4winds Holidays
Open in Telegram
Tour operator in Ethiopia Tour packages Customized trips covering regional flights - Transfers - Hotel bookings and - Car rentals 4windsholidays.com Please contact 0115621010
Show more4 174
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-3630 days
Posts Archive
4 174
🛫ከብዙ አየርመንገድ እና ዋጋ አማራጮች ጋር ቀጣዩን ጉዞዎን ከ4ዊንድስ ጋር ያድርጉ
💻ወደ ዌብሳይታችን በመሄድ ቀጣዩን መዳረሻቹን ይምረጡ!
🔗 https://4windsholidays.golibe.com/
4 174
ከፍ ያሉ የችርቻሮ ዋጋዎችን ከመክፈል ይልቅ በቀጥታ ከፋብሪካዎች ምርት መቀበል ቢችሉ አስበውታል?
ይህን እድል ቻይና ጓንዡ በሚካሄደው በካንቶን ፌር ያግኙት! ካንቶን ፌር የተለያዩ አቅራቢዎችንና አዳዲስ ፈጠራዎችን የሚያገኙበት የአለማችን ትልቁ የንግድ ትርኢት ነው! የሚካሄደው ከ ኤፕሪል 13 - 22 ሲሆን 4ዊንድስ ለሱ የሚሆን ልዩ ፓኬጅ ይዞላችሁ መቷል!
✅ ከሺዎች የሚቆጠሩ አቅራቢዎች ምርቶችን ማነፃፀር
✅ ወጪዎን መቀነስ እንዲሁም አዳዲስ ምርቶችንና ፈጠራዎችን ቀድሞ የማወቅ እድል
✅ ከአምራቾች ጋር ፍሬያማ ትብብር ይፍጠሩ
ይህንን ወርቃማ ዕድል እንዳያመልጥዎት. ሁሉም ነገር ፤ ደርሶ መልስ በረራ ፣ ቪዛ, እና 5-ኮከብ ሆቴል ማረፊያ በ $ 2399 ብቻ በ4ዊንድስ ያግኙ!
እንዳያመልጥዎ!
📞 ቦታዎን ያስይዙ፡ 0935997964 | | 0946620169 | 0913203138
4 174
በቻይና ጓንዡ የሚካሄደው ካንቶን ፌር ንግዶች እና ቢዝነሶች እራሳቸውን ማሳደግ የሚችሉበት ቦታ ነው። እርስዎ ኢንተርፕረነር ሆነው አዳዲስ ምርቶችን እየፈለጉ ከሆነ ፣ ወይም አከፋፋይ እንዲሁም ማንኛውም የቢዝነስ ባለቤት ፤ በካንቶን ፌር የሚያጡት ነገር የለም!
✅ ከ 25,000 በላይ አቅራቢዎችን በቀጥታ ማግኘት የሚችሉበት
✅ ከተወዳዳሪዎችዎ ቀድመው አዳዲስ ምርቶችን የሚያገኙበት
🚀 አሪፉ ነገር ምን መሰልዎ? ለእርስዎ ሁሉንም ነገር አዘጋጅተን እንጋ 4ዊንድስ እየጠበቅንዎት ነው!
ቪዛ ፣ ደርሶ መልስ በረራ እና ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ቆይታ በ $ 2399 ብቻ እኛ ጋር ያግኙ! ዛሬውኑ በመደወል ቦታዎን ያስይዙ!
📞 0935997964 | | 0946620169 | 0913203138
4 174
The Canton Fair happening in Guanzhou, China is where serious businesses level up. Whether you're an entrepreneur looking for new products, a wholesaler seeking better deals, or a startup wanting to cut out the middleman, this is your chance.
✅ Direct access to over 25,000 suppliers
✅ Discover innovative products before competitors
✅ Negotiate better prices straight from manufacturers
🚀 And the best part? We take care of everything for you—visa, flights, and a 5-star hotel—all for just $2399!
📞 Book now: 0935997964 | 0946620169 | 0913203138
4 174
እርስዎ ምንም አያስቡ ፣ ጉዞዎን እኛ እናመቻቸዋለን! ከ ኤፕሪል 13 እስከ 22 በቻይና ጓንዡ የሚካሄደውን ትልቁ የካንቶን ፌር ላይ ከ4ዊንድስ ጋር አብሮ በመጓዝ አባል ይሁኑ!
