ስዕለ አድህኖ ➕ የቅዱሳን ስዕሎች
Open in Telegram
በዚ ቻናል የቤተክርስቲያን ስዕላት የሚለቀቁበት ቻናል ነው። ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን!
Show more1 484
Subscribers
No data24 hours
+137 days
+5930 days
Posts Archive
እንኳን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!!!
ሁላችንንም በኪዳኗ ከክፉ መከራ ሁሉ ትጠብቀን ትጠብቃችሁ🙏
እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም የእረፍት ቀን በሰላም አደረሳችሁ!!!
የአምላክ እናት እሩህሩሗ እናት የጎደለውን ሁሉ ትሙላላችሁ🙏
