cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሀላል መዝናኛ

☞ አሊም፣ ሸህ፣ ኡስታዝ፣ ሙፍቲም አይደለሁም፤ ነገር ግን ገና እታች ክፍል ያለሁ ተማሪ ነኝ። Telegram የምጠቀመው «✆አንዲትም መልዕክት ብትሆን ከኔ አድርሱ» የሚለውን ነብያዊ ትዕዛዝ ለማድረስ ብዮ ነው። አስተያየት መቀበያ @Sulehabibi አላህ ይቀበለን✔ Join👇 https://t.me/joinchat/AAAAAE9xrCyNBT0Ub1QAdA

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
697
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#ረመዳን
Show all...
#የሚፀፀቱበት
Show all...
ከንቱ በተባላችሁበት አንደበት አንቱ ትባላላችሁ
Show all...
የያዝነው ፈጣሪ ከሁሉ ይበልጣል! ሁሉን የሚችል የፈጣሪ ድንቅ ፍጥረቶች ነን ከኛ በላይ ለኛ የሚያቅልን ፈጣሪ አለን ያለንን ሁሉ የሰጠን እሱ ነው ታድያ ለምንድነው የምንፈራው ለምንስ ነው ተስፋ የምንቆርጠው ከምንፈራቸው ነገሮች በላይ እኮ የገዘፈ ሁሉን የሚያስተካክልልን ፈጣሪ እኮ ከጎናችን ነው ! ታድያ ከችግሮቻችን በታች ነህ እያልነው ነው?
Show all...
ብቻህን መቆም! በህይወትህ ውስጥ ትልቁ ፈተና የልብህን እውነት ሰዎች እንዲረዱህ ማድረግ ነው። ቤተሰብ፣ ወዳጅ የልቤ የምትለው ጓደኛ ላይረዳህ ሁሉ ይችላል፤ የሚሻለው መተው ነው! አንዳንዴ ብቻህን መታገል ግዴታ የሚሆንበት ወቅት አለ። እነሱ እንዲረዱህ የምታባክነው ጉልበትና ልፋት ዕድሜህን ነው የሚጨርሰው፤ እምነትና ተስፋህን ፈጣሪ ላይ ጥለህ ከልብህ ብትለፋ ግን የማይቻለውን ሁሉ አድርገህ በተግባር ታሳያቸዋለህ! ጠንከር በል ወዳጄ! የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Show all...
የምንቀርባቸውን እንለይ! በጣም በሚገርም ሁኔታ በህይወታችን ጥሩ ስኬት ላይ ሆነን እየተደሰትን ባለበት ሰዐት አንድ የሆነ ሰው ምናልባት የቅርብ የሆነ ሰው ይመጣና ይሄ ነገር ቢጨመርልህ ጥሩ ነበር በዚህ መልኩ ከሚሆን በሌላ መልኩ ቢደረግ እያለ እንደ አሰበልህ ሆኖ ያለህን ነገር በቂ አለመሆኑን ይነግርሀል ! በሱ ባለው መንገድ ካልሆነ ምንም ያልሆነልህ ያስመስዋል ፣ ያኔ አንተም ባለህ መደሰቱን አቁመህ በጎደለህ ነገር ማዘን ትጀምራለህ ጥሩውን የማየት አቅምህን ያሳጣሀል ስለዚህ ወንድሜ እህቴ በተቻላችው አቅም ከእንደዚህ አይነቱ ሀይል መጣጭ ሰው በፍጥነት ራቁ ከማበረታታት በላይ በመንቀፍ ወደታች ያደርጓችዋል እና በተቻለ መጠን ጥሩ እይታ ላለው ግዜያችውን ስጡ!
Show all...
🚫ሀ ቂ ቃ ገ ራ ሚ ቻ ና ል🚫 ብዙዎች የመሰከሩለት💯 👌በአጭር ጊዜ ውስጥ ተወዳጅነትን ያፈራ ምርጥ ኢስላሚክ ቻናል ሙስሊም አይዋሽም ገብተው ይመስክሩ‼️ 👉ቁም ነገርና ቀልድ,ገራሚ ንግግሮች,ሀዲስ ና ትረካዎች✌️
Show all...
JOIN
Open
👆👆👆ok👆👆👆
◉ ሶሂህ ሀዲሶች ◉
🌔 ለይለተል ቀድር 🌙
💬 የዑለማዎች ንግግር 💭
▪️አስተማሪ ፅሁፎች ▫️
ለፕሮፋይል
ይ🀄️ላ🀄️ሉ
Join us
👗ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ ምርጥ ኢስላማዊ ቻናል 💯% ትወዱታላችሁ። 🚫 ወንዶች መግባት አይቻልም 🚫
Show all...
⛔️ ለሴቶች ብቻ ⛔️
❦❦❦ 𝐉𝐨𝐢𝐧 ❦❦❦