en
Feedback
Pharma college

Pharma college

Open in Telegram

official channel of pharma college https://linktr.ee/pharmacollege

Show more
5 151
Subscribers
No data24 hours
+127 days
+230 days
Posts Archive
photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

በማህበረሰብ አገልግሎት እየደመቁ ያሉት የፋርማ ኮሌጅ ተማሪዎች! የተግባር ልምምድ ላይ የሚገኙ የፋርማ ኮሌጅ ነርሲንግ ዲፓርትመንት ተማሪዎች በተመደቡባቸው የጤና ተቋማት ከሚያደርጓቸው መደበኛ የተግባ
+3
በማህበረሰብ አገልግሎት እየደመቁ ያሉት የፋርማ ኮሌጅ ተማሪዎች! የተግባር ልምምድ ላይ የሚገኙ የፋርማ ኮሌጅ ነርሲንግ ዲፓርትመንት ተማሪዎች በተመደቡባቸው የጤና ተቋማት ከሚያደርጓቸው መደበኛ የተግባር ላይ ልምምድ ባለፈ በሰፊ የማህበረሰብ አገልግሎት በመሳተፍ ህብረተሰቡን በእጅጉ እየጠቀሙ ይገኛሉ።ተማሪዎቻችን በአካባቢ ፅዳት፣በደም ልገሳ፣በህብረተሰብ ጤና ምርመራ እና በሌሎች ማህበረሰብ አቀፍ ስራዎች በመሳተፍ ማህበረሰቡን እያገለገሉ ይገኛሉ።እነዚህ የፋርማ ኮሌጅ ፍሬዎች የወጡበትን ማህበረሰብ በእጅጉ እየጠቀሙ ሲሆን ለማህበረሰብ አገልግሎት በተሰማሩባቸው አካባቢዎች የሚገኙ የሕብረተሰብ ክፍሎችም በተማሪዎቹ የስራ ስነምግባርና ሕብረተሰቡን ለማገልገል ባላቸው ተነሳሽነት መደነቃቸውን እንዲሁም ፋርማ ኮሌጅ ተማሪዎችን ከቀለም ትምህርት ባለፈ ለማህበረሰብ ተቆርቋሪ እና አለኝታ እንዲሆኑ አድርጎ እየቀረጸ መሆኑን እንደሚያሳይ ገልፀዋል።

photo content
+9

photo content

photo content

photo content

የምንሰጣቸዉ ፕሮግራሞች የአቅም ማሻሻያ(remedial)ትምህርቶች ለ 2019 ለተፈጥሮና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በመጀመሪያ ዲግሪ  Pharmacy  Nursing  Public Health  Accounting and Finance  Business Management በሁለተኛ ዲግሪ  Epidemiology  Reproductive Health  General MPH  Accounting and Finance  Business Administration በቴክኒክና ሞያ(TVET)  ICT  Front office  Caregiving  Housekeeping and laundry  Domestic Work በአጫጭር ጊዜ ስልጠናዎች !  Graphics Design  Video Editing  Digital Marketing  Paper Bag Manufacturing  Computer maintenance  Basic Computer Skill  Professional Accounting & Peachtree Certification Program  Household service  TikTok Content Creation Pharma College በልዩነት ይማሩ!

photo content

photo content

photo content

photo content