cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ማህበረ ፍኖተ ሕይወት(Mahebere Finote Hiwot)

" ...እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል፣ ነብይን በነብይ ስም የሚቀበል የነብይን ዋጋ ይወስዳል፤ ፃድቅንም በፃድቅ ስም የሚቀበል የፃድቀን ዋጋ ይወስዳል (ማቴ 10፤40-42) ” የሚለውን አምላካዊ ቃል መሰረት በማድረግ ማህበራችን መመስረት ቻለ፡፡ ለበለጠ መረጃ: @fmw1987, @ts121212, @Tsita8

Show more
Advertising posts
398Subscribers
No data24 hours
-17 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
ስንክሳር ዘወርኀ ሚያዝያ ፲፯

✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ           አሜን ✍“ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል እንጂ በዚኽ የለም" 📖ሉቃ 24፥5 ክርስቶስ ተንስአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን፤ አሠሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሰላም፤ እምይእዜሰ፤ ኮነ፤ ፍሥሐ ወሰላም። ስንክሳር ዘወርኀ ሚያዝያ ፲፯

Show all...
ስንክሳር ዘሚያዚያ ፲፮

✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ        አሜን “ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን” (ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሣ) “በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን” (በገናና ኀይልና ሥልጣን) “ዐሠሮ ለሰይጣን” (ሰይጣንን ዐሰረው) “አግአዞ ለአዳም” (አዳምን ነጻ አወጣው) “ሰላም” (ፍቅር አንድነት ሆነ) “እምይእዜሰ” (ከእንግዲህስ) “ኮነ” (ሆነ) “ፍሥሐ ወሰላም” (ደስታ ሰላም) አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሚያዚያ - 16 ቅዱስ አንቲቦስ ዘሃገረ በአርማ (ሐዋርያዊ ጳጳስና ሰማዕት) ዕረፍቱ ነው   ✥••••• ●◉ ✞ ◉●•••••✥     ቅዱስ አንቲቦስ   ✥••••• ●◉ ✞ ◉●•••••✥ ❖ በዚህ ቀን ታላቁ ሐዋርያና ሰማዕት ቅዱስ አንቲቦስ ይታሰባል፤ ቅዱሱ በአርማ በምትባል ሐገር በእረኝነት (ጵጵስና) ያገለገለ…

Show all...
ስንክሳር ዘወርኀ ሚያዝያ ፲፭

✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ           አሜን

Show all...
ስንክሳር ዘወርኀ ሚያዝያ ፲፬

✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ           አሜን

Show all...
ስንክሳር ዘወርኀ ሚያዝያ ፲፫

✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ           አሜን

Show all...
ስንክሳር ዘወርኀ ሚያዝያ ፲፪

✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ           አሜን

Show all...
ስንክሳር ዘወርኀ ሚያዝያ ፲፩

✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ           አሜን

ምን አልባት ስራ የምትፈልጉ ሞያው ያላችሁ ሞክሩ
Show all...
Show all...
ሚያዝያ 9 በዓለ ዕረፍታቸው የኾነ የታላቁ ጻድቅ የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ታሪክ

✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝💚💛❤️✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ           አሜን ✍"ችግር ለራሳችን እንድንጸልይ ያነቃቃናል፤ ፍቅር ደግሞ ለሌሎች ሰዎች እንድንጸልይ ያስገድደናል"          📚ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ          ቀናችንን በጸሎት እንጀምር    ✥••••• ●◉ ✞ ◉●•••••✥ ሚያዝያ 9 በዓለ ዕረፍታቸው የኾነ የታላቁ ጻድቅ የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ታሪክ    ✥••••• ●◉ ✞ ◉●•••••✥ ❖ የታላቁ ጻድቅ የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ አባታቸው መልአከ ምክሩ፤ እናታቸው ወለተ ማርያም ይባሉ ነበር፤ እኒኽ ኹለቱ ባልና ሚስት በሕገ እግዚአብሔር በመጽናት በጸሎቱ ሀገር የሚጠብቅ በትሩፋቱ ሰውን የሚያጸድቅ ልጅን ይሰጣቸው ዘንድ ይማጸኑ ነበርና፤ ጌታችን ልመናቸውን ሰምቶ ታኅሣሥ ስምንት ተወልደዋል።