cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ማህበረ ፍኖተ ሕይወት(Mahebere Finote Hiwot)

" ...እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል፣ ነብይን በነብይ ስም የሚቀበል የነብይን ዋጋ ይወስዳል፤ ፃድቅንም በፃድቅ ስም የሚቀበል የፃድቀን ዋጋ ይወስዳል (ማቴ 10፤40-42) ” የሚለውን አምላካዊ ቃል መሰረት በማድረግ ማህበራችን መመስረት ቻለ፡፡ ለበለጠ መረጃ: @fmw1987, @ts121212, @Tsita8

Show more
Advertising posts
398
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+230 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
Media files
291Loading...
02
Media files
803Loading...
03
"አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኵራት ኾኖ ከሙታን ተነሥቷል።ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኗልና።" 1ቆሮ ፰፭÷፳~፳፩ እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።
160Loading...
04
"እንደ ተናገረ ተነስቷል "መላው የማኅበረ ፍኖተ ሕይዎት አባላት እንኳን አደረሳችሁ
160Loading...
05
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ            አሜን ✍️ "በበጎ ሥራ ሁሉ ፍሬ እያፈራችሁ በእግዚአብሔርም እውቀት እያደጋችሁ፥ ለጌታ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እንለምናለን" 📖ቆላስይስ 1፥10-11     ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥              እለተ ቅዳሜ     ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥ ❖ ይህች በሰሙነ ሕማማት ያለች እለተ ቅዳሜ ልዩ ቀን ናት፤ በዙ ስምም አላት በጥቂቱ እንመልከት 1. ቀዳም ስኡር(የተሻረችው ቅዳሜ) ትባላለች ❖ ምክንያቱም እንደ ቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ በሰንበት እለት የግልም ሆነ የአዋጅ ጾም በፍጹም አይጾምም፤ ውጉዝም ነው፤ ነገር ግን በዚህች የሕማማት ቅዳሜ ይህ ሥርአት ይሻራል ይጾማልም። ❖ ስለዚህ የተሻረችው ቅዳሜ ተባለች፤ በዚህ እለት የሚጾምበት ምክንያት እናቱ እናታችን ድንግል ማርያምና ቅዱሱ ሐዋርያ ዮሐንስ የጌታን ሞት አይተው እስከትንሳኤው ምግብን አልቀመሱም ነበር። ❖ ያን መሠረት በማድረግ ኦርቶዶክሳውያን ሁሉ ከቻልን ከአርብ ጀምሮ ከከበደን ደግሞ ከቅዳሜ ጀምሮ ቀኑን ሙሉና እስከሌሊቱ 9:00 እናከፍላለን እንጾማለን። 2. ለምለም ቅዳሜ ትባላለች ❖ ምክንያቱም በዚህ እለት ጠዋት በቤተክርስቲያን ካህናት ለሕዝበ ምእመናን ለምለም ቀጤማን ያድላሉ፤ ምእመናንም ይህን ቀጤማ በጭንቅላታችን እናስራለን፤ ይህም ምሥጢር ✍"ለኔ ሰላምን ልትሰጠኝ አንተ የእሾህ አክሊል ደፋህ እኔን ልታነግሰኝ አንተ ተንገላታህ የክብር አክሊል ልታረግልኝ የሾህ አክሊል አረክ " ስንል ነው። 3. ቅዱስ ቅዳሜ ትባላለች ❖ ቅዱስ እግዚአብሔር በጥንተ ተፈጥሮ ሥነ ፍጥረታትን ፈጥሮ ጨርሶ ያረፈባትና የቀደሳት ስትሆን በሐዲስ ኪዳን ደግሞ ስለሰው ልጅ ሲል በቤዛነት ያደረገውን የማዳን ሥራ ሁሉ ፈጽሞ በሥጋው በመቃብር አረፈ፥ በነፍሱም ወደ ሲኦል ወርዶ በሲኦል ለ5500 ዘመናት ሲሰቃዩ የነበሩ ነፍሳትን ሁሉ ወደ ዘላለም ረፍት ወስዷቸዋልና ይህች እለት ቅዱስ የሆነች ልዩ እለት ትባላለች። እንበለ ደዌ ወሕማም ፤እንበለ ጻማ ወድካም    ዓመ ከመ ዮም ፤ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ             እግዚአብሔር ለብርሃነ ትንሣኤሁ            በፍስሓ ወበሰላም ✍️"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል" 📖ምሳ 1፥33 🙏 ለተጨነቀች ነፍስ ዕረፍት የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ፤ እኔም ለእናንተ ከአዘጋጀው በኃዋላ የተጣልሁ እንዳልሆን ስለ እኔ ጸልዩ      ✍"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን" 📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ                ወስብሐት ለእግዚአብሔር                               ይቆየን
500Loading...
