cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኮኪ የስነልቦና ምክር አገልግሎት

Positive መሆን ይፈልጋሉ? የሚያስጨንቆን ጉዳይ መፍትሄ ለመፈለግም እይዲቀሎትም ያማክሩን። ሚስጥሮ የተጠበቀ ነው። በዚህ ቻናል የስራ እድሎች ይመቻችሎታል አነቃቂ ንግግሮች ግጥሞች ድርሰቶች ይቀርቡበታል። የሻይ ሰአት ይኖረናል። ምክክር ይደረጋል።በጠየቃቹት ርእሶች ላይ እንወያያለን። መልካም ቤተሰብ መልካም ሀገርን ይገንባል።

Show more
Advertising posts
215
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
በቁጥጥር ስር የሆነ ሕይወት ለጤናማ ማንነትና ሕይወት ሌሎች መጨመር የምንችላቸው ሃሳቦች መኖራቸውን ሳንዘነጋ ለዛሬው ሶስቱን መቆጣጠር ያለብንን ነገሮች እንመልከት፡፡ 1.  ስሜት ስሜታችሁን ለመቆጣጠር የምታስቡትን ሃሳብ ተቆጣጠሩ፡፡ የምታስቡትን ሃሳብ ለመቆጣጠር ደግሞ የምታደምጡትን፣ የምታዩትን፣ የምታነቡትንና የምትጎበኙትን ማሕበራዊ ሚዲያ አስቡበት፡፡ 2.  ባህሪይ ባህሪያችሁን ለመቆጣጠር ምን አይነት ጓደኛን እንደመትይዙ በሚገባ በማሰብ እሱን ተቆጣጠሩ፡፡ የምትይዙትን የጓደኛ ሁኔታ ለመቆጣጠር ደግሞ የሕይወታችሁን ዓላማ እና እሴቶች የማወቃችሁን ጉዳይ በሚገባ አስቡበት፡፡ 3.  አካል የአካላችሁን ጤናማነት ለመቆጣጠር በምግብና በመጠጥ ወደ ሰውነታችሁ የምታስገቡትንና በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ከሰውነታችሁ የምታስወጡትን ተቆጣጡሩ፡፡ ወደ ሰውነታችሁ የምታስገቡትንና ከሰውነታችሁ የምታስወጡትን ነገር ለመቆጣጠር ደግሞ ዲሲፕሊን የማዳበራችሁን ጉዳይ አስቡበት፡፡ ይኸው ነው!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ። በአሉ እንዴት አለፈ? እኔ በጥሩ ሁኔታ አሳልፌዋለው። ታውቃላችሁ ትናንት በነበረኝ ጥሩም መጥፎም ማንነቴ አሁን ላይ ቆሜ comment ስሰጥ ነበረ። እሩቅ አትሂዱ አምና ጥምቀትን ሳስብ ( እንዴት ከሌሎች ሴቶች በአለባበስ የተለየው ሁኜ ማሳለፍ እንዳለብኝ ) ነበር ውስጤ የሚታወሰኝ። ደሞም እንደዛ አሳልፊያለው። ዛሬ ግን (የዘንድሮው) በአልን ሳስብ እንዴት ነው በአልን ማሳለፍ ያለብኝ ምን ጥሩ ነገር ሰርቼ የሃያቶቼን እግር በማጠብ በመመረቅ ወይስ የተራቡትን የኔ ቢጤዎችን በማብላት!? እንዴት ነው ክርስቶስ ለእኛ ተወልዶ መጠመቁ እኛን ከሃጥያት ለማንፃት ነው እኔ ከጥምቀቱ ብኋላ ታቦታቱን ወደ ማደሪያቸው ስሸኝ ነገ ምን አይነት ፅድቅ ያለው ስራ ልስራ? እንዴት ነው የተሻለች ኮኪ መሆን ምችለው? የዛሬ አመት የተሻለ ብዙ ጥሩ ስራዎችን በራሴ ላይ እና በሰዎች ላይ ሰርቼ ነው እራሴን ማግኘት ያለብኝ! ብዬ ሀሳቤን ቋጨሁት። ጥምቀት ሲደርስ ስለ አለባበሳችን ከመጨነቅ በላይ ስለ በጎ ድርጊቶቻችን ብናስብ ባይ ነኝ። ታቦቶቹን ወደ ማደሪያቸው ስንሸኝ ከሃሜት የተቆጠበ አንደበት ይኑረን ባይ ነኝ። መልካም በአል
Show all...
በሙሉ ሀገራችንን የሚያሳይ በብዙ ከተሞችም የሚጓዝ የፎቶ አዉደርዕይ የካቲት 23 በ አድዋ የሚጀመር ያሰናዳን ሲሆን በዚህ ታሪካዊ የፎቶ አዉደርዕይ ላይ ከ 3,000 በላይ ሞዴል አባሎቻችንን የምናሳትፍ ሲሆን በ አለም አቀፍ ደረጃ የሚሰራ ፕሮጀክት ነዉ! እስከ ጥር 10 ደረስ እንመዘግባለን! 0983736542 0907816177 ናድቢስ ትዉልድ kidus daniel
Show all...
ጥቁር መነፀር ያደረገ ሰው ነጭ ልብስ አይታየውም አለምን እምታይበት ሐገርክን እምታይበት ቤተሰቦችህን እምታይበት በዙሪያህ ያሉ እድሎችን ሁሉ እምታይበት የተስተካከለ መነፀር ከሆነ እንዳተ እድለኛ ሰው እንደለሌ አበስርሃለሁ 🙏 መልካም ምሽት
Show all...
ነገ(በእለተ ሰንበት) በፋና TV 7:00 ላይ ይጠብቁን። ቤተሰብ ሰአት ከናድቢስ ቤተሰብ አባል ጋር ጥሩ ጊዜ ነበረን። !#ናድቢስትውልድ
Show all...
photo modeling ለምትፈልጉ ሰዎች ሁሉ። ይሄው ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል። መመዝገብ ለምትፈልጉ 0983736542 0907816177
Show all...
Show all...
ኮኪ የስነልቦና ምክር አገልግሎት

Positive መሆን ይፈልጋሉ? የሚያስጨንቆን ጉዳይ መፍትሄ ለመፈለግም እይዲቀሎትም ያማክሩን። ሚስጥሮ የተጠበቀ ነው። በዚህ ቻናል የስራ እድሎች ይመቻችሎታል አነቃቂ ንግግሮች ግጥሞች ድርሰቶች ይቀርቡበታል። የሻይ ሰአት ይኖረናል። ምክክር ይደረጋል።በጠየቃቹት ርእሶች ላይ እንወያያለን። መልካም ቤተሰብ መልካም ሀገርን ይገንባል።

Photo unavailableShow in Telegram
ተመልሻለሁ ወገን። በአዲስ ስም እና በልዩ አቀራረብ።
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.