cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Arawyan Entertainment/አራውያን

ሁሉም ነገር ሲጠፋ ተስፋ ግን አይጠፋም "ተስፋ ብቻ" በዚህ ቻናል የተለያዩ አስተማሪ አዝናኝ ቁም ነገር አዘል ፕሮግራሞች ይቀርባሉ። ለአስተያየት @Truelife14 https://www.youtube.com/channel/UCfz7Y8THfekF0IaPGH7SIhg ሰብስክራይብ አድርጉኝ

Show more
Advertising posts
325
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-1330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ስህተት ! መቼም የማትረሳውን የህይወት ትምህርት የምትማረው ከትልቁ ስህተትህ ነው፤ ብዙም አትናደድ በቀሪው ዘመንህ እንዳትረሳው የተፈለገ ወሳኝ መልዕክት ስላለ ከዛ ስህተትህ ልብህን ከፍተህ ተማርበት።
Show all...
የልደትሽ
Show all...
Show all...
🎲የኛ ጓደኝነት🎲

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ 🦋 ግጥም 🦋 ልብ-ወለድ 🦋 ወግ 🦋 Motivation Speach 🦋 ጥቅስ ለአስተያየት & ለመሳተፍ👇 @Franklyspiking

Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ስለ ነበረን ቆይታ እናመሰግናለን #ከሽሮ ወደ #ዶሮ join us @snuyeeeee @snuyeeeee
Show all...
ተነስቶአል በመቃብር የለም። መልካም በአል
Show all...
ክፋት መሬት ወርዶ ፍቅር ተሰቀለ
Show all...
የሆነ ጊዜ ትረት ተረት ብለሽ የነገርሽኝ ትዝ ይልሻል። ከለታት አንድ ቀን አንድ በጣም የተጠማ ልኡል ከአንድ ትልቅ ሀይቅ ጋር ይደርሳል በጣም ውብ ሀይቅ ሲያዩት አይን የሚስብ ነበር ልክ እንደኔ። ግን ልኡሉ በእጁ መንካት እንኳን ቢሳሳ ተጠምቶ ስለነበር በውሀው ውበት ትማርኮ ለመጠጣት ቢሞክር ማራኪ የሆነው ሰፊው ሀይቅ ውብ የሆነ ው ትልቅ ሀይቅ በማእበል ተናወጠ ሽሽትን መረጠ ልኡሉ ምንም ቢጠማ ምንም ቢማረክ ያን ሀይቅ ጫፉን ሊነካ አልቻለም አየህ አንድ አንዴ ፈልግናችው ስላልፍልጉን ብቻ የምናጣቸው ብዙ ነገሮች አሉ ፈጣሪ ካለ ልኡሉ ያለውሃ መኖር ይችላል ፈጣሪ ካላለ ደሞ ይሞታል። ትረቴን መልስ አፌን በዳቦ አብስ ምን አለ ማብስ ብችል። ያኔ ተረቱ አልገባኝም ነበር አሁን ግን.................. ቀን 271
Show all...
የሆነ ጊዜ ትረት ተረት ብለሽ የነገርሽኝ ትዝ ይልሻል። ከለታት አንድ ቀን አንድ በጣም የተጠማ ልኡል ከአንድ ትልቅ ሀይቅ ጋር ይደርሳል በጣም ውብ ሀይቅ ሲያዩት አይን የሚስብ ነበር ልክ እንደኔ። ግን ልኡሉ በእጁ መንካት እንኳን ቢሳሳ ተጠምቶ ስለነበር በውሀው ውበት ትማርኮ ለመጠጣት ቢሞክር ማራኪ የሆነው ሰፊው ሀይቅ ውብ የሆነ ው ትልቅ ሀይቅ በማእበል ተናወጠ ሽሽትን መረጠ ልኡሉ ምንም ቢጠማ ምንም ቢማረክ ያን ሀይቅ ጫፉን ሊነካ አልቻለም አየህ አንድ አንዴ ፈልግናችው ስላልፍልጉን ብቻ የምናጣቸው ብዙ ነገሮች አሉ ፈጣሪ ካለ ልኡሉ ያለውሃ መኖር ይችላል ፈጣሪ ካላለ ደሞ ይሞታል። ትረቴን መልስ አፌን በዳቦ አብስ ምን አለ ማብስ ብችል። ያኔ ተረቱ አልገባኝም ነበር አሁን ግን..................

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.