en
Feedback
4winds Holidays

4winds Holidays

Open in Telegram

Tour operator in Ethiopia Tour packages Customized trips covering regional flights - Transfers - Hotel bookings and - Car rentals 4windsholidays.com Please contact 0115621010

Show more
4 174
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-3630 days
Posts Archive
ከታዋቂ ቦታዎች እስከ አዳዲስ ከተሞች እናስጎንኞ! አዳዲስ ከተማዎች እና ምግቦች አልባሳቶችን ይሞክሩ!#CulturalAdventures #NewCitiesNewMemories.
ከታዋቂ ቦታዎች እስከ አዳዲስ ከተሞች እናስጎንኞ! አዳዲስ ከተማዎች እና ምግቦች አልባሳቶችን ይሞክሩ!#CulturalAdventures #NewCitiesNewMemories.

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!በዓሉ የደስታና የፍቅር እንዲሁም ከወዳጅ ዘመን ጋር የሚገናኙበት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!በዓሉ የደስታና የፍቅር እንዲሁም ከወዳጅ ዘመን ጋር የሚገናኙበት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡

ጉዞ ሲያደርጉ የመጀምሪያዎ ከሆነ እነዚህ ነገሮች ለእናንት ይጠቅሞታል! ፓስፖርቶ መቼ መታደስ እናለበት ያረጋግጡ የሚያስፈልጎ ሙሉ ዶክመቶን መያዝ ማረጋገጥ ከበረራ ትኬት አንስቶ እንከ ሆቴል ቆይታ፣ቪ
ጉዞ ሲያደርጉ የመጀምሪያዎ ከሆነ እነዚህ ነገሮች ለእናንት ይጠቅሞታል! ፓስፖርቶ መቼ መታደስ እናለበት ያረጋግጡ የሚያስፈልጎ ሙሉ ዶክመቶን መያዝ ማረጋገጥ ከበረራ ትኬት አንስቶ እንከ ሆቴል ቆይታ፣ቪዛ እና አስጎብኚን በአንድ ላይ አካቶ የሚቀርበውን እና ከእንግልት ነጻ ቆይታ እንዲኖሮ የሚረዳዎን 4 ዊንድስን ምርጫዎ ማድረግ አይዘንጉ!

በታይላንድ ባንኮክ የሚገኘው Safari world ሁለት ዋና ዋና ቦታዎች የተከፈለ ትልቅ መካነ አራዊት እና የመዝናኛ ፓርክ ነው። እነዚህ ስፍራዎች ሳፋሪ ፓርክ እና ማሪን ፓርክ ይባላሉ። በሳፋሪ ፓር
በታይላንድ ባንኮክ የሚገኘው Safari world ሁለት ዋና ዋና ቦታዎች የተከፈለ ትልቅ መካነ አራዊት እና የመዝናኛ ፓርክ ነው። እነዚህ ስፍራዎች ሳፋሪ ፓርክ እና ማሪን ፓርክ ይባላሉ። በሳፋሪ ፓርክ ውስጥ ጎብኚዎች እንደ አንበሳ፣ ነብር፣ ቀጭኔ እና የሜዳ አህያ ያሉ የተለያዩ እንስሳትን ያገኛሉ። በማሪን ፓርኩ ደግሞ የዶልፊን ትርኢቶችን እና የወፍ ማሳያዎችን ጨምሮ የተለያዩ አይነት የእንስሳት ትርኢቶችን ይቀርባል። @fourwindstravel

⭐️እንኳን ለ1499ኛው የታላቁ ነብዩ መሐመድ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❗️ መልካም በዓል❗️🎉 @fourwindstravel
⭐️እንኳን ለ1499ኛው የታላቁ ነብዩ መሐመድ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❗️ መልካም በዓል❗️🎉 @fourwindstravel

