cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የ አሪፎች ሐድራ

የተከበራቹህ የቻናላችን ተከታታዮች አስቲያዬት ውይም ጥያቄ ካለዎት በዚህ ያገኙናል @abdulazizAbderiy

Show more
Advertising posts
226
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

1 ሳኡዲ እና መውሊድ 2 ታስራው እንኳ የት እንደገቡ አይታቅም ነበር 3 ማስረጃ ስላለው ሰለፉም ኸለፉም መውሊድን ያከብራል። ¶ሀቢብ ኑሩ
Show all...
2021_09_30 - 11_03_24 PM.mp31.41 MB
00:28
Video unavailableShow in Telegram
النبي محمد ﷺ أجمل المخلوقات https://t.me/Akidattahlsunnah
Show all...
1.95 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ይድረስ ለ ረቢዑ ።።።።።። ይደርሳል ስሜቴ ማለቱን አስቤ ወደ ልዩው ብዕሬ በልቤ ተስቤ በጥበቃ ዝዬ፣ በጅግ ተንገብግቤ እኔ ያንተ ወዳጅ ፃፍኩልህ ደብዳቤ ሴኮንድ ለደቂቃ ሰአታትም ለቀን ቦታን አስረክበው ሳምንታት በወራት ጡቦች ተካክበው የዊላዳውን ቀን እስኪያደርሱኝ ለኔ በናፍቆት ከመዛል መች አረፈ ጎኔ ረቢዑ እኮ ነው የተለምዶውን ህግ በናፍቆቱ ፍቆ ቀትር ያስበረደኝ በረዶን አስሙቆ ባራት ጅረት ካይኔ ውኃ እያስፈለቀኝ ገብቶ እስኪገላግለኝ አመት ሚናፍቀኝ የናፍቆት ፍትጊያው ባልደረሰባቸው ወራት እንደ ሰአት ተራወጠባቸው በኔ ግን ሲሰላ፣ ሲተመን ሲገመት ሰአት ሆኗል አመት ይድረስ ለረቢዑ ለሚስጥረኛየ ወግና ማዕረግን ከፍታን ማያየ አንተ ፀደዩ ወር ረቢዕ የኔ ዋርሳ ኮርታማዋ ነፍሴ አንተን መች ልትረሳ ገብተህ ካልታደካት አለሁሽ ካላልካት ካላምነሸነሽካት በፀደይህ ፍካት ነፍሴ እንደሁ ደቃለች፣ ጀሰዴም ከስታለች በናፍቆት ፍቅፈቃ ስንጥር አክላለች ከድቀቷም ብሶ አናወዛት ግርጣት ነጋ ጠባ ሰግታ፣ ሲርቅ ያንተ መምጣት በቃት ተው አትቅጣት አንተ የወር ሸጋ አብዝቶ ከመራድ ጀሰዴ እንዲረጋ ሽምጡን ጋልብና ወደኔ ተጠጋ እንዴቱን አልዋጅጅ እንዴት አላልቅሰው ባንተ አይደለም እንዴ ተወልዶ የመጣው ሰው ያደረገኝ ሰው ያ መሰል የሌለው ብቸኛው ለናቱ በፍንትው ኑር ፀዳል ታትሞ ውበቱ ብጤው ያልመጣለት ተኋላም ተፊቱ ሰማኻኝ ረቢዑ ያንተ ሚስጥረኛ የቅርብህ ስለሆንኩ መቼም አይጠፋህም መምጫህን እንደዚህ ለምን እንደናፈቅኩ ስለዚህ ረቢዑ አላብዛ ሀተታ የናፍቆት ሽምቀቃው ጥብቁ ሳይበረታ ገባሁ በለኝና ከእስሬ ልፈታ ለኔ ለናፋቂው ሰአት ነውና አመት ገብተህ ታደግ ነፍሴን ተው አልኮራመት ።።።።። ኡስታዝ ሰኢድ አሕመድ @tiryakunmujereb 👏👏ኸሚስ ሙባረክ👏👏
Show all...
የነብይ ሰኞ!💚 ፍቅር ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? አስሃባ ሀንዞላ አግብቶ ከኡሁድ ጦርነት በፊት የመጀመሪያ ምሽቱን ከባለቤቱ ጋር አሳለፈ:: እሷ እራሷን ከምትወደው በላይ ትወደዋለች፡፡ በዓለም ላይ በጣም ተወዳጅ ሰው ነበር ለእርሷ ፡ ፡ ይህ የህይወቷ ምርጥ ምሽት ነበር በጣም ልዩ ጊዜ ነበር ካጋጠማት፡፡ በጣም ደስ የሚል የደስታ ፣ የሳቅ እና የማይገለፅ ጊዜ ነበር ፡ ፡ በድንገት ሃንዞላ የኡሁድ ጥሪ ሰምቶ ጥሪውን ለመከታተል ከቤት ወጣ ። በምድር ላይ ከማንም በላይ የወደደውን ለመጠበቅ ከህይወቱ በላይ ያሰበውን ለመርዳት ተቻኮለ መታጠብ ያልቻለበትን ሌሊት በእንዲህ ፍጥነት ትቶ ሄደ። በዚያን ቀን በኡሁድ ጦርነት ተሰውቶ. ወለላዬ ነብይ ሶለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ ዐለይህ መላእክት አካሉን ሲያጥቡት አዩ። ሚስቱ ስለ ውድ ባለቤቷ መሰዋቱን ሸሂድ መሆኑን ስታውቅ ልብ ይሰብራል...ባዶነት ተሰማት ህይወቷን እንዳጣች ተሰማት. በጣም ተወዳጅ የልቧን ቁራጭ ያጣች ያህል ተሰማት. ምን አደረገች? ድጋሚ አላገባችም ምክንያቱም በጀነት ከእሱ ጋር መሆን የልብ መሻቷ ነበር:: በሀይማኖት ውስጥ የነበሩ የፍቅር ታሪኮች እነዚህ ነበሩ ጦርነትና እንኳን የፍቅር ታሪክ እንጂ ሌላ አልነበረም ። ታማኝነት ፣ እውነተኛ ፍቅር በውዴታ ላይ ሲሆን ብዙ የምንማረው ነገር አለ:: ውብ የነብይ ሰኞ ይሁንላችሁ!💚😍 🌴اللهم صل على محمد اللهم صل على روحي الوجود💘 @meded_resul
Show all...
ከውልደቶች ሁሉ ውቡ የመልክተኛው ﷺ ውልደት ነው https://t.me/tiryakunmujereb
Show all...
514_01325531782.mp37.52 MB
Photo unavailableShow in Telegram
#ኸሚስን የጀለሱ ለጀሊሉ ሹኩር እያደረሱ የአለሙን ቆንጆ እያወደሱ የሪጃሎቹን ዝና እያወሱ የአሪፎችን ቂሷ እየቀሰሱ እህት ወንድምን በዱዕ የማይረሱ እኔስ ከጅልኩ መሆን እንድነሱ ውዶቼ በዱዕቹህ ነከስ አርጉኝ☺️ ቻናላችንን ጆይን ይበሉ @muhibocu @muhibocu 🙏መልካም ኸሚስ 🙏 اللهم صل على سيدنا محمد وعلى ال سيدنا محمد اللهم صل على سيدنا محم د وعلى ال سيدنا محمد ✍@Abderiyuu
Show all...
አንቱ ትልቁ ሰውﷺ ቁ.2
Show all...
አንቱ_ትልቁ_ሰው ቁ.ሁለት.m4a9.81 MB
ዓሹራ የወርሃ ሙሐረም አስረኛዋን ቀን በገድልና በድል፣ በፈውስም በተውበት የታላቅ ታላላቅ ታሪክ ተሰራበት።   ከዚያኛው ጀምሮ እሰከኔው ዘመኔ ፈትልና ሰም ነበር የዓሹራው ቅኔ ያውም በታላቆች በነቢያት ህይወት        የሆነው ደነቀን ተመሳሳይ ጉዳይ በተመሳሳይ ቀን የአደምን ተውበት ሲቀበል መናኑ ከጡፋን ጥልቅልቅ ኑህ ነጃ ሲሆኑ አዩብ ከዚያ ህመም ታግሰው ሲድኑ ዓሹራ ነው ቀኑ ዩሱፍ ከየዕቁብ ጋር የተገናኙበት ኢብራሂም ከሳቱ ዩኑስ ከአሳ ሆድ አማን የወጡበት ፊርዐውን ሰምጦ ሙሳ የዳኑበት ቀን ነበር ዓሹራ ፍንጥቆ የበራበት አያል የድል ጮራ ግንስ ደግሞ ቀዷው ያሏህ መሻት ሆኖ በዚህ ባሹራው ቀን አንድ ክስተት ነበር ህመሙ ማይለቀን ኮከብ በላይ መንደር በቀን ወጥቶ ፈሷል ሰማይ ምድር አልቅሷል የጀነት ወጣቶች አይነታው ልዩ ሰው የነቢ የልጅ ልጅ የሰማእትነት ገፈታው ቢደርሰው ሸሂድ ሆነው ሲያርፉ በከርበላእ መሬት ሰይዲ ሑሰይኑ የነቢ ረይሓኑ አሹራ ነበረ የዛን ለትም ቀኑ ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ @tiryakunmujereb
Show all...
sticker.webp0.38 KB
sticker.webp0.73 KB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.