cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

🎼ምዕራፍ ክራር🎼

➵ክራር እንዴት አድርገን በonline (Telegram) መማር እንችላለን? ➵ስለ ክራር ጠቃሚ መረጃዎች የሚተላለፉበት ➵የቻናሉ ቤተሰቦች በያሉበት ሆነው እራሳቸውን በራሳቸው የማስተማርን ክህሎትን የሚያዳብሩበት . . . . ➵ምዕራፍ ክራር

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
348
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በማርያም ሼር በማድረግ ቢያንስ ድምጻችንን እናሰማ!!! የቻልን በአቅማችን ካልቻልን በአይነት እንደግፍ •➢ SHARE "SHARE "SHARE •➢ • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት ለየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ ለOffice of the Prime Minister-Ethiopia ለ ጠቅላይ ቤተክህነት •➢ የአባታችሁ የአባታችን የአባ ሳሙኤል ዘደብረ ወገግ ታላቅ ቦታ አሰቦት ገዳም ከነገዳማውያኑ ከሰአታት በኋላ ታሪክ ሊሆን ነው። •➢ እሳቱ በአስፈሪ ፍጥነት ወደገዳሙ ተጠግቷል። ከገዳሙ በፊት እኛ እንጥፋ የሚሉ ኦርቶዶክሳውያን በእሳቱ ውስጥ በጭስ እየታፈኑ ራሳቸውን እየሳቱም ግብ ግብ ላይ ናቸው። -ገዳማውያኑ በአባታችን ቦታ እሳት ይብላን አብረን እንቃጠላለን እንጂ አንሸሽም ብለው በአቋማቸው ፀንተዋል። -መጨረሻው እየተቃረበ በመሆኑም ንዋየ ቅድሳትና ታቦታቱን ለማሸሽ እንቅስቃሴ ተጀምሯል። በኛ ዘመን አይናችን እያየ የስውራኑ የግሁሳኑ ቦታ አሰቦት ታሪክ ይሁን? ከዚህ በላይ ዳግም ሞት አለ? እንረባረብ! በሰው ሀይል የማይጠፋ እሳት ነው ነገር ግን በጣም ከአቅም በላይ እየሆነ ነው ። ብፁዓን አባቶች በአስቸኳይ የሄሊኮፕተር ትብብር ይጠይቁ ቢያንስ ገዳሙንና ገዳማውያኑን እናትርፍ ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከዚህ በላይ አስቸኳይ ጉዳይ የለም! ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥ 💚 •✥• @Z_TEWODROS •✥• 💚 💛 •✥• @Z_TEWODROS •✥• 💛
Show all...
🐬አሳ🐬 በጾም ይበላል??? 🐬አሳን በጾም ስለመብላት ሽንጣቸውን ገትረው የሚከራከሩ ሰዎች እንደምክንያት ከሚያነሷቸው መካከል ጌታ ለሐዋርያቱ አሳን አበርክቶ ሰጥቷቸዋል ሐዋርያቱም አሳ በልተዋል ደግሞም እኮ በድሮ ግዜ አሳ ይበላ ነበር የሚሉ ናቸው ስለዚህ ዓሳ በጾም ወቅት ቢበላ ምን ችግር አለው?? 🐟አንድ ነገር ልብ እንበል ጾም የተጀመረው በሃዲስ ኪዳን ከጌታችን ዕርገት በኋላ ነው። 🐟ጌታም ሀዋርያትን ዓሳ በሚያበላበት ወቅት ጾም አልነበረም ነገር ግን እኛ አሁን በምንጾምበት ሰዓት ምሴተ ሀሙስ የጌታ እራት በአቢይ ጾም የመጨረሻ ሳምንት በሆነው በህማማት ወቅት አብረን ስለምናስበው ጌታ ለሐዋርያት ዓሳ ያበላቸው በጾም ወቅት ይመሥለናል ይህ ግን ፈጽሞ ስህተት ነው @joinkirar @joinkirar @joinkirar