ከተለያዩ ኢንዱስትሪዎች የተውጣጡ አምራቾች እና አቅራቢዎች ምርቶቻቸውን የሚያሳዩበት የCanton Fair ፓኬጅ ይዘንላችሁ መጣን! ይህን Fair እንድትካፈሉ የሚረዳችሁን ፓኬጅ በ$ 2399 ብቻ! ጥቅ
ከተለያዩ ኢንዱስትሪዎች የተውጣጡ አምራቾች እና አቅራቢዎች ምርቶቻቸውን የሚያሳዩበት የCanton Fair ፓኬጅ ይዘንላችሁ መጣን! ይህን Fair እንድትካፈሉ የሚረዳችሁን ፓኬጅ በ$ 2399 ብቻ! ጥቅሉ 🛂የቻይና ቪዛን 🏝7 ቀን አዳር ✈️የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት 🏨የባለ 5 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ ያጠቃልላል። የሚደረገውም October 13 - October 22 2024 ድረስ ስለሆነ ሳትቀደሙ ቦታችሁን ያዙ። ለበለጠ መረጃ 📞0935997964 / 0946620169 / 0913203138 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

ለወዳጅ ዘመድ የሚገሩት የጉዞ ገጠመኞችን ለማግኘት የ4ዊንድስ የጉዞ ፓኬጆችን ይጠቀሙ! ለበለጠ መረጃ 📞በነጻ አጭር መስመር 8283 አልያም በስልክ ቁጥሮች 0115621010 / 0115583058 /
ለወዳጅ ዘመድ የሚገሩት የጉዞ ገጠመኞችን ለማግኘት የ4ዊንድስ የጉዞ ፓኬጆችን ይጠቀሙ! ለበለጠ መረጃ 📞በነጻ አጭር መስመር 8283 አልያም በስልክ ቁጥሮች 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ይደውሉልን። @fourwindstravel

🎆🌼እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!🌼🎆 አመቱ የሰላም እና የጤና እነዲሁንላችሁ ተመኝተናል ❗️ 🎉መልካም በዓል🎉
🎆🌼እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!🌼🎆 አመቱ የሰላም እና የጤና እነዲሁንላችሁ ተመኝተናል ❗️ 🎉መልካም በዓል🎉

4ዊንድስ የሚያዘጋጃቸው ለጉዞ ፓኬጆች ለሚወዱት ሰው ሊሰጡት የሚችሉት ትልቁ ስጦታ ነው። ከአግርው ጋር የማይረሳ ጊዜን ከ4ዊንድስ ጋር ያሳልፉ። ወደ ድህረ ገጻችን👉👉https://4windsholid
4ዊንድስ የሚያዘጋጃቸው ለጉዞ ፓኬጆች ለሚወዱት ሰው ሊሰጡት የሚችሉት ትልቁ ስጦታ ነው። ከአግርው ጋር የማይረሳ ጊዜን ከ4ዊንድስ ጋር ያሳልፉ። ወደ ድህረ ገጻችን👉👉https://4windsholidays.com/ በመሄድ አልያም በነጻ አጭር መስመር 8283 በመደወል የጉዞ ስንድትዎን ይጀምሩ! @fourwindstravel

አስደናቂ ወደሆኑ መዳረሻዎች የማይረሳ ጉዞዎችን ለማድረግ 4ዊንድስ የመጀምርያ ምርጫዎ ይሁን! የጉዞ ትኬትዎን ካሉበት ሆነው ለምቁረጥን ድህረ ገጻችንንhttps://4windsholidays.com/ ይጎብ
አስደናቂ ወደሆኑ መዳረሻዎች የማይረሳ ጉዞዎችን ለማድረግ 4ዊንድስ የመጀምርያ ምርጫዎ ይሁን! የጉዞ ትኬትዎን ካሉበት ሆነው ለምቁረጥን ድህረ ገጻችንንhttps://4windsholidays.com/ ይጎብኙ! @fourwindstravel

