cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

💠Feel ➕ the ➕Gospel💠 🇪🇹

ወንጌል ወንጌል ወንጌል ሁሌም ወንጌል

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
178
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🌳🌳🌳🌳🌳🌳 “You have my orders”! 💦Joshua’s words came from his faith and from his relationship with God 💦We have seen many people “commanding” to the devil, and nothing much happens! 💦Its all about speaking for God vs. speaking for yourself 💦Moses knew that he was following God’s orders. So he didn’t care what the people said. Instead, Moses said something like this: “you just keep quiet and let God do what He wants to do” 💦The words of Moses proved to God that there was one man willing to believe. God is not looking at the thousands who disbilieve, but at the one who believes. Later on, when 12 people were sent to spy the land, only two brought a good report. The majority said, it was going to be impossible! 💦The lack of faith of a thousand others cannot stop the work of God, if there is just one “Moses” or “Joshua” willing to believe and act 💦This kind of faith is not only for men but also for women. We know what Mary did, in that wedding in Cana. She ran to Jesus as soon as she identified a problem in the house. She treated it as “her own” problem and took the right action. Just as Joshua spent the night with the people, Mary identified herself with the people of the house. But Jesus told her that His time had not yet come! 💦I believe, the words of faith that came out of Mary triggered God into action 💦She said to the servants, “Do whatever he tells you.” 💦That was a command, not a concession! 💦In my words, Mary was telling those servants: â€œYou have my orders. Do whatever He tells you; just do it!” 💦How can God not do it, when Mary had such a faith in God? 💦Mary knew Jesus. She knew the magnitude of the problem in that house. She didn’t know exactly what Jesus was going to do, but she just believed! 💦Now, it is our turn. What are we going to do about the situation? Have a blessed day! 🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏
Show all...
Tamerat Haile - 09 Yelebign Kunene.mp37.53 MB
Show all...
How God Fills Your Dry Places | Steven Furtick

God’s supply doesn’t run out.In “How God Fills Your Dry Places,” Pastor Steven Furtick of Elevation Church reveals that, even in the difficult seasons, God’s...

💦🌳🌳🌳🌳 ማቴዎስ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ 🍏²² እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል፤ ወንድሙንም ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል፤ ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይገባዋል። 🍏²³ እንግዲህ መባህን በመሠዊያው ላይ ብታቀርብ፥ በዚያም ወንድምህ አንዳች በአንተ ላይ እንዳለው ብታስብ፥ 🍏²⁴ በዚያ በመሠዊያው ፊት መባህን ትተህ ሂድ፥ አስቀድመህም ከወንድምህ ጋር ታረቅ፥ በኋላም መጥተህ መባህን አቅርብ። 💦🌳🌳🌳🌳🌳🌳 Maatiyoos 5 🍏23 "Kennaa aarsaa, dhi'eessuudhaaf iddoo aarsaatti yoo fidde, iddoodhuma sanattis akka obboleessakee waa yakkitee yaada isaa miite, sitti in yaadatama ta'a* 🍏24 Kennaa aarsaa kee achuma iddoo aarsaa duratti dhiisiitii dhaqii obboleessa keetti dura araarami; kana booddee deebi'ii kennaa aarsaa kee dhi'eessi 💦💦💦💦💦💦
Show all...
Show all...
THE POWER OF DISCOVERING YOUR GIFT FOR SUCCESS [THIS WILL CHANGE YOUR LIFE INSTANTLY!!!]

WATCH FULL VIDEOS + EXCLUSIVE FUN ON OUR PATREON PAGE NOW:

https://goo.gl/p5L2W4"Your

job is what they pay you to do, but your Work is what you was born to d...