✅ማንኛውንም የጉዞ ፕሮሰስ እኛው አስተካክለን
✅ደርሶ መልስ የበረራ ትኬት የተሟላ
✅ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ቆይታ የተመቻቸ
እንዲሁም የካንቶን ፌር ታዳሚ መሆን ይችላሉ! ይሄንን ሁሉ በ $2399 የሚያገኙት ሲሆን ቦታዎን ቶሎ ያስይዙ!
4 174
🌟 Start Your Journey with 4Winds Travel Agency! ✈️
Business owners, upscale your empire at the Canton Fair—the global hub for innovation and growth! With our $2399 package—including visas, round-trip flights, 7 days in Guanzhou, China, and a 5-star hotel stay—you’ll source cutting-edge products, meet top suppliers, and expand your network like never before. 🏝💼
✅ Seamless travel planning
✅ Perfect for solo entrepreneurs or teams
✅ Exclusive Canton Fair access
📞 Call us: 0935997964 | 0946620169 | 0913203138 and seize this opportunity to transform your business today! 🌍✨
4 174
በቻይና ጓንዡ ይዝናኑ ፣ ካንቶን ፌር ላይ ይሳተፉ! የአለማችን ትልቁ የንግድ መድረክ የሆነው ካንቶን ፌር ከ ኤፕሪል 13 እስከ 22 ይካሄዳል! እርስዎ ስለጉዞው ምንም ሃሳብ አይግባዎ! 4ዊንድስ አሪፍ ፓኬጅ ይዞላችሁ መቷል!
✅ማንኛውንም የጉዞ ፕሮሰስ እኛው አስተካክለን
✅ደርሶ መልስ የበረራ ትኬት የተሟላ
✅ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ቆይታ የተመቻቸ
✅የካንቶን ፌር መግቢያ ይሄንን ሁሉ ያሟላ ፓኬጅ በ 2399$ ብቻ እኛ ጋር ያግኙ!
ዛሬውኑ በመደወል ቦታዎን ያስይዙ! 📞 0935997964 | 0946620169 | 0913203138
4 174
🌟 Start Your Journey with 4Winds Travel Agency! ✈️
Business owners, don’t miss the Canton Fair—the biggest event of 2025! With our $2399 package—covering visas, round-trip flights, 7 days in China, and a 5-star hotel stay—you’ll dive into the year’s top trade opportunity, connecting with industry leaders, uncovering game-changing products, and upscaling your business like never before.
🛍👜
✅ Hassle-free bookings
✅ Solo or group travel options
✅ Exclusive fair access
☎️Call us፡ 0935997964/ 0946620169/ 0913203138
4 174
ቢዝነስ ባለቤቶች ፣ የቢዝነስ ግባችሁን በካንቶን ፌር አሳኩ! በ 2399$ ብቻ ቪዛዎን ፣ደርሶ መልስ በረራ ፣ እንዲሁም የ 5 ስታር ሆቴል ቆይታ 4 ዊንድስ አስተካክሎ እየጠበቃችሁ ነው! 🛌💼
✅ የተመቻቸ ጉዞ
✅ ለስታርታፖች ወይም ለትላልቅ ኩባንያዎች ተስማሚ
✅ ትንሽ ጊዜ ነው የቀረው!
☎️ይደውሉልን 0935997964 | 0946620169 | 0913203138 እና አሁኑኑ ንግድዎን የማሳደግ እድል ያግኙ! 🌏✨
4 174
💻የ4 ዊንድስ ድህረ ገጽን ጎብኝተው የህልም ጉዞዎን ያቅዱ! ከ4ዊንድስ ጋር፣ የጉዞ ህልሞችዎ እውን ይሆናሉ። ድህረ ገጻችንን በመጎብኘት፣ የጉዞ ፓኬጆችን ያወዳድሩ፣ የአየር መንገድ ትኬቶችን ያስይዙ፣ እና የጉዞ ምክሮችን ያግኙ። የህልም ጉዞዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ!