06
https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሚያዝያ-04-29-4
450Loading...
07
https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሚያዝያ-04-29
530Loading...
08
https://telegra.ph/ጌታችን-የደቀ-መዛሙርቱን-እግር-ስለማጠቡ-የሊቃውንት-ትርጓሜ-04-16
700Loading...
09
https://telegra.ph/ሰሞነ-ሕማማት-ዘእለተ-ረቡዕ-04-15
600Loading...
10
https://telegra.ph/ሰሙነ-ሕማማት-ዘእለተ-ማክሰኞ-04-14
490Loading...
11
✞ ተዋሕዶ ✞ 🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴: https://telegra.ph/የሰሙነ-ሕማማት-ዘእለተ-ሰኞ-04-13 https://telegra.ph/ሰሙነ-ሕማማት-ዘእለተ-ማክሰኞ-04-14 https://telegra.ph/ሰሞነ-ሕማማት-ዘእለተ-ረቡዕ-04-15
570Loading...
12
https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሚያዝያ-04-29-3
610Loading...
13
https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሚያዝያ-04-25-6
950Loading...
14
https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሚያዝያ-04-25-2
1350Loading...
15
https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሚያዝያ-04-18
1210Loading...
16
https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘሚያዚያ-04-23
1160Loading...
17
https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሚያዝያ-04-18-3
1220Loading...
18
https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሚያዝያ-04-18-4
1390Loading...
19
https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሚያዝያ-04-14-5
1530Loading...
20
https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሚያዝያ-04-14-6
1520Loading...
21
https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሚያዝያ-04-14-7
1570Loading...
22
ምን አልባት ስራ የምትፈልጉ ሞያው ያላችሁ ሞክሩ
1660Loading...
23
Media files
2524Loading...
24
https://telegra.ph/ሚያዝያ-9-በዓለ-ዕረፍታቸው-የኾነ-የታላቁ-ጻድቅ-የአቡነ-እስትንፋሰ-ክርስቶስ-ታሪክ-04-16
1591Loading...
25
https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘሚያዚያ-04-16-2
1130Loading...
26
https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሚያዝያ-04-14
1921Loading...
27
https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሚያዝያ-04-14-3
1871Loading...
28
6. #ገብርኄር   ገብርኄር ማለት ታማኝ አገልጋይ ማለት ነው፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ አገልጋዮችና አገልግሎታቸው በምሳሌ ያስተማረው ትምህርት የሚነገርበት ሳምንት ነው፡፡ ይኽውም አንድ ባለጸጋ ሰው ወደ ሌላ ሀገር ከመሔዱ አስቀድሞ ለሦስት አገልጋዮቹ እንደየአቅማቸው አንድ፣ ሁለት እና አምስት መክሊት እንደሰጣቸውና ከሔደበትም በተመለሰ ጊዜ ሁሉንም ጠርቶ ከነትርፉ መክሊቱን እንዲመልሱለት እንደጠየቃቸው ያስተማረበት ነው፡፡ ሁለቱ አገልጋዮች በእጥፍ አትርፈው ባለአምስቱ ዐሥር አድርጎ፣ ባለሁለቱም አራት አድረጎ መልሰውለታል፡፡ ባለአንዱ መክሊት ደግሞ መክሊቱን መሬት ቆፍሮ ቀብሮት ነበርና ሳያተርፍበት ያንኑ መልሶለታል፡፡ የቀበረበትንም ምክንያት ሲናገር ‹‹ጌታ ሆይ አንተ እኮ ካልዘራህበት የምታጭድ ካልበተንህበት የምትሰበስብ ጨካኝ ሰው መሆንህን አውቃለሁ፤ ስለዚህ ፈራሁ ሔጄም መክሊትህን በምድር ቀበርኩት›› ብሏል፡፡ ባለጸጋውም አትርፈው የመለሱለትን ‹‹እናንተ ታማኝ አገልጋዮች በጥቂቱ ታምናችኋልና በብዙ እሾማችኋለሁ ወደ ጌታ ደስታ ግቡ›› ብሎ ሾሟቸዋል፡፡ ቀብሮ የመለሰውን ግን ‹‹አንተ ክፉና ሀኬተኛ ባሪያ…አትርፈህ ብትመልስ በተሸለምክ ነበር፤ ስለዚህ ያለውን ውሰዱበትና ዐሥር ላለውም ጨምሩለት ላለው ይጨመርለታል ከሌለው ግን ያንኑ ይወስዱበታል፤ እርሱን ግን ወደ ውጭ አውጥታችሁ ጣሉት›› ብሎ ፈረደበት፤ (ማቴ 25፥14-30)፡፡    በምሰሌያዊ ትምህርት ባለጸጋ የተባለው የሁሉ ጌታ እግዚአብሔር ነው፤ አገልጋዮች የተባሉት ምእመናን ናቸው፤ መክሊት የተባለው ደግሞ ለምእመናን የተሰጣቸው መንፈሳዊ ጸጋዎች ናቸው፡፡ አትርፈው የመጡት በተሰጣቸው ጸጋ ለራሳቸው ተጠቅመው ለሌላውም ተርፈው መልካም አርአያና ምሳሌ ሆነው የሚኖሩ አገልጋዮች ምሳሌ ሲሆኑ የተሰጠውን መክሊት ቀብሮ ሰንብቶ ያንኑ የመለሰው ደግሞ የተሰጠውን ጸጋና ዕድሜን በከንቱና በዋዛ ነገር ሲያባክን  የሚኖር ምእመን ምሳሌ ነው፡፡ አትርፈው የመጡት የተሸለሙት መንግሥተ ሰማያትን ሲሆን ቀብሮ የመጣው ደግሞ የተፈረደበት ትሉ ወደማያንቀላፋ እሳቱ ወደማይጠፋ ገሃነመ እሳት ነው፡፡ የተማረውን በልቡ ይዞ የኖረ ሰው፣ ሃይማኖት በልብ ነው፤ መናገር አያስፈልግም፤ የልቤን እግዚአብሔር ያውቀዋል፤ የእንጀራ ጉዳይ ነው ምን ላድርግ? እያሉ ራሳቸውን የሚያታልሉ ባለሥልጣናት የባለአንድ መክሊቱ አገልጋይ ምሳሌ ናቸው፡፡ ሳምንቱ ገብርኄር ተብሎ የተሰየመው በታማኞቹ አገልጋዮችና በታማኝነታቸው ነው፡፡    በዚህ ሰንበት የሚሰበከው ምስባክ ‹‹አምላኬ ሆይ ፈቃድህን ለማድረግ ወደድሁ ሕግህም በልቤ ውስጥ ነው፤ በታላቅ ጉባኤ ጽድቅን አወራሁ እነሆ ከንፈሮቼን አልከለክልም አቤቱ አንተ ጽድቄን ታውቃለህ›› (መዝ 39፥8-9) የሚለው ነው፡፡ እኛም ሳምንቱን ስንዘክር ከእግዚአብሔር የተሰጠንን ጸጋ መጠቀም እንጂ መቅበር እንደሌለብን ራሳችንን እየጠየቅን መሆን አለበት፡፡ ቀሪ ዘመናችንንም ስላለፈው ዘመን ኃጢአት ንስሐ ለመግባት መወሰን ይገባናል፡፡          ጾም ጸሎታችን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይቀበልልን አሜን፡፡
10Loading...
29
https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሚያዝያ-04-08-5
2021Loading...