🌳🌳🌳🌳🌳 #ዋጋችሁ ምን ያህል ነው? . #የእናንተ ዋጋ በእግዚአብሔር ፊት ምን ያህል እንደሆነ ያውቁታል? እግዚአብሔር ለእናንስ ዋጋው ምን ያህል ነው? ብዙ ሰው ለራሱ የሚሰጠው ዋጋ በገንዘብ በቁሳቁስ ልክ ነው።ብዙ ሰዎች ራሱን የሚተምንበት ዋጋ ከትክክለኛው ዋጋው በታች ነው። የሰው ዋጋው የባለቤቱን ያህል ነው። የሰው ዋጋው የተከፈለለትን ያህል ነው 👉#ለምትፈሩ_እና_ለምትደበቁ፦ ሰዎች ስለ ጊዲዬን እና ጌድዮን ስለ ራሱ ያለው ዋጋ ተመሳሳይ ሲሆን እግዚአብሔር ግን ጌዲዬንን የታመነበት ዋጋ ፍፁም ይለያል። ሰዎችም ይሁን ጌዲዬን ለራሱ ያለው ዋጋ ፈሪ እና ደካማ የሆነ ሰው ሲሆን በእግዚአብሔር ፊት ያለው ዋጋ ግን #አንተ_ፅኑ_ሀያል_ሰው የሆነ ብርቱ ብርቱ ነው። 👉#ለምትቅበዘበዙ፦99 በጎች እያሉት እንዲቷን በግ አጥብቆ የሚፈልገው ለምን ይመስላችኋል? ምናልባት እኮ የጠፋውን በግ የሚተካ ከ99ኙ በቅርብ የሚወለዱ አይጠፉም። የአንዲቱ በጉ መጥፋት እረኛው አጥብቆ እንደፊልግና እንዲያገኘው እንዲሁም ደስታና ፊሻታን ከሰጠው የዚህ በግ መጥፋት እና መቅበዝበዝ ሰላሙን አሳጥቶት እና ደስታውን ረብሾት ነበር ማለት ነው። 👉በእግዚአብሔር ፊት ያላችሁ ዋጋም ይኼን ያህል ነው። 👉#የእናንተ_ነገር_የአበቃ_የሚመስላችሁ፦ አብርሃም ለራሱ ያለው ዋጋ እግዚአብሔር እርሱ ከተመነበት ዋጋ አልነበረም። ለእኔ ልጅ አልሰጠኸኝ ያለ ልጅም እሄዳለሁ የቤቴ መጋቢ የሆነው ይወርሰኛል እያለ ነገር አለሙ ያበቃለት የሚመስልለው ቢሆንም እግዚአብሔር እንዲህ አለው “...፦ አብራም ሆይ፥ አትፍራ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ #ዋጋህም_እጅግ_ታላቅ_ነው።” ዘፍጥረት 15፥1 👉ዋጋችሁ ፈፅሞ በእግዚአብሔር ዘንድ አይቀንስም። ሳንቲሙ በቆሻሻ ቤት ውስጥ የጠፋባት ያቺ ሴት መብራት አብርታ አጥብቃ ትፈልገዋለች። ለምን? ሳንቲሙ በእርሷ ዘንድ ዋጋ አለው። ከምን የተነሳ? በሳንቲሙ ላይ ያለው የቄሳር ምስል እስካለ ድረስ የትም ይውደቅ ጠቃሚ ነው። ወድቃችሁ በቆሻሻ ውስጥ ሆናችሁ ሊሆን ይችላል ዛሬም ግን በእግዚአብሔር ዘንድ ያላችሁ ዋጋ አይቀንስም ምክንያቱም በእናንተ ላይ የልጁ መልክ ስላለ። ✍️Dave khc
Show all...
🌳🌳🌳🌳🌳 1ኛ ተሰሎንቄ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ 💦¹⁵ በጌታ ቃል የምንላችሁ ይህ ነውና፤ እኛ ሕያዋን ሆነን ጌታ እስኪመጣ ድረስ የምንቀር ያንቀላፉቱን አንቀድምም፤ 💦¹⁶ ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤ 💦¹⁷ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን። 💦¹⁸ ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ። ~~~~~ 🍏Tasalooniqee isa duraa 4 💦15 Nuyi amma dubbii gooftaa keessaa waan arganne isinitti himuuf jenna; nuyi warri gaafa gooftaan deebi'ee dhufu utuu hin du'in jirru, warra obbaafatan dura hin buunu* 💦16 Sagaleen guddisee nama abboomu, sagaleen angafa ergamootaa in dhaga'ama, malakanni Waaqayyoos in afuufama Kana hundumaa wajjin gooftaan waaqa irraa gad in bu'a; warri Kristositti amananii du'an dura in kaafamu* 💦17 Kana booddee nuyi warri utuu hin du'in hafne immoo, isaanumaa wajjin qilleensa keessatti gooftaa simachuudhaaf duumessa keessa ol in butamna; ergasii yeroo hundumaa gooftaa bira in jiraanna* 💦18 Kanaafis dubbii kanaan wal jajjabeessaa 🌳🌳🌳🌳🌳🌳
Show all...