ያላዩት ነገር ግን የናፈቅዎት ሀገር አለ? እንግዲያውስ 4ዊንድስ በተመጣጣኝ ዋጋ ባዘጃቸው የጉዞ ፓኬጆች ተጠቅመው ናፍቆትዎን ይወጡ! ለበለጠ መረጃ 📞በስልክ ቁጥሮች 0115621010 / 0115583
ያላዩት ነገር ግን የናፈቅዎት ሀገር አለ? እንግዲያውስ 4ዊንድስ በተመጣጣኝ ዋጋ ባዘጃቸው የጉዞ ፓኬጆች ተጠቅመው ናፍቆትዎን ይወጡ! ለበለጠ መረጃ 📞በስልክ ቁጥሮች 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ይደውሉልን። @fourwindstravel

✈️በ4ዊንድስ ካሻዎ አየር መንገድ ባሉበት ሆነው ቲኬት መቁረጥ ይችላሉ። ከዛም ባለፈ ተመጣጣኝ የጉዞ ፓኬጆች ያገኛሉ! ስለ አገልግሎቶቻችንም ሆነ ስለ ፓኬጆቻችን ማወቅ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ በእነዚ
✈️በ4ዊንድስ ካሻዎ አየር መንገድ ባሉበት ሆነው ቲኬት መቁረጥ ይችላሉ። ከዛም ባለፈ ተመጣጣኝ የጉዞ ፓኬጆች ያገኛሉ! ስለ አገልግሎቶቻችንም ሆነ ስለ ፓኬጆቻችን ማወቅ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ በእነዚህ በስልክ ቁጥሮች 1️⃣0935997964 2️⃣0946620169 3️⃣0913203138 ይደውሉልን። @fourwindstravel

በየጊዜው ልዩ የጉዞ ፓኬጆችን የሚያዘጋጅላችሁ 4ዊንድስን በመጠቀም የጉዞ ህልምዎን ወደ የማይረሳ ትውስታ ይቀይሩት! ስለ ፓኬጆቻችን መረጃ ለማግኘት📞በነጻ አጭር መስመር 8283 አልያም በስልክ ቁጥሮ
በየጊዜው ልዩ የጉዞ ፓኬጆችን የሚያዘጋጅላችሁ 4ዊንድስን በመጠቀም የጉዞ ህልምዎን ወደ የማይረሳ ትውስታ ይቀይሩት! ስለ ፓኬጆቻችን መረጃ ለማግኘት📞በነጻ አጭር መስመር 8283 አልያም በስልክ ቁጥሮች 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ! @fourwindstravel

4ዊንድስ በተመጣጣኝ ዋጋ በሚያቀርብላችሁ ፓኬጆች ወደ አሻዎ ሃገር ሄደው ይጎብኙ ይዝናኑ! ወደ ድህረ ገጻችን👉👉https://4windsholidays.com/ በመሄድ አልያም በነጻ አጭር መስመር 82
4ዊንድስ በተመጣጣኝ ዋጋ በሚያቀርብላችሁ ፓኬጆች ወደ አሻዎ ሃገር ሄደው ይጎብኙ ይዝናኑ! ወደ ድህረ ገጻችን👉👉https://4windsholidays.com/ በመሄድ አልያም በነጻ አጭር መስመር 8283 በመደወል የጉዞ ስንድትዎን ይጀምሩ! @fourwindstravel

ወደ በርካታ ሀገራት የጉዞ ትኬቶችን መቁረጥ በምትችሉበት 4ዊንድስ ገደብ የለሽ አማራጮችን ይጠቀሙ። ወደፈለጉት ሀገር ይጓዙ! መረጃን ለማግኘት ወደ 0115621010 ወይም 0115583058 ይደውሉልን
ወደ በርካታ ሀገራት የጉዞ ትኬቶችን መቁረጥ በምትችሉበት 4ዊንድስ ገደብ የለሽ አማራጮችን ይጠቀሙ። ወደፈለጉት ሀገር ይጓዙ! መረጃን ለማግኘት ወደ 0115621010 ወይም 0115583058 ይደውሉልን። @fourwindstravel

