en
Feedback
The Gunners

The Gunners

Open in Telegram

የተረጋገጡ አርሰናልን የሚመለከቱ ዜናዎች የጨዋታ ውጤቶች እንዲሁም ትንታኔዎች የሚተላለፉበት ቻናል Join the channel to get only confirmed news, results and detailed statistical analysis about Arsenal

Show more
1 505
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
አርሰናል የኢምሬትስ ካፕ አሸናፊ ሆኗል

እረፍት አርሰናል 1 - 1 ሞናኮ

https://youtu.be/wgmM-q2iPy8 ጨዋታውን በቀጥታ ለመከታተል ሊንኩን ይከተሉ

የአርሰናል አሰላለፍ 👉ጋብሬል ጀሰስ በጉልበት ጉዳት ምክንያት ከአሰላለፍ ውጭ ሆኗል
የአርሰናል አሰላለፍ 👉ጋብሬል ጀሰስ በጉልበት ጉዳት ምክንያት ከአሰላለፍ ውጭ ሆኗል

አርሰናል ከየተባበሩት አረብ ኤምሬትሱ የአየር መንገድ ኢምሬትስ ጋር ያለውን አጋርነት እስከ 2028 አራዘመ 👉 አጋርነቱ በ2006 የተጀመረ ሲሆን በዚህ ውል መሰረት አጋርነታቸው ቢያንስ ለ22 ዓመታ
አርሰናል ከየተባበሩት አረብ ኤምሬትሱ የአየር መንገድ ኢምሬትስ ጋር ያለውን አጋርነት እስከ 2028 አራዘመ 👉 አጋርነቱ በ2006 የተጀመረ ሲሆን በዚህ ውል መሰረት አጋርነታቸው ቢያንስ ለ22 ዓመታት ይዘልቃል ማለት ነው

የልምምድ ፎቶዎች
+4
የልምምድ ፎቶዎች

የጨዋታ ቀን 😂😁😀 12ኛው ኢምሬትስ ካፕ አርሰናል 🆚 ሞናኮ ዛሬ ማታ 2 : 00 👉 ኢምሬትስ ካፕ በአርሰናል ዋና ስፖንሰር ኢምሬትስ የተሰየመ በየዓመቱ በኢምሬትስ ስቴድየም የሚካሄድ የሁለት ቀን የቅድመ ውድድር ጨዋታ ሲሆን የተጀመረው በ2007 ከ16 ዓመት በፊት ነበር 👉 በውድድሩ የሚሳተፉት እስከ 2019 አራት ክለቦች ነበሩ በ2019 ጀመሮ ግን የሴቶች ቡድንም የኢምሬትስ ካፕ ጨዋታ በመጀመሩ በወንዶች ቡድን የሚጋበዘው አንድ ብቻ ሆኗል 👉 ኢምሬትስ ካፕ ለየት ያለ የነጥብ አሰጣጥን ይከተላል ላሸነፈ 3 ነጥብ ለአቻ 1 ነጥብ እንዲሁም እያንዳንዱ ክለብ ባስቆጠራቸው ጎሎች ቁጥር አንድ ነጥብ ያገኛል በሁሉም እኩል ከሆኑ ተጨማሪ 30 ደቂቃም ሆነ መለያ ምት አይሰጥም ኢላማውን የጠበቀ የጎል ሙከራ መጠን እንደ መለያ ይወሰዳል 👉 ኢምሬትስ ካፕ @በ2012 በለንደን ኦሎምፒክ @በ2016 & 2018 በስቴድየም ጥገና @በ2020& 2021 በኮቪድ - 19 ምክንያት አልተካሄደም

አርሰናል አርሰን ቬንገር የወርቅ ዋንጫቸውን ይዘው የሚያሳየውን ምስል ከኢምሬትስ ስቴድየም ውጭ ሃውልት አሰርቶ ይፋ አድርጓል ሃውልቱ 3.5 ሜትር ቁመት ያለውና ከነሐስ የተሰራ ነው
አርሰናል አርሰን ቬንገር የወርቅ ዋንጫቸውን ይዘው የሚያሳየውን ምስል ከኢምሬትስ ስቴድየም ውጭ ሃውልት አሰርቶ ይፋ አድርጓል ሃውልቱ 3.5 ሜትር ቁመት ያለውና ከነሐስ የተሰራ ነው

ትሮሳርድ - የጨዋታው ኮከብ
ትሮሳርድ - የጨዋታው ኮከብ

ጨዋታው ተጠናቋል አርሰናል 5 - 3 ባርሴሎና

ዋው እሚያምር ጎል ከቪየራ

ሆሆሆ በደቂቃዎች ልዩነት 5 - 3 ሆነዋል

ትሮሳርድ

4ኛው ጎል ተቆጥሯል

55' አርሰናል 3 - 2 ባርሴሎና

ትሮሳርድድድ ጎልልልልል

እረፍት አርሰናል 2 - 2 ባርሴሎና ⚽️ ሌዋንዶውስኪ ⚽️ ሳካ ⚽️ ራፊንሃ ⚽️ ሃቬርትዝ

42' 2 አቻ

ጎል አርሰናል ሃቤርትዝ

ጎል ባርሴሎና