30
ሰላም ውድ የማህበረ ፍኖተ ሕይወት አባላት እንደምን ሰነበታችሁ ወርሃዊ ጉባኤያችን እሁድ 06/08/2016 ዓ•ም ነው። ስለሆነም ሁላችንም በተለመደው ቦታ (ሰንበቴ ቤቱ) እና በተለመደው ሰዓት (6:00) ሌሎች እህት ወንድሞችንም ጭምር በመጋበዝ እንድንገኝ ይሁን። ጉባኤ ስትመጡ ቢያንስ ሌላ አንድ ሰው ይዛችሁ መምጣትን አትርሱ። የእግዚአብሔር ሰላም አይለየን፡፡ አሜን!
1661Loading...
31
https://telegra.ph/ሚያዝያ-5-የቅዱስ-ያሬድ-ልደት-04-13
1370Loading...
32
https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሚያዝያ-04-08-6
1010Loading...
33
❖ ተወዳጆች ሆይ የምታደምጡ ብቻ አትኹኑ፤ ያስተማርኳችሁን ትምህርት ለሌሎችም በማስተላለፍ መምህራን ትኾኑ ዘንድ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ✍️“አንዱ ሌላውን ያንጸው” 📖1ኛ ተሰ 5፥11 ✍️ ዳግመኛም “በፍርሐትና በመንቀጥቀጥም የራሳችኁን መዳን ፈጽሙ” ብሎ እንደ ተናገረው በስሕተት ጐዳና ያሉትን ታድኑ ዘንድ መረባችሁን ጣሉ ብዬ እማፀናችኋለሁ። 📖ፊልጵ 2፥12 ❖ ይህን ስታደርጉ ቤተክርስቲያን ከመቼውም ጊዜ በላይ ትሰፋለች፤ እኛም ይህን ዐይተን እጅግ ደስ እንሰኝባችኋለን፤ እናንተም ለወንድሞቻችሁ፣ ለእኅቶቻችሁ ባሳያችሁት ፍቅር በሰማያት ዘንድ ታላቅ ማዕረግና ክብር ታገኛላችሁ። ❖ እንደምታውቁት የእግዚአብሔር ፈቃድ እያንዳንዱ ክርስቲያን ስለ ራሱ መዳን ብቻ እንዲያስብ አይደለም፤ ወንድሙንም እንዲያንጽ ነው እንጂ፤ ሲያንጸውም በቃል ብቻ አይደለም፤ በተግባርም ጭምር እንጂ፤ የእግዚአብሔር ፈቃዱ እያንዳንዳችን በአኗኗራችን ክርስቶስን መስለን ታምነን እንድንኖርና ፍጥረት ኹሉ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንዲገቡ ማድረግ ነው፡፡ ❖ ይኸውም ሰዎች ከምንናገረው በላይ የምንኖረውን ስለሚያምኑና ስለሚማርካቸው ነው፤ ብዙውን ጊዜ በተዋቡ ቃላት ስለ ይቅርታ ብንናገር ነገር ግን በሕይወታችን እጅግ ቂመኞችና ይቅርታን የሚቀበል ልብ የሌለን ከኾነ ቃላችንና ሕይወታችን ስላልተስማማላቸው ሰዎች የምንለውን ነገር አያምኑንም፡፡ ❖ የምንናገረውንና የምናስተምረውን የምንኖረው ከኾነ ግን ያምኑናል፤ እውነቱን ለመቀበልም አይቸገሩም፤ በቃል መነገሩ፣ በልብ መታሰቡ፣ በቅዱሳት መጻሕፍት መዘገቡ ከፍ ከፍ ይበልና ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም እንዲህ ያለውን ክርስቲያን እንዲህ ሲል አመስግኖታል። ✍️“የሚያደርግም የሚያስተምርም እርሱ ንዑድ ክቡር ነው” 📖ማቴ 5፥19 ❖ እንግዲህ ጌታችን ሲያስተምር በተግባር የሚሰጠውን ትምህርት በቃል ከሚሰጠው ትምህርት ይልቅ እንዳስቀደመው ታስተውላላችሁን? አያችሁ! ከተግባራችን በኋላ ቃላችን ባይከተል እንኳን ሰዎችን ወደ እውነት (ኢየሱስ) ለማምጣት በቂ ነው፡፡ ❖ የቅድስና ሕይወት ለፈለገውና ለመረጠው ሁሉ ይቻላል፤ አሁን ካለንበት ደረጃ ከፍ ብለን የእግዚአብሔር ጸጋ በየልባችን እንዲሠራ እግዚአብሔር ፈቃዱ ነው፤ የእግዚአብሔር መንፈስ ነፍስን ወደ እግዚአብሔር በመምራት ልዩ ሀብቶችን በመስጠትና በረድኤት ከክርስቲያኖች ጋር ይሠራል። ❖ ቅዱሳን የሠሩት የእግዚአብሔር መንፈስ በውስጣቸው የሠራውን ነው፤ ታሪካቸውን ስታስብ በሕይወታቸው ውስጥ እግዚአብሔር እንዴት እንደሠራና በእነርሱ እንደተመሠገነ አስተውለሃል? የእነዚህ ሁሉ የጀግንነት ሥራዎቻቸው ምክንያትስ ገብቶሃል? በሚሠሩት ሥራ ሁሉ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ጠንካራ ሕብረት እንደነበራቸው አትረዳም? 📖2ቆሮ 13፥14 📌 ምንጭ ✍️ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ
1160Loading...
34
Media files
400Loading...
35
https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሚያዝያ-04-08-4
1440Loading...
36
ሰላም ውድ የማህበረ ፍኖተ ሕይወት አባላት እንደምን ሰነበታችሁ ወርሃዊ ጉባኤያችን እሁድ 06/08/2016 ዓ•ም ነው። ስለሆነም ሁላችንም በተለመደው ቦታ (ሰንበቴ ቤቱ) እና በተለመደው ሰዓት (6:00) ሌሎች እህት ወንድሞችንም ጭምር በመጋበዝ እንድንገኝ ይሁን። ጉባኤ ስትመጡ ቢያንስ ሌላ አንድ ሰው ይዛችሁ መምጣትን አትርሱ። የእግዚአብሔር ሰላም አይለየን፡፡ አሜን!
1562Loading...
37
https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሚያዝያ-04-08-3
1580Loading...
38
https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሚያዝያ-04-08-2
1080Loading...
39
❖ "ሰው ወደሚበዛበትና የዚህን ዓለም ፍርድ ወደሚሰጡ ቦታዎች አለመኼድ ስለማልችል፣ የምመራው ትልቅ የንግድ ድርጅት ስላለኝ፣ ሥራዬ ጥበበ እድ ስለሆነ፣ ጊዜ ስለሌለኝ፣ ትዳር ስላለኝ፣ ልጆችን ስለማሳድግ፣ የቤተሰብ አስተዳዳሪ ስለሆንኩ፣ እኔ የዓለም ሰው ስለሆንኩ መጻሕፍትን ማንበብ አይጠቅመኝም፤ "መጻሕፍትን ማንበብ በገዳም ለሚኖሩ መነኮሳት ነው" ብለህ አትንገረኝ። ❖ "አንተ ሰው! ምን ማለትህ ነው?" "ብዙ የዚህ ዓለም አሳብ ስላለብኝ መጻሕፍት ማንበብ ለእኔ አይደለም" ትለኛለህን? እንዲያውም ልንገርህ! አንተም ስማኝ! ከእነዚያ መነኮሳት ይልቅ ማንበብ ያለብህ አንተ ነህ፤ መጻሕፍትን በብዛት ማንበብ  የሚገባቸው ብዙ የዓለም አሳብ ያላቸው ሰዎች እንጂ በምግባር በትሩፉት የተጠመዱ መነኮሳት አይደሉምና:: 📌 ምንጭ ✍️ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ (ገብረ እግዚአብሔር ኪደ) 📚"የክርስቲያን መከራ"
1060Loading...
40
https://telegra.ph/ስንክሳር-ዘወርኀ-ሚያዝያ-04-08
1150Loading...
"አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኵራት ኾኖ ከሙታን ተነሥቷል።ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኗልና።" 1ቆሮ ፰፭÷፳~፳፩ እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።
Show all...
"እንደ ተናገረ ተነስቷል "መላው የማኅበረ ፍኖተ ሕይዎት አባላት እንኳን አደረሳችሁ
Show all...
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ            አሜን ✍️ "በበጎ ሥራ ሁሉ ፍሬ እያፈራችሁ በእግዚአብሔርም እውቀት እያደጋችሁ፥ ለጌታ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እንለምናለን" 📖ቆላስይስ 1፥10-11     ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥              እለተ ቅዳሜ     ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥ ❖ ይህች በሰሙነ ሕማማት ያለች እለተ ቅዳሜ ልዩ ቀን ናት፤ በዙ ስምም አላት በጥቂቱ እንመልከት 1. ቀዳም ስኡር(የተሻረችው ቅዳሜ) ትባላለች ❖ ምክንያቱም እንደ ቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ በሰንበት እለት የግልም ሆነ የአዋጅ ጾም በፍጹም አይጾምም፤ ውጉዝም ነው፤ ነገር ግን በዚህች የሕማማት ቅዳሜ ይህ ሥርአት ይሻራል ይጾማልም። ❖ ስለዚህ የተሻረችው ቅዳሜ ተባለች፤ በዚህ እለት የሚጾምበት ምክንያት እናቱ እናታችን ድንግል ማርያምና ቅዱሱ ሐዋርያ ዮሐንስ የጌታን ሞት አይተው እስከትንሳኤው ምግብን አልቀመሱም ነበር። ❖ ያን መሠረት በማድረግ ኦርቶዶክሳውያን ሁሉ ከቻልን ከአርብ ጀምሮ ከከበደን ደግሞ ከቅዳሜ ጀምሮ ቀኑን ሙሉና እስከሌሊቱ 9:00 እናከፍላለን እንጾማለን። 2. ለምለም ቅዳሜ ትባላለች ❖ ምክንያቱም በዚህ እለት ጠዋት በቤተክርስቲያን ካህናት ለሕዝበ ምእመናን ለምለም ቀጤማን ያድላሉ፤ ምእመናንም ይህን ቀጤማ በጭንቅላታችን እናስራለን፤ ይህም ምሥጢር ✍"ለኔ ሰላምን ልትሰጠኝ አንተ የእሾህ አክሊል ደፋህ እኔን ልታነግሰኝ አንተ ተንገላታህ የክብር አክሊል ልታረግልኝ የሾህ አክሊል አረክ " ስንል ነው። 3. ቅዱስ ቅዳሜ ትባላለች ❖ ቅዱስ እግዚአብሔር በጥንተ ተፈጥሮ ሥነ ፍጥረታትን ፈጥሮ ጨርሶ ያረፈባትና የቀደሳት ስትሆን በሐዲስ ኪዳን ደግሞ ስለሰው ልጅ ሲል በቤዛነት ያደረገውን የማዳን ሥራ ሁሉ ፈጽሞ በሥጋው በመቃብር አረፈ፥ በነፍሱም ወደ ሲኦል ወርዶ በሲኦል ለ5500 ዘመናት ሲሰቃዩ የነበሩ ነፍሳትን ሁሉ ወደ ዘላለም ረፍት ወስዷቸዋልና ይህች እለት ቅዱስ የሆነች ልዩ እለት ትባላለች። እንበለ ደዌ ወሕማም ፤እንበለ ጻማ ወድካም    ዓመ ከመ ዮም ፤ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ             እግዚአብሔር ለብርሃነ ትንሣኤሁ            በፍስሓ ወበሰላም ✍️"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል" 📖ምሳ 1፥33 🙏 ለተጨነቀች ነፍስ ዕረፍት የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ፤ እኔም ለእናንተ ከአዘጋጀው በኃዋላ የተጣልሁ እንዳልሆን ስለ እኔ ጸልዩ      ✍"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን" 📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ                ወስብሐት ለእግዚአብሔር                               ይቆየን
Show all...
Show all...