4ዊንድስ በሚያዘጋጅላችሁ ተመጣጣኝ ዋጋ ባላቸው የጉዞ ፓኬጆች ተጠቅማችሁ ያለ ምንም ሀሳብ ተዝናኑ! ስለ ፓኬጆቻችን መረጃ ለማግኘት📞በነጻ አጭር መስመር 8283 አልያም በስልክ ቁጥሮች 01156210
4ዊንድስ በሚያዘጋጅላችሁ ተመጣጣኝ ዋጋ ባላቸው የጉዞ ፓኬጆች ተጠቅማችሁ ያለ ምንም ሀሳብ ተዝናኑ! ስለ ፓኬጆቻችን መረጃ ለማግኘት📞በነጻ አጭር መስመር 8283 አልያም በስልክ ቁጥሮች 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ! @fourwindstravel

ዱባይ የመሄድ ሀሳብ አላችሁ? በ4ዊንድስ እጅግ ተመጣጣኝ የሆኑ የጉዞ ፓኬጆችን ያገኛሉ። ወደ ድህረ ገጻችን👉👉https://4windsholidays.com/ በመሄድ አልያም በነጻ አጭር መስመር 828
ዱባይ የመሄድ ሀሳብ አላችሁ? በ4ዊንድስ እጅግ ተመጣጣኝ የሆኑ የጉዞ ፓኬጆችን ያገኛሉ። ወደ ድህረ ገጻችን👉👉https://4windsholidays.com/ በመሄድ አልያም በነጻ አጭር መስመር 8283 በመደወል በቀላሉ ትኬትዎን ይቁረጡ ፣ ጉዞዎን ያቅልሉ! @fourwindstravel

4ዊንድስን በመጠቀም ከፈለጉት የአየር መንገድ መቁረጥ እንደሚችሉ ያውቃሉ? ወደ ድህረ ገጻችን👉👉https://4windsholidays.com/ በመሄድ አልያም በነጻ አጭር መስመር 8283 በመደወል በ
4ዊንድስን በመጠቀም ከፈለጉት የአየር መንገድ መቁረጥ እንደሚችሉ ያውቃሉ? ወደ ድህረ ገጻችን👉👉https://4windsholidays.com/ በመሄድ አልያም በነጻ አጭር መስመር 8283 በመደወል በቀላሉ ትኬትዎን ይቁረጡ ፣ ጉዞዎን ያቅልሉ! @fourwindstravel

የተለያዩ የጉዞ ፓኬጆች በአስገራሚ ዋጋ! ወደ ተለያዩ ሀገራት የምናደርጋቸው ልዩ ልዩ ጉዞዎች ላይ መሳተፍ ትፈልጋላችሁ? በየጊዜው አዳዲስ ፓኬጆች የምንለቅበትን የ4ዊንድስ ማህበርዊ ገጾች Follow ያድርጉ! ለበለጠ መረጃ በነጻ አጭር መስመር 8283 ወይም📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ! ድህረ ገጻችንን 👉https://4windsholidays.com/ ይጎብኙ! @fourwindstravel

በማይታመኑ ዋጋዎች ወደ በርካታ ሀገራት በምናዘጋጃቸው የጉዞ ፓኬጆች እና የጉብኝት ፕሮግራሞች ተሳታፊ በመሆን ከ4ዊንድስ ጋር ይዝናኑ። ለበለጠ መረጃ በነጻ አጭር መስመር 8283 ወይም📞 0115621
በማይታመኑ ዋጋዎች ወደ በርካታ ሀገራት በምናዘጋጃቸው የጉዞ ፓኬጆች እና የጉብኝት ፕሮግራሞች ተሳታፊ በመሆን ከ4ዊንድስ ጋር ይዝናኑ። ለበለጠ መረጃ በነጻ አጭር መስመር 8283 ወይም📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ! በአካል ለመምጣት የምትፈልጉ አድራሻችን ስቴዲየም ከላሊበላ ሬስቶራንት አጠገብ ሳህለስላሴ ህንጻ ምድር ላይ እንገናኛለን። @fourwindstravel