Show all...
 âœž ዘወረደ           "በእርሱ ፍቃድ" በእርሱ ፍቃድ በአባቱ ፍቃድ   በመንፈስ ቅዱስ ፍቃድ ከሰማያት ወረደ ከድንግል ማርያም ተወለደ ዘማሪ ቀዳሜጸጋ @joinkirar @joinkirar @joinkirar
Show all...
ዘወረደ.mp34.69 MB
Show all...
ትዝታ ሜጀር.m4a1.51 KB
፲፩. አርጋኖን ➵አርጋኖን (ኦርጋን) የተሠራው ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ በአባይ ወንዝ አጠገብ በእስክንድርያ በአንድ ግሪካዊ ዝርያ ባለው ሰው ነው። የተሠራበት ዘመንም ከክርስቶስ ልደት በፊት (በብሉይ ኪዳን ዘመን) ሦስት ዓመት ቀድሞ ነው። ሮም በወደቀች ምሥራቅ ኤሮፕ ባደገች ጊዜ በቢዛንታይን ዘመነ መንግሥት እንዲሁም ቤተክርስቲያን ከመከፋፈልዋ በፊት በቈስጠንጢኖስ ዘመነ መንግሥት አርጋኖን (ኦርጋን) ልዩ የእግዚአብሔር ስም መቀደሻ፣ የዲያብሎስ ድል መንሻ፣ የመዝሙር መምነሽነሽያ መሣሪያ እንደ ነበር ጥናቶች ያሳያሉ። የእኛ አባቶች እነ ቅዱስ ያሬድ እነ አባ ጊዮርጊስም ስለ አርጋኖን (ኦርጋን) ጣዕም ብዙ ዘምረው ጣዕሙን ተናግረው በመጻሕፍቶቻቸውም ጽፈው ምሳሌም መስለውበት እናገኛለን። የቤተክርስቲያን ታሪክና መጽሐፈ ስንክሳርም ያመሰክራሉ።
Show all...
፲. እምቢልታ ➵ታላቅ ዋሽንት ውስጡ ክፍት የሆነ የጥንት ዘመን ነገሥታት መኳንንት ደጃዝማች ብቻ ይጠቀሙበት የነበር ከቀርቅሐ ወይም ከሸንበቆ የሚሠራ ነው። በብሉይ ኪዳን የታወቀ የመዝሙር መሣሪያ ነው። መጽሐፍ ቅዱሳዊ መረጃዎች፦ 1ዜና 15፥28፣ ኢዮ 21፥12፤ 30፥31፣ መዝ 150፥4። አሁንም በሀገራችን በትልልቅ አድባራት ለምስጋና ሲውል ይታያል። ከዋሽንት ጋር ተመሳሳይነት ስላለው ዋሽንትም በእንቢልታ ዓይን ስለሚታይ ሳይሆን አይቀርም መዝሙር የሚቀርብበት።
Show all...
፱. እንዚራ ➵“አንዘረ” መታ ከሚለው የግእዝ ቃል የወጣ ይመስላል። ግን አንዳንድ መጻሕፍት የሚመታ መሣሪያ ሳይሆን በእስትንፋስ የሚነፋ መሣሪያ እንደ ሆነ ያመለክታሉ። የእንዚራን ትክክለኛ መልክ እስከ አሁን ማግኘት አልተቻለም። አንድ አንድ አባቶች ደግሞ እንዚራ "አኮርዲዮን" ነው ይላሉ። ለማንኛውም ቃሉ በመጽሐፍ ቅዱስ ተጠቅሷል “ሰብሕዎ በከበሮ ወበእንዚራ” መዝ 150። ወአስተንፍሲ ውስተ አፉየ ከመ እኩን እንዚራሁ ለበኩርኪ (አባ ጊዮርጊስ)። "እለ ይነፍሑ እንዚራተ” (ፍትሐ ነገሥት 23 ቍ 8022) ዛሬ ይህ ነው ተብሎ በቅርብ አግኝተን ባንጠቀምበትም እንዚራ አስደሳች የሆነ ድምፅ ያለው የመዝሙር መሣሪያ እንደሆነ እንማራለን እንገነዘባለን።
Show all...