ስንክሳር ዘወርኀ ሚያዝያ ፳፮

✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ           አሜን ✍"ችግር ለራሳችን እንድንጸልይ ያነቃቃናል፤ ፍቅር ደግሞ ለሌሎች ሰዎች እንድንጸልይ ያስገድደናል"          📚ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ                ቀናችንን በጸሎት እንጀምር

Show all...
ስንክሳር ዘወርኀ ሚያዝያ ፳፭

✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ           አሜን

Show all...
ጌታችን የደቀ መዛሙርቱን እግር ስለማጠቡ የሊቃውንት ትርጓሜ

✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ        አሜን   ✥••••• ●◉ ✞ ◉●•••••✥ ጌታችን የደቀ መዛሙርቱን እግር ስለማጠቡ የሊቃውንት ትርጓሜ   ✥••••• ●◉ ✞ ◉●•••••✥ ❖ በዕለተ ዐርብ የዓለምን ኀጢአት በደሙ የሚያጥበው ከጎኑ በሚፈሰው ውሃ ዓለምን የሚቀድሰው ጌታችን አስቀድሞ በዕለተ ኀሙስ የደቀ መዛሙርቱን እግር በውሃ በማጠብ ትሕትናን የገለጸበት አስደናቂ ምስጢር የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት በመገረም እንዲኽ ብለዋል፡-

Show all...
ሰሞነ ሕማማት ዘእለተ ረቡዕ

✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ        አሜን   ✥••••• ●◉ ✞ ◉●•••••✥   ሰሞነ ሕማማት ዘእለተ ረቡዕ   ✥••••• ●◉ ✞ ◉●•••••✥ 📌 ሰሞነ ሕማማት ዘእለተ ረቡዕ ምክረ አይሁድ ይባላል ❖ ረቡዕ እለት የአይሁድ ሊቃነ ካህናትና ጸሐፍት ጌታን እንዴት መያዝ እንዳለባቸው የመከሩበትና ውሳኔ ያሳለፉበት ቀን በመሆኑ ምክረ አይሁድ ይባላል። ❖ ወቅቱ የፋሲካን በዓል የሚያከብሩበት ቀን በመሆኑ እና ብዙ ህዝብም ጌታን ይከተለው ስለነበር ሁከት እንዳይነሳ ስጋት ነበራቸው። ❖ ነገር ግን ከአስራ ሁለቱ ሐዋርያት አንዱ የአስቆሮቱ ይሁዳ አሳልፎ እንደሚሰጣቸው ስለነገራቸው ጭንቀታቸው ተወግዶ በጌታ መያዝ ተስማምተዋል። 📖ሉቃ 22፥1-6 የመልካም መዓዛ ቀንም ይባላል ❖ ጌታችን በዚህ ዕለት በለምጻሙ በሰምዖን ቤት…

Show all...
ሰሙነ ሕማማት ዘእለተ ማክሰኞ

✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ        አሜን   ✥••••• ●◉ ✞ ◉●•••••✥  ሰሙነ ሕማማት ዘእለተ ማክሰኞ   ✥••••• ●◉ ✞ ◉●•••••✥ 📌 ሰሙነ ሕማማት ዘእለተ ማክሰኞ ❖ ሻጮቹን እና ለዋጮቹን ከቤተ መቅደስ ባወጣ ጊዜ ይህንን በማን ኃይል እንዳደረገው የአይሁድ መምህራን ጠይቀውት ነበር፤ ስለ መሆኑም 📖ማቴ 21፥23-27 የጥያቄ ቀን በመባል ይታወቃል ❖ ምክንያቱም ሹመትን ወይም ሥልጣንን ለሰው ልጅ የሰጠ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ሰኞ ባደረገው አንጽሖተ ቤተ መቅደስ ምክንያት በዚህ ዕለት ስለ ሥልጣኑ በጻሕፍት ፈሪሳውያን ተጠይቋልና፡፡ ❖ ጥያቄውም ከምድራውያን ነገሥታት፣ ከሌዋውያን ካህናት ያይደለህ ትምህርት ማስተማር፣ ተአምራት ማድረግ፣ ❓ገበያ መፍታት በማን ሥልጣን ታደርጋለህ፤ የሚል ነበር…