funny profile picture🤪
Open in Telegram
1 663
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
አንድ ሰው ሱፐር ማርኬት ይገባና ባለቤቱ ሳያየው 100 ብር ይሰርቃል በዛው በሰረቀው 100 ብር የ70 ብር ዕቃ ይገዛና 30 ብር መለሰለት 💡 የሱፐር ማርኬት ባለቤቴ ስንት ብር ከሰረ?
😂 ለፈገግታ😂
የሆነ ሆቴል ውስጥ አንድ ሀብታም ፈረንጅ
እየተመገበ ሳለ … ኮርነር ላይ የተቀመጠ ጥቁር ሰው በማየቱ
እየተበሳጨ አስተናጋጁን ጠርቶ ድምፁን ከፍ አረገና
😠 "ከዛ ጥቁር ውጭ እዚ ላሉ ነጮች ሁሉ ምሳ በኔ ወጪ
ነው" ካለ በኋላ ጥቁሩን ሰው ተመለከተ ጥቁሩም ፍርስ ብሎ
ሳቀበት😅😅😅😅😅
😈ነጩም ሰውየውን በደንብ አላናደድኩትም ማለት ነው
ብሎ አስተናጋጁን ጠርቶ ከዛ ጥቁር ውጭ እዚህ ላሉ ነጮች
በጠቅላላ ውስኪ ቅዳላቸው አለና ጥቁሩን ሲያየው አሁንም
ይስቃል ……😆😆😆😆
😠ነጩም ይናደድና አስተናጋጁን ጠርቶ እሱን ለማናደድ ብየ
ይህን ሁሉ ገንዘብ ስከስር እሱ ግን በጣም እየሳቀ ነው
እርግጠኛ ነኝ እብድ መሆን… አለበት ታውቀዋለህ
ሰውየውን ? ሲለው
፡
☞ ጌታየ የሆቴሉ #ባለቤት እኮ እሳቸው ናቸው🙂
ምርጦቼ አንድ ትልቅ አባባል አለ
#ሰዉ_አይናቅም‼️