☎️ይደውሉ፡ 0935997964/ 0946620169/ 0913203138
4 174
✨4 ዊንድስ የጉዞ ህልሞችዎ መጀመሪያ! አሰልቺውን የዕለት ተዕለት ህይወት ይረሱ! ከ4 ዊንድስ ጋር፣ ወደ አዲስ ዓለም ይግቡ፣ አዳዲስ ጓደኞችን ያፍሩ፣ እና የማይታመን ትዝታዎችን ይፍጠሩ! ድህረ ገጻችንን ጎብኝተው የጉዞ እቅድዎን ይጀምሩ! የጉዞ ህልሞችዎ ይብረሩ✈️
☎️ይደውሉ፡ 0935997964/ 0946620169/ 0913203138
4 174
🤩ሁሌም አዳዲስ ትዝታ ከ 4ዊንድስ ጋ! የጉዞ ህልሞችዎን እውን ያድርጉ፣ የማይረሱ ትዝታዎችን ይፍጠሩ። በ4ዊንድስ ወደ ተለያዩ የአለም ክፍሎች ይጓዙ፣ ከቤተሰብ ጉዞ እስከ የጫጉላ ሽርሽር፣ ለእያንዳንዱ አጋጣሚ ልዩ ፓኬጆች አሉን። ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ፣ የጉዞ እቅድዎን ይጀምሩ፣ እና ሁሌም አዳዲስ ትዝታዎችን ይፍጠሩ!
☎️ይደውሉ፡ 0935997964/ 0946620169/ 0913203138
4 174
🙌በ 4ዊንድስ የ ጉዞ ሃሳቦ ቀለለ! ድህረ ገጻችንን ዛሬውኑ
ይጎብኙ እና የጉዞ እቅድዎን ይጀምሩ። የተለያዩ የጉዞ ፓኬጆችን ይመልከቱ፣
የአየር መንገድ ትኬቶችን ያስይዙ፣ እና ጠቃሚ የጉዞ መረጃዎችን ያግኙ። የጉዞ
ልምድዎን ያሳድጉ፣ ልዩ ቅናሾችን ያግኙ፣ እና የጉዞ ህልሞችዎን እውን ያድርጉ።
ከ 4ዊንድስ ጉዞ ጋር፣ ጉዞዎ ቀላል እና ምቹ ይሆናል።"
☎️ይደውሉ፡ 0935997964/ 0946620169/ 0913203138
4 174
🌄የህልም ጉዞዎ ይጠብቅዎታል! ጓንግዙ ካንቶን ፌር በ2399 ዶላር ብቻ! 4ዊንድስ ቶር ኤንድ ትራቨል ልዩ ፓኬጅ አዘጋጅቷል!
🌟ባለ 5-ኮከብ ሆቴል፣ ቪዛ፣ የአየር ትኬት... ህልምዎን እውን ያድርጉ!
☎️ደውሉ፡ 0935997964/ 0946620169/ 0913203138"
4 174
📱ቀጣይ ጉዞዎ የ 1 ስልክ ጥሪ ያሀል ቅርብ ነው! የህልም ጉዞዎን ከእኛ ጋር ያቅዱ። ከተለያዩ የአለም ክፍሎች የሚደረጉ ጉዞዎችን ይምረጡ፣ የአየር መንገድ ትኬቶችን በቀላሉ ያስይዙ፣ እና ጠቃሚ የጉዞ መረጃዎችን ያግኙ። ከእኛ ጋር፣ ጉዞዎ ቀላል፣ ምቹ እና የማይረሳ ይሆናል።
☎️ይደውሉ፡ 0935997964/ 0946620169/ 0913203138"
4 174
💷በ2399 ዶላር ብቻ ወደ ጓንግዙ ካንቶን ፌር ይሂዱ! 4ዊንግስ ቱር ኤንዴ ትራቨል ባለ 5-ኮከብ ሆቴል ማረፊያ፣ የቪዛ ዝግጅት፣ የአየር ትኬት እና ሌሎችንም ያቀፈ ፓኬጅ ይዞሎት መቷል!
📈ንግድዎን ለማሳደግ ይህን እድል እንዳያመልጥዎ።
☎️ለበለጠ መረጃ 0935997964/ 0946620169/ 0913203138 ይደውሉ።
4 174
🎫የአውሮፕላን ትኬቶችን ከሚፈልጉት አየር መንገድ በ4 ዊንድስ ያግኙ! ምርጥ ዋጋዎችን፣ ምቹ አገልግሎትን፣ እና ሰፊ የአየር መንገድ ምርጫዎችን በአንድ ቦታ ያግኙ። ለቀጣይ ጉዞዎ፣ ለቤተሰብ ጉዞዎ፣ ወይም ለንግድ ጉዞዎ፣ 4 ዊንድስ ምርጫዎ ነው። የጉዞ እቅድዎን በቀላሉ ያዘጋጁ፣ እና ጉዞዎን ከእኛ ጋር ይጀምሩ!"
ለበለጠ መረጃ 📞0935997964
/ 0946620169 / 0913203138 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!
