4winds Holidays
Open in Telegram
Tour operator in Ethiopia Tour packages Customized trips covering regional flights - Transfers - Hotel bookings and - Car rentals 4windsholidays.com Please contact 0115621010
Show more4 174
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-3630 days
Posts Archive
4 174
As the sun sets at Geneva, Switzerland, an immaculate view of the golden sunset with a rainbow from the spray of the jet d’eau lights up the city. See it for yourself, travel with 4winds! Now offering a package!
Contact us: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138
4 174
Ring in 2025 with unmatched luxury in Doha! 🌟
📅 Dates: Dec 29 – Jan 4
🏨 Stay: 4 nights at Fairmont Doha + 2 nights at The Royal Le Méridien Doha
✨ Includes: Flights, visa, guided tours, and 5-star accommodations.
💰 Price: Starting at 349,999 Birr (~2,535 USD)
From dazzling New Year celebrations to the ultimate comfort of world-class hotels, Doha awaits you for a spectacular start to the year! 🌃✈️
Contact us: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138
4 174
ውቢቷ ካሳብላንካ ለጉዞ ወዳጆች ተመራጭ ናት! የማይረሳ ጊዜ፣ በማትረሳ ሃገር በሞሮኮ ያሳልፉ! ጉዞዎን ከ 4 ዊንድስ ጋር ይጀምሩ!
ለመመዝገብ ይደውሉ፡ 0935997964 / 0946620169 / 0913203138
4 174
የሚላንን ሪዞቶ የቀመሰ ሁሉ ይመሰክርለታል! ከተለያዩ ውብ ህንፃዎቹ ሌላ ሚላን “የምግብ ወዳጆች ገነት” በመባል ትታወቃለች! እድሉ እንዳያመልጥዎ! 4ዊንድስ ጋር አብረው ይጓዙ!
ለመመዝገብ ይደውሉ፡ 0935997964 / 0946620169 / 0913203138
4 174
There is a whole world to explore, and 4Winds is raring to take you everywhere. Start your journey at Cassablanca, Morocco! Now offering a package!
Contact us: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138
4 174
የታሪክ መፅሃፍ ውስጥ እንዳላችሁ እስኪመስላችሁ ድረስ ፌዝ ታስገርማቹሃለች! ለምን አይጎበኟትም!
ለመመዝገብ ይደውሉ፡ 0935997964 / 0946620169 / 0913203138
4 174
Milan is full of artistic treasures! don’t miss Leonardo da Vinci’s ‘The Last Supper’ and the iconic Duomo. 🖼💫
Chamonix is a perfect blend of nature, adventure, and alpine culture. 🏔🎿
Geneva’s history and international spirit are unmissable! Experience European culture like never before! register now for the 4 Winds package and start your European journey! 💼🎒
Contact us: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138
4 174
እረፍት፣ ፣እርካታ፤ ሃሴት፣ ሁሉንም ከ4 ዊንድስ ጋር ሲጓዙ ያገኙታል! ብቻዎን ከሚሄዱ ከቤተሰብዎ ጋር ደስታን ያጣጥሙ!
ለመመዝገብ ይደውሉ፡ 0935997964 / 0946620169 / 0913203138
4 174
Did you know that Fes is home to the oldest continuously operating university in the world? 📚✨
Casablanca’s Hassan II Mosque is one of the largest in the world! 🕌
Marrakech’s Koutoubia Mosque is so tall, you can see it from miles around! 🌍
Morocco is full of surprises! what’s the coolest fact you know? Register for the 4 Winds package and discover Morocco’s wonders today! 💥✈️
Contact us: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138
4 174
የማይታመን ውበት ያላት ካሞኒክስ እናንተን እየጠበቀች ነው! ከቤተሰብዎ ጋር የማይረሳ ጊዘ ያሳልፉ!
ለመመዝገብ ይደውሉ፡ 0935997964 / 0946620169 / 0913203138
4 174
በጄነቫ የሚገኘው ጄት ድ’ኦው አስደናቂ 140 ሜትር ወደላይ መጓዝ ይችላል! ይህ ውብ እይታ እንዳያመልጥዎ ዛሬውኑ በ 4ዊንድስ ይመዝገቡ!
ለመመዝገብ ይደውሉ፡ 0935997964 / 0946620169 / 0913203138
4 174
Milan is a must go-to for anyone wishing to travel! Experience a new world with 4Winds by your side. Register now!
