋችሁ ብዙ ብዙ ታተርፋላቹ 👉 Join 👉 Join 📡🇪🇹👑 𝐇𝐮𝐥𝐮 𝐒𝐚𝐭 👑🇪🇹📡📺📲📱🔧 https://t.me/hulusat https://t.me/hulusat https://t.me/hulusat https://t.me/hulusat https://t.me/hulusat
Show all...
አስተያይ ካላችሁ ምን ይጨመር
Show all...
Add a comment
Show all...
Show all...
የፈለግነውን Facebook Like መጨመር እንችላለን | Amanu tech tips | Eytaye | DKT APP | Nati app | Yesuf app |app |

እንኳን ወደ Ethio app tech you tube channel በሰላም መጣችሁ ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ዛሬ በጣም አሪፍ ነገር ነው ማሳያችሁ እንዴት የFaceboook ፎቶችንን የፈለግነውን ያህል Like መጨመር እንዴት እንደምንችል ነው ዛሬ ማሳያችሁ ትወዱታላችሁ "kebero tube" "KEBERO TUBE" "kebero tube" "ቀበሮቱዩብ" "ስልክ ጠለፋ" "ስልክ መጥለፍ" "ስልክ ለመጥለፍ" "ሞባይልመጥለፍ" "ሞባይል ለመጥለፍ" "የፍቅረኛችሁን" "ስልክሞባይልመጥለፍ" "የሚስትህን የባልሽን ስልክመጥለፍ" "ኢሞ ዋትሳፕ ቴሌግራም መጥለፍ" "እንዴት አድርገን ስልክመጥለፍይቻላል" "ከእርቀት ስልክ መጥለፍ" "በቀላሉ ስልክ መጥለፍ" "በ10ደቂቃ የፍቅረኛችሁን ስልክ መጥለፍ" "የማንኛውንም ሰው ስልክ ከእርቀትመጥለፍ" "እንዴት ከእርቀት ስልክ መጥለፍ ይቻላል" "እንዴት ስልክ ይጠለፋል" "ስልክ እንዴት ይጠለፋል" "ሞባይል ለመጥለፍ" "ሞባይል እንዴት ይጠለፋል" "እንዴት አድርገን ከእርቀት" "የሚያወሩትን መስማት ይቻላል" "የሰውን ስልክ ሀክvማድረግ ለማድረግ" "ኢሞ ለመጥለፍ" "ኢሞጠለፋ" "በቀላሉሞባይልለመጥለፍ" "ስልካችን መጠለፉን በምን እናውቃለን" "ስልኬ ተጠልፎ ይሆን" "ስልኬ ከተጠለፈ ምን ላድርግ" "በኮድ በቁጥር ስልክ መጥለፍ" "ድብቅ ሚስጥሮች" "ስለሞባይልማወቅ ያለብን ድብቅ ሚስጥር" "የሰውንስልክመጥለፍ" "ለነሱ ሲደወል ከእኛእንዲጠራ ማድረግ" "በቀላሉ ሀክ ማድረግ" "በቀላሉሀክለማድረግ" "ስልክ መጥለፍ ሞባይል ጠለፋ" "ዩቱዩብ ቻናል ለመክፈት" "በዩቱዩብ ብር ለመስራት" "ቻናላችን ብር እንዲሰራ" "ሞባይል መቆጣጠር" "ፌስቡክ ፓስወረድ" "ለመጥለፍ ሀክ ማድረግ" 'አቤልብርሀኑ" "የሱፍአፕ" "በሞባይልብርመስራት" "ኮሮና ቫይረስ" "ኢትዮ…