ዳዊት መሰንቆ(Dawit Mesenko) 🎢🎼🥁🎻🪕🎸🎺🎷
Open in Telegram
1 986
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-3430 days
Posts Archive
ለተለያዩ ዝግጅቶች ለሰርግ፣ለምርቃት፣ለክብረ በዓላት የመሰንቆ፣የክራር፣የዋሽንት አገልግሎት ከፈለጉ በ 0985450169 ያናግሩን። ልምድ እና እውቅና ባላቸው ባለሙያዎች ዝግጅትዎን እናደምቃለን።
Repost from ዳዊት መሰንቆ(Dawit Mesenko) 🎢🎼🥁🎻🪕🎸🎺🎷
ለተለያዩ ዝግጅቶች ለሰርግ፣ለምርቃት፣ለክብረ በዓላት የመሰንቆ፣የክራር፣የዋሽንት አገልግሎት ከፈለጉ በ 0985450169 ያናግሩን። ልምድ እና እውቅና ባላቸው ባለሙያዎች ዝግጅትዎን እናደምቃለን።
በሌዘር የተሰሩ ቦርሳዎችን ከፈለጉ በ @dawit_1234 ይዘዙን በሚያስገርም ጥራት በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን
🌻🌻🌻ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ እያልን በአዲሱ ዓመትም የተሻለ ስራ ለመስራት የእናንተን የውድ ቤተሰቦቻችንን አስተያየት ስለሚያስፈልገን አስተያየታችሁን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻@dawit_1234 ያድርሱን። ወይም በስልክ ቁጥራችን 0985450169
አስገራሚ ድምጽ ያላቸውን ክራሮች በሚማርክ ቅርጽ ይዘን መተናል በ0985450169 ይደውሉ ያሉበት ድረስ ያለ ተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን
በጅምላ ገዝተው ማከፋፈል ከፈለጉ በልዩ ጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን በ ☎️0985450169 ይደውሉ።
🎖ልዩነታችን በሙያው ከፍተኛ እውቀት እና ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች መሰራቱ ነው።
🚕ይዘዙን ያሉበት ቦታ ያለተጨማሪ ክፍያ እንደርሳለን
🔊 የመሰንቆን የድምጽ ጥራት ከሚወስኑት መካከል
1 የሚሰራበት እንጨት ፦ከዋንዛ ቢሆን ይመረጣል።
2 የጭራው ብዛት፦ ከ 80 እስከ 90 ቢሆን የተሻለ ነው።
3 የመቃኛው አይነት ፦ለአገልግሎት (ለመድረክ ስራ) ከሆነ የብረት መቃኛ ለመለማመጃ ከሆነ የእንጨት መቃኛ የተሻለ ነው።
4 የቆዳው አይነት ፦በደንብ የተላገ እና ሳሳ ያለ መሆን ይጠበቅበታል።
5 የበርኩማው አይነት ፦ቀጠን ያለ እና የወይራ እንጨት ቢሆን ድምጹን በጥራት ወደ ድምጽ ሳጥኑ ያስተላልፋል።
እነዚህን ከላይ የተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚያሟላ መሰንቆ ከፈለጉ @dawit_1234 ያናግሩን።