Contact us: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138
4 174
ከላይ የምትመለከቷት ውብ እና አስደናቂ ከተማ ማን ናት?🌅 የት ሃገር ትገኛለች? መልሳችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን?✈️
4ዊንድስ ባዘጋጀው ፓኬጅ ላይ በመመዝገብ ይቺን ውብ ከተማ መጎብኘት ይችላሉ!🔥
ለመመዝገብ ይደውሉ፡ 0935997964 / 0946620169 / 0913203138
4 174
Qatar’s Museum of Islamic Art holds over 15,000 pieces—how cool is that? 🖼✨
The Pearl-Qatar is a stunning man-made island in the heart of Doha! 🌴
Doha’s skyline is the tallest in the Middle East, amazing, right? 🏙
Don’t miss out—register for the 4 Winds package today and get ready for your Qatar adventure! 💼🌍
Contact us: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138
4 174
ሳፋሪ ጉዞዎን በበረሃ ይሞክሩ! 🏜🚗 አልያም በዶሃ የባህር ዳርቻ ዘና ይበሉ! 🚤🌴
በሱቅ ዋቂፍ እየዞሩ ድንቅ ጊዜ ያሳልፉ! 🎭✨
4 ዊንድስ ባዘጋጀው ፓኬጅ ላይ ዛረውኑ በመመዝገብ እነዚህን ሁሉ ጊዜዎች ያሳልፉ!🧳💥
ለመመዝገብ ይደውሉ፡ 0935997964 / 0946620169 / 0913203138
4 174
የኳታር ዋና ከተማ ዶሃ የባህል እና ዘመናዊነት ድብልቅ ናት! ከአስደናቂዋ ብርሃን የሞላው ሰማይዋ እስከ እስላማዊ ጥበብ ሙዚየም ባሕላዊ ድንቆቿ፣ ብዙ የሚታዩ ነገሮች አሏት! 🏙✨
በዶሃ ውስጥ ያሳለፉት የማይረሳዎርት ነገር ምንድነው?
ታሪክዎን ከታች ባሉት አስተያየት መስጫ ላይ ያስቀምጡልን! 💬👇
ለመመዝገብ ይደውሉ፡ 0935997964 / 0946620169 / 0913203138
4 174
1. ሰሃራን በግመል መጓዝ!🐪🌵
2. የፌስ ጥንታዊ መዲና መጎብኘት! 🏰✨
3. ማራካች ገበያን መጎብኘት!🛍
ሞሮኮ ውስጥ አስደሳች ጊዜ ይጠብቅዎታል! ዛሬውኑ ከ4 ዊንድስ አብረው ለመጓዝ ይመዝገቡ! 🎒🌍
ለመመዝገብ ይደውሉ፡ 0935997964 / 0946620169 / 0913203138
4 174
Doha offers the perfect mix of modern innovation and cultural history, from the Museum of Islamic Art to the historic Souq Waqif. 🖼✨
Don’t forget the magnificent Al Zubarah Fort! what are you waiting for? Register for the 4 Winds package today and experience Qatar’s rich culture firsthand! 🎒💼
Contact us: 0935997964 / 0946620169 / 0913203138
4 174
ሚላን ለፋሽን አፍቃሪዎች እና የታሪክ ወዳዶች መሰብሰቢያ ናት - እንደ ዱኦሞ እና the last supper ባሉ ታዋቂ የጥበብ ውጤቶች የምትታወቅ ናት! 🖼💫
በፈረንሣይ አልፕስ ውስጥ የሚገኘው ቻሞኒክስ አስደናቂ የተራራ ገፅታዎቹን ያሳይዎታል። 🏔⛷
ጄኔቫ በሃይቋ እና ከተማዋ የውበት ተምሳሌት ናት። 🌊🏙
በ 4 ዊንድስ ላይ ዛሬውኑ በመመዝገብ እነዚህን ሁሉ አስደናቂ ቦታዎችን ይጎብኙ!💼✈️
ለመመዝገብ ይደውሉ፡ 0935997964 / 0946620169 / 0913203138
4 174
የዶሃ ከተማ እጅግ አስደናቂ ናት፣ ግን የእስልምና ጥበብ ሙዚየምን ወይም ኮርኒቺን ጎብኝተዋል? 🏛🌴
ምቾት ከዘመናዊነት ጋር የሚገናኙበትን የካታራ የባህል መንደር እና የፐርል-ኳታርን ንፁህ ውበት ይመልከቱ። 🏝🌟
4 ዊንድስ ባዘጋጀው ፓኬጅ ላይ በመመዝገብ በአይንዎ እነዚህ ሁሉ ይመልከቱ! እንዳያመልጥዎ! ✨💼
ለመመዝገብ ይደውሉ፡ 0935997964 / 0946620169 / 0